ማስታወቂያ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቅያ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

ቅዱስ ሲኖዶስ የመጀመሪያ ቀን የዕለት ውሎ በአምስት አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ መሰጠቱ ተገለጸ።
ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም) በፍትህ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 እንደተደነገገው ቅዱስ ሲኖዶስ ጥቅምት 12 ቀን ምልአተ ጉባኤውን እንደሚያደርግ ይታወቃል። የ2019 ዓ/ም የጥቅምት ሲኖዶስ የመጀመሪያ ቀን የዕለት ውሎ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፤ መሪነት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ገዳም ጥቅምት 11ቀን 2019 […]
“በቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ሳይሆን፣ በቤተ ክርስቲያን ሰዎች አሰራር ውሱን ሕፀፅ ባይጠፋም፣ መዓዛ መንፈስ ቅዱስ አይለያትምና አሁንም ዓለም መታመንን ከቤተ ክርስቲያን ሰዎች ትጠብቃለች” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ
ጥቅምት ፲፫/፳፻፲፱ ዓ/ም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ዓመታዊው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት መከፈቱን በዛሬው ዕለት በቃለ በረከት አብስረዋል። ቅዱስነታቸው በመክፈቻ መልእክታቸው ለሹመትና ለኃላፊነት መታመን መሠረታዊ እውነት መሆኑን አስምረውበታል። ለዚህም ሊቀ ነቢያት ሙሴ ለሾመው የታመነ እንደነበር በሚናገረው የዕብራውያን መጽሐፍ ምንባብ መሠረት በማድረግ እግዚአብሔር […]
መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ
በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሓዱ ኣምላክ ኣሜን፡፡ ብፁዕ ኣባ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ ኣስኪያጅ፤ ብፁዕ ኣባ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሓፊ፤ ብፁዓን ኣበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ ኣባላት፤ በኣጠቃላይ በዚህ ቅዱስና ሓዋርያዊ የሲኖዶስ ጉባኤ የተገኛችሁ ወገኖቻችን በሙሉ! በቤቱ የታመን ሆነን ልናገለግል የመረጠንና በልዩ ኣጠራሩ የጠራን እግዚአብሔር ኣምላካችን ከየኣቅጣጫው ኣምጥቶ ኣንድ […]
“ስብከተ ወንጌል ትላንት፣ ዛሬና ነገ “በሚል ርዕስ የስብከተ ወንጌል ተደራሽነትና የአገልግሎቱን ስትራቴጂ የተመለከተ ውይይትና ሥልጠና ተካሄደ።
በስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ተዘጋጅቶ፣ ለአህጉረ ስብከት ሥራ አስኪያጆች፣ ለስብከተ ወንጌልና ለሰበካ ጉባኤ ማደራጃ ዋና ክፍሎች ኃላፊዎች የተሰጠ በስብከተ ወንጌል ተደራሽነትና በአገልግሎቱ ዙሪያ ያተኮረ ሰፊ ውይይትና ሥልጠና ተካሂዷል። የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ዘርፍ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ረዳት ፕሮፌሰር ግርማ ባቱ፣ ለውይይቱ መነሻ የሚሆን የጥናት ጽሑፍ፣ “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የስብከተ […]
መልዕክተ ክቡር ም/ጠቅላይ ሚኒስትር
በ፵፭ኛው ዓለም አቀፍ አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ መክፈቻ ሥነሥርዓት ላይ የጠቅላይ ቤተክህነትን አንድ መቶኛ ዓመትና የቅዱስ ሲኖዶስን ሰባ አምስተኛ ዓመትን በማስመልከት ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የኢፌዲሪ ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይነበባል፦ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ […]
“በኣንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እናምናለን” እያልን ኣንዱ ደብር የተራራ ያህል በሃብት የናጠ፣ ሌላኛው ደብር ደግሞ ሁሉን ኣጥቶ የተዘጋ ነው”
መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሓዱ ኣምላክ ኣሜን፡፡ ብፁዕ ኣቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ስራ ኣስኪያጅ፤ ብፁዕ ኣቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና፤ ብፁዓን ኣበው ለቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ ኣባላት፣ የተከበራችሁ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የየመምሪያውና የየርጅቱ ኃላፊዎች የተከበራችሁ የየኣህጉረ ስብከቱ ስራ ኣስኪያጆችና ተወካዮች የኣዲስ ኣበባ ሀገረ ስብከት ኃላፊዎች፣ የየገዳማቱና […]
መልዕክተ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ፤
በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ቅጽር ጊቢ የተገነባው ዓለም ዓቀፍ ሁለገብ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ምረቃ መርሐግብር ላይ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ ያስላለፉት መልእክት እንደሚከተለው ይነበባል። «ወይኄይስ ትርሢቱ ለዝንቱ ቤት ደኃሪ እምቀዳሚ – የዚህ የኋለኛው ቤት ክብር ከፊተኛው ይልቅ ይበልጣል” (ሐጌ 2፡9)፡፡ ክቡር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ […]
መልዕክተ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ፤
በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ቅጽር ጊቢ የተገነባው ዓለም ዓቀፍ ሁለገብ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ምረቃ መርሐግብር ላይ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ ያስላለፉት መልእክት እንደሚከተለው ይነበባል። «ወይኄይስ ትርሢቱ ለዝንቱ ቤት ደኃሪ እምቀዳሚ – የዚህ የኋለኛው ቤት ክብር ከፊተኛው ይልቅ ይበልጣል” (ሐጌ 2፡9)፡፡ ክቡር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ […]
የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ICT) መምሪያ የዲጂታል ሽግግርን ለማፋጠን የሚያስችል የመጀመሪያ ዙር ሥልጠና ተጠናቀቀ።
መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን መምሪያ ከአይሲቲና ዲጂታል ሽግግር አማካሪ ኮሚቴ ጋር ያዘጋጀው የሁለት ቀናት የሥልጠና የመጀመሪያ ዙር ሥልጠና ተጠናቀቀ ። በሥልጠው የአህጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጆች፣ የአይሲቲ ዋና ክፍል ኃላፊዎችና ባለሙያዎች እና የሚመለከታቸው ባለድርሻዎች የተሳተፉ ሲሆን ፤ ሥልጠናው በቅዱስ ሲኖዶስ የጸደቁትን የአይሲቲ […]
የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ICT) መምሪያ የዲጂታል ሽግግርን ለማፋጠን የሚያስችል የሁለት ቀናት ሥልጠና መስጠት ጀመረ።
መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ (ICT) መምሪያ ከአይሲቲና ዲጂታል ሽግግር አማካሪ ኮሚቴ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውና ለሁለት ቀናት የሚቆየው ሥልጠና የመጀመሪያ ዙር መስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም. መካሄድ ጀምሯል። የአህጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጆች፣ የአይሲቲ ዋና ክፍል ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ላይ ያተኮረው ሥልጠና፤ በቅዱስ ሲኖዶስ የጸደቁትን የአይሲቲ ፖሊሲ፣ ስትራቴጂ፣ […]