ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት የሚሰጡ የአብነት ትምህርት ጉባኤ ቤቶች የአጥቢያው ምእመናን ልጆች ላይ ትልቅ ትኩረት ማድረግ እንዳለባቸው አሳሰቡ።June 16, 2026ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ሰኔ ፮/፳፻፲፰ ዓ/ም ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት የሚሰጡ የአብነት ትምህርቶት ጉባኤ ቤቶች የአጥቢያው ምእመናን ልጆች ላይ ትልቅ ትኩረት ማድረግ እንዳለባቸው አሳሰቡ። ብፁዕነታቸው ይህንን ያሉት በትናንትናው ዕለት በአስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባና ሀዲያ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000013.jpg 336 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-06-16 15:43:362026-06-16 15:57:47ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት የሚሰጡ የአብነት ትምህርት ጉባኤ ቤቶች የአጥቢያው ምእመናን ልጆች ላይ ትልቅ ትኩረት ማድረግ እንዳለባቸው አሳሰቡ።
በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልኡክ አርሲ አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።June 11, 2026ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በአርሲ ዞን አንዳንድ ወረዳዎች የተከሰተውን ችግር ተከትሎ በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ በሥፍራው በመገኘት ተጎጂዎችን እንዲያጽናና ጊዜያዊ ርዳታም እንዲያደርግ ያስተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ዛሬ ማለዳ ወደ አርሲ ዞን አቦምሳ ወረዳ በመጓዝ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች አጽናንቷል፤ ጊዜያዊ ርዳታም አበርክቷል። […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a00008.jpg 336 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-06-11 17:17:272026-06-11 17:18:49በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልኡክ አርሲ አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።
“በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራልን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎችJune 11, 2026ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ሰኔ ፪/፳፻፲፰ ዓ/ም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በተፈጠረው የኦርቶዶክሳውያን ግድያና የቤተ ክርስቲያን መቃጠል ኀዘናቸውን ገልጸው በብፁዕነታቸውን መመሪያ ሰጪነት የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን ለመሥራት ፈቃደኛ መሆናቸውን አሳወቁ። አስተዳዳሪዎቹ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በተካሄደው የጋራ ስብሰባ ለጽድቅና ለመንግሥተ ሰማይ ዓላማ የሚሰበሰብ የቤተ ክርስቲያን ገቢ አስመልክቶ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a00006.jpg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-06-11 04:09:422026-06-11 04:09:42“በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራልን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች
በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የተመራ የቤተክርስቲያናችን የልኡክ ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሰላም ሚኒስቴርና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ።June 5, 2026ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት አንዳንድ ወረዳዎች በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት በኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ሕልፈተ ሕይወትና የቤተ ክርስቲያን መቃጠልን በማስመልከት የተሰማትን ጥልቅ ኀዘን በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a00005.jpg 292 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-06-05 11:21:142026-06-05 11:21:14በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የተመራ የቤተክርስቲያናችን የልኡክ ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሰላም ሚኒስቴርና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በአርሲ ሀገረ ስብከት በቤተ ክርስቲያናችን እና በኦርቶዶክሳውያን ላይ የደረሰውን ጥቃት በማስመልከት አባታዊ መልእክት አስተላለፉ።June 3, 2026ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ቅዱስነታቸው ያስተላለፉት አባታዊ የኀዘን መልእክት እንደሚከተለው ነው፦ መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ‹‹ወረሰዩ አብድንቲሆሙ ለአግብርቲከ መብልዐ ለአዕዋፈ ሰማይ፣ ወሥጋሆሙኒ ለጻድቃኒከ ለአራዊተ ገዳም፦ የአገልጋዮችህንም በድኖች ለሰማይ ወፎች መብል አደረጉ፥ የቅዱሳንህንም ሥጋ ለምድር አራዊት።›› (መዝሙረ ዳዊት ፸፰፥፪) በአርሲ ሀገረ ስብከት በአሰኮ፣ በሽርካ፣ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00027.jpeg 423 452 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-06-03 23:54:042026-06-03 23:54:04ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በአርሲ ሀገረ ስብከት በቤተ ክርስቲያናችን እና በኦርቶዶክሳውያን ላይ የደረሰውን ጥቃት በማስመልከት አባታዊ መልእክት አስተላለፉ።
የለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ ቡራኬ ቅዳሴ ቤቱ ተከበረ።May 30, 2026ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ግንቦት ፳፪ ቀን ፳፻፲፰ ዓም በሸገር ሀገረ ስብከት የለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቡራኬ ተመረቀ፡፡ ቤተክርስቲያኑን ለማጠናቀቅ ዐሥራ ሁለት ዓመት የፈጀ ሲሆን፤ በወቅቱ የመሠረት ድጋዩ የተጣለው በ፳፻፮ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a00003.jpg 336 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-05-30 14:53:322026-05-30 14:53:32የለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ ቡራኬ ቅዳሴ ቤቱ ተከበረ።
በዓለ ጰራቅሊጦስMay 30, 2026“ኢየኀድገክሙ ዕጓለ ማውታ ትኩኑ” “ወላጆች እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም” /ዮሐ.14÷18/ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከምታከብራቸው ዘጠኝ ዐበይት (ታላላቅ) በዓላት መካከል አንዱ የጰራቅሊጦስ በዓል ነው፡፡ ጰራቅሊጦስ፡- ቃሉ ግሪክ ነው፡፡ ጰራቅሊጦስ ማለት መጽንዒ በእምነት የሚያጸና፣ መንጽሒ ከኃጢአት የሚያነጻ፣ ናዛዚ ያዘኑትን የሚያረጋጋ፣ መስተፍሥሒ፣ ያዘኑትን የሚያስደስት፣ ከሣቲ ምስጢርን የሚገልጽ ማለት ነው፡፡ ጰራቅሊጦስ፡- መንፈስ ቅዱስ ነው፡፡ የጰራቅሊጦስ በዓል ታሪክ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a00002.jpg 448 247 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-05-30 14:47:352026-05-30 14:47:35በዓለ ጰራቅሊጦስ
የእመቤታችን መገለጥ ደብረ ምጥማቅMay 29, 2026ግንቦት ፲፱ ቀን ፳፻፲፰ዓ.ም ግብጽ በምትገኘው በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም በተሠራችው ደብረ ምጥማቅ ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ ድንግል ማርያም ከግንቦት ፳፩ ጀምሮ እስከ ፳፭ ቀናት በተከታታይ በመገለጧ ሕዝበ ክርስቲያን በዓሏን ያከብራሉ፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ወደ ምድረ ግብጽና ኢትዮጵያ በተሰደደች ጊዜ በአሁኑ ጊዜ ደብረ ምጥማቅ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a00001.jpg 448 301 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-05-29 07:48:112026-05-29 07:48:11የእመቤታችን መገለጥ ደብረ ምጥማቅ
ከ41 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የቦሌ ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያነን የወንዝ አቅጣጫ ማስቀየስና ድልድይ ሥራ ተጠናቆ በብፁዓን አባቶችን ቡራኬ ተመረቀ።May 28, 2026ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ግንቦት ፳/፳፻፲፰ ዓ/ም ከ41 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በቦሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት የቦሌ ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያነን የወንዝ አቅጣጫ ማስቀየስና ድልድይ ሥራ ተጠናቆ ግንቦት 19/2018 ዓ/ም በብፁዓን አባቶችን ቡራኬ ተመረቀ። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስአበባ የሀዲያ እና […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a0000.jpg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-05-28 12:21:522026-05-28 12:21:52ከ41 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የቦሌ ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያነን የወንዝ አቅጣጫ ማስቀየስና ድልድይ ሥራ ተጠናቆ በብፁዓን አባቶችን ቡራኬ ተመረቀ።
የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በአዲስ አበባ የሰላምና የያብሮነት የጸሎት መርሐ ግብር ” ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን ለዘላቂ ሰላማችን ” በሚል መሪ ቃል ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እና የሌሎች ሃይማኖት ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት አደረገMay 24, 2026ግንቦት 16 /2018 ዓ/ም በአራዳ ፓርክ በተከናወነው ጸሎት መርሐ ግብሩ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፤ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፤አገኘሁ ተሻገር የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ፣ ንቡረዕድ ኤልያስ አብርሃ የጠቅላይ ቤተክህነት የመንፈሳዊ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/000048.jpg 178 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-05-24 20:04:252026-05-24 20:04:25የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በአዲስ አበባ የሰላምና የያብሮነት የጸሎት መርሐ ግብር ” ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን ለዘላቂ ሰላማችን ” በሚል መሪ ቃል ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እና የሌሎች ሃይማኖት ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት አደረገ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት የሚሰጡ የአብነት ትምህርት ጉባኤ ቤቶች የአጥቢያው ምእመናን ልጆች ላይ ትልቅ ትኩረት ማድረግ እንዳለባቸው አሳሰቡ።
ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ሰኔ ፮/፳፻፲፰ ዓ/ም ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት የሚሰጡ የአብነት ትምህርቶት ጉባኤ ቤቶች የአጥቢያው ምእመናን ልጆች ላይ ትልቅ ትኩረት ማድረግ እንዳለባቸው አሳሰቡ። ብፁዕነታቸው ይህንን ያሉት በትናንትናው ዕለት በአስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባና ሀዲያ […]
በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልኡክ አርሲ አቦምሳ ወረዳ ተገኝቶ ምዕመናንን አጽናና ጊዜያዊ ርዳታም አበረከተ።
ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በአርሲ ዞን አንዳንድ ወረዳዎች የተከሰተውን ችግር ተከትሎ በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የሚመራ የቤተክርስቲያናችን ልዑክ በሥፍራው በመገኘት ተጎጂዎችን እንዲያጽናና ጊዜያዊ ርዳታም እንዲያደርግ ያስተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ዛሬ ማለዳ ወደ አርሲ ዞን አቦምሳ ወረዳ በመጓዝ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች አጽናንቷል፤ ጊዜያዊ ርዳታም አበርክቷል። […]
“በአርሲ የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን እንሠራልን” የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች
ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ሰኔ ፪/፳፻፲፰ ዓ/ም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በተፈጠረው የኦርቶዶክሳውያን ግድያና የቤተ ክርስቲያን መቃጠል ኀዘናቸውን ገልጸው በብፁዕነታቸውን መመሪያ ሰጪነት የተቃጠለውን ቤተ ክርስቲያን ለመሥራት ፈቃደኛ መሆናቸውን አሳወቁ። አስተዳዳሪዎቹ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በተካሄደው የጋራ ስብሰባ ለጽድቅና ለመንግሥተ ሰማይ ዓላማ የሚሰበሰብ የቤተ ክርስቲያን ገቢ አስመልክቶ […]
በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው የተመራ የቤተክርስቲያናችን የልኡክ ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ሰላም ሚኒስቴርና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያየ።
ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት አንዳንድ ወረዳዎች በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት በኦርቶዶክሳውያን ወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ሕልፈተ ሕይወትና የቤተ ክርስቲያን መቃጠልን በማስመልከት የተሰማትን ጥልቅ ኀዘን በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በአርሲ ሀገረ ስብከት በቤተ ክርስቲያናችን እና በኦርቶዶክሳውያን ላይ የደረሰውን ጥቃት በማስመልከት አባታዊ መልእክት አስተላለፉ።
ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ቅዱስነታቸው ያስተላለፉት አባታዊ የኀዘን መልእክት እንደሚከተለው ነው፦ መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ‹‹ወረሰዩ አብድንቲሆሙ ለአግብርቲከ መብልዐ ለአዕዋፈ ሰማይ፣ ወሥጋሆሙኒ ለጻድቃኒከ ለአራዊተ ገዳም፦ የአገልጋዮችህንም በድኖች ለሰማይ ወፎች መብል አደረጉ፥ የቅዱሳንህንም ሥጋ ለምድር አራዊት።›› (መዝሙረ ዳዊት ፸፰፥፪) በአርሲ ሀገረ ስብከት በአሰኮ፣ በሽርካ፣ […]
የለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሕንጻ ቤተክርስቲያን በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ ቡራኬ ቅዳሴ ቤቱ ተከበረ።
ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ግንቦት ፳፪ ቀን ፳፻፲፰ ዓም በሸገር ሀገረ ስብከት የለገዳዲ አንቀጸ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቡራኬ ተመረቀ፡፡ ቤተክርስቲያኑን ለማጠናቀቅ ዐሥራ ሁለት ዓመት የፈጀ ሲሆን፤ በወቅቱ የመሠረት ድጋዩ የተጣለው በ፳፻፮ […]
በዓለ ጰራቅሊጦስ
“ኢየኀድገክሙ ዕጓለ ማውታ ትኩኑ” “ወላጆች እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም” /ዮሐ.14÷18/ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከምታከብራቸው ዘጠኝ ዐበይት (ታላላቅ) በዓላት መካከል አንዱ የጰራቅሊጦስ በዓል ነው፡፡ ጰራቅሊጦስ፡- ቃሉ ግሪክ ነው፡፡ ጰራቅሊጦስ ማለት መጽንዒ በእምነት የሚያጸና፣ መንጽሒ ከኃጢአት የሚያነጻ፣ ናዛዚ ያዘኑትን የሚያረጋጋ፣ መስተፍሥሒ፣ ያዘኑትን የሚያስደስት፣ ከሣቲ ምስጢርን የሚገልጽ ማለት ነው፡፡ ጰራቅሊጦስ፡- መንፈስ ቅዱስ ነው፡፡ የጰራቅሊጦስ በዓል ታሪክ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡ […]
የእመቤታችን መገለጥ ደብረ ምጥማቅ
ግንቦት ፲፱ ቀን ፳፻፲፰ዓ.ም ግብጽ በምትገኘው በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም በተሠራችው ደብረ ምጥማቅ ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ ድንግል ማርያም ከግንቦት ፳፩ ጀምሮ እስከ ፳፭ ቀናት በተከታታይ በመገለጧ ሕዝበ ክርስቲያን በዓሏን ያከብራሉ፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ወደ ምድረ ግብጽና ኢትዮጵያ በተሰደደች ጊዜ በአሁኑ ጊዜ ደብረ ምጥማቅ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ […]
ከ41 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የቦሌ ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያነን የወንዝ አቅጣጫ ማስቀየስና ድልድይ ሥራ ተጠናቆ በብፁዓን አባቶችን ቡራኬ ተመረቀ።
ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ግንቦት ፳/፳፻፲፰ ዓ/ም ከ41 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በቦሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት የቦሌ ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያነን የወንዝ አቅጣጫ ማስቀየስና ድልድይ ሥራ ተጠናቆ ግንቦት 19/2018 ዓ/ም በብፁዓን አባቶችን ቡራኬ ተመረቀ። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስአበባ የሀዲያ እና […]
የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በአዲስ አበባ የሰላምና የያብሮነት የጸሎት መርሐ ግብር ” ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን ለዘላቂ ሰላማችን ” በሚል መሪ ቃል ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እና የሌሎች ሃይማኖት ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት አደረገ
ግንቦት 16 /2018 ዓ/ም በአራዳ ፓርክ በተከናወነው ጸሎት መርሐ ግብሩ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፤ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፤አገኘሁ ተሻገር የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ፣ ንቡረዕድ ኤልያስ አብርሃ የጠቅላይ ቤተክህነት የመንፈሳዊ […]