የቤተ ክርስቲያን የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች ሥልጠና ሁለተኛ ቀን ውሎ!July 19, 2026“የሕዝብ ግንኙነት ስኬት ለቤተክርስቲያን አገልግሎት” በሚል መሪ ቃል በጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል የተዘጋጀው የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች ሥልጠና ዛሬ ሁለተኛ ቀኑን ይዞ ውሏል። በኢኦተቤክ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ በተዘጋጀው በዚህ ሀገር አቀፍ መድረክ ላይ በትላንትናው ዕለት (ሐምሌ ፱ ቀን) በምሁራን አማካኝነት ዋና ዋና የሙያ ትምህርቶች ተሰጥተው የነበረ ሲሆን፣ ዛሬ በሁለተኛው ቀን (ሐምሌ ፲ ቀን) ደግሞ በአሰልጣኞቹ ሰፊ ማጠቃለያና […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000031.jpeg 336 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-19 15:45:022026-07-19 15:45:02የቤተ ክርስቲያን የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች ሥልጠና ሁለተኛ ቀን ውሎ!
የደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን በኮሪደር ልማቱ ምክንያት የተወሰደበትን ቦታ ምትክ 3000 ካሬ ሜትር ማግኘቱን የደብሩ አስተዳዳሪ ገለጹ።July 19, 2026ሐምሌ ፲/፳፻፲፰ ዓ/ም የአ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን በኮሪደር ልማቱ ምክንያት የተወሰደበትን ቦታ ምትክ 3000 ካሬ ሜትር ማግኘቱን የደብሩ አስተዳዳሪ መልአከ ሰላም ዓይነ ኩሉ ታደሰ ገለጹ። የኮሪደር ልማቱን ተከትሎ የተወሰደውን የደብሩ ሕጋዊ ይዞታ ከ2017 ዓ/ም ጀምሮ ምትክ ቦታ እንዲሰጥ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል ጥያቄ ሲቀርብ የቆየ ሲሆን በተለይም ከታኅሣሥ 1/2018 ዓ/ም ወዲህ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000030.jpeg 336 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-19 15:41:352026-07-19 15:41:35የደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን በኮሪደር ልማቱ ምክንያት የተወሰደበትን ቦታ ምትክ 3000 ካሬ ሜትር ማግኘቱን የደብሩ አስተዳዳሪ ገለጹ።
ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ የቤተ ክርስቲያንናችን የሕዝብ ግንኙነት አሠራር ዙሪያ ላይ አቅጣጫ ሰጡ።July 19, 2026“እስካሁን የነበረን የሕዝብ ግንኙነት አካሄድ በአብዛኛው ጥቃት ሲሰነዘርብን ምላሽ የመስጠት ወይም የመከላከል ባሕርይ የነበረው ነው። አሁን ግን ይህ አሠራር ሊቀየር ይገባል። እኛ አስቀድመን የቤተ ክርስቲያናችንን እውነት፣ መልካም ሥራና ሰላማዊ ማንነት ለሕዝብ በግልጽና በቅድሚያ ማሳየት አለብን”። ስለሆነም ፩. የቅንጅትና የአንድነት አሠራርን መዘርጋት የጠቅላይ ቤተ ክህነት የሕዝብ ግንኙነት መዋቅርና የአህጉረ ስብከቱ መዋቅሮች ልክ እንደ አንድ አካል ተሳስረው […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000029.jpeg 426 336 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-19 15:38:342026-07-19 15:38:34ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ የቤተ ክርስቲያንናችን የሕዝብ ግንኙነት አሠራር ዙሪያ ላይ አቅጣጫ ሰጡ።
“ቤተ ክርስቲያን በዲጂታል ዓለም፣ የተቀናጀ የሚዲያ አገልገሎት ለተቀደሰ ዓላማ” በሚል መሪ ሐሳብ የውይይትና የሥልጠና መርሐ ግብር ተካሄደ።July 19, 2026ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ሐምሌ ፱/፳፻፲፰ ዓ/ም “ቤተ ክርስቲያን በዲጂታል ዓለም፣ የተቀናጀ የሚዲያ አገልገሎት ለተቀደሰ ዓላማ” በሚል መሪ ሐሳብ የውይይትና የሥልጠና መርሐ ግብር ተካሄደ። የሥልጠናና የውይይት መርሐ ግብር በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ መመሪያ ሰጪነትና በአስተዳዳር ጉባኤ ውሳኔ መሠረት #ሐምሌ 3/2018 ዓ/ም የተከናወነ ሲሆን በሀገረ ስብከቱ የሕዝብ ግንኙነት፣ ሚዲያና የስብከተ ወንጌል ዋና ክፍሎች […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000028.jpeg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-19 15:36:112026-07-19 15:36:11“ቤተ ክርስቲያን በዲጂታል ዓለም፣ የተቀናጀ የሚዲያ አገልገሎት ለተቀደሰ ዓላማ” በሚል መሪ ሐሳብ የውይይትና የሥልጠና መርሐ ግብር ተካሄደ።
በሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት 4ኛው የአህጉረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች መምህራን የአሠልጣኞች ሥልጠና በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ አዳራሽ በዛሬው ዕለት ተጀመረ።July 19, 2026ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም በዛሬው የመክፈቻ መርሐ ግብር ብፁዕ አቡነ አቡነ ማርቆስ የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ አገልግሎት መምርያ ሊቀ ጳጳስ ፣ መጋቤ ሐዲስ ኃይለ እግዚእ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሐላፊ ፣ መጋቤ ሐዲስ ጸጋ ወልደ ትንሣኤ የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ አገልግሎት መምሪያ ሐላፊ ፣ ሊቀ ጉባኤ መሐሪ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ምክትል ሐላፊ ፣ ዲ/ን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000027.jpeg 252 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-19 15:31:552026-07-19 15:31:55በሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት 4ኛው የአህጉረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች መምህራን የአሠልጣኞች ሥልጠና በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ አዳራሽ በዛሬው ዕለት ተጀመረ።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ በኢትዮጵያ የግሪክ አምባሳደር ሚስተር አንቶንዮስ ስጉሮፖሎስን (Antonios Sgouropoulos) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።July 14, 2026ነሐሴ ፯ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በኢትዮጵያ የግሪክ ኤምባሲ አምባሳደር አንቶኒዮስ ስጉሮፖሎስን (Antonios Sgouropoulos) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በኖርዲክና ግሪክ ሀገረ ስብከት በግሪክ አቴንስ ከተማ በምትገኘው ምክሐ ደናግል ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000046.jpeg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-14 16:55:302026-08-14 16:58:15ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ በኢትዮጵያ የግሪክ አምባሳደር ሚስተር አንቶንዮስ ስጉሮፖሎስን (Antonios Sgouropoulos) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።
የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ በዲግሪ መርሐ-ግብር ያሰለጠናቸውን ሊቃውንት በድምቀት አስመረቀ።July 11, 2026ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ሐምሌ 4/2018 ዓ/ም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዕውቀት ማዕከልና የሊቃውንት መፍለቂያ የሆነው አንጋፋው የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ፣ ለዓመታት በሐዲሳት፣ በብሉያት፣ በሊቃውንት፣ በመነኮሳትና በነገረ መለኮት (ቲኦሎጂ) ትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን 400 ሊቃውንት በዛሬው ዕለት በደመቀ መንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት አስመርቋል። በምረቃት ስነስርዓቱ ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀደማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000026.jpeg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-11 10:12:312026-07-11 11:00:23የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ በዲግሪ መርሐ-ግብር ያሰለጠናቸውን ሊቃውንት በድምቀት አስመረቀ።
July 8, 2026የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት “ቅድሚያ ለቅዱስወንጌል“ በሚል መሪ ሐሳብ የመጀመሪያን የወንጌል ጉባኤ በአቃቂ መጋላ ደብረ ምሕረት ቅዱስ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን አከናወነ። ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ሰኔ ፴/፳፻፲፰ ዓ/ም የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት “ቅድሚያ ለቅዱስ ወንጌል“ በሚል መሪ ሐሳብ የመጀመሪያን የወንጌል ጉባኤ ሰኔ 28/2018 በዕለተ ሰንበት በአቃቂ መጋላ ደብረ ምሕረት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000024.jpeg 252 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-08 06:06:462026-07-08 06:06:46
የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን ደቀመዛሙርት ቅዱስ ፓትርያርኩ በተገኙበት አስመረቀ።July 4, 2026ሰኔ 27/2018 ዓ/ም የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛ እና በመጀመሪያ ድግሪ ፣ በዲፕሎማ እና በካህናት ሴሚናር መርሐ ግብር በዲፕሎማ ያስተማራቸውን ደቀ መዛሙርት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራአስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ፣ ፣ብፁዓን አበው ሊቃነ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000023.jpeg 252 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-04 18:23:442026-07-04 18:23:44የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን ደቀመዛሙርት ቅዱስ ፓትርያርኩ በተገኙበት አስመረቀ።
ሰንፔር ሆስፒታልና የሕክምና መንደር በባሕር ዳርJuly 4, 2026ሰኔ ፲፱ቀን ፳፲፰ የርእሰ አድባራት ወደገዳማት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም የመጻሕፍት ጉባኤ ቤት “ሰንፔር” ሲል ለሰየመው “የሕክምና መንደር” ግንባታ 30,000 ካሬ ቦታ ከባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ሰኔ ፲፱ቀን ፳፲፰ ዓ.ም መረከቡም ይታወቃል። “የሕክምና መንደሩ” የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ መርሐ ግብር ላይ እንደተገለፀው የሕክምና መንደሩ ዋና ዓላማ ለሁሉም የሰው ልጆች በምሕረት፡ እምነትን፣ ዘርንና ማንነትን ሳይለይ፣ ለሰው ልጅ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a0000022.jpeg 207 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-04 10:29:572026-07-04 10:29:57ሰንፔር ሆስፒታልና የሕክምና መንደር በባሕር ዳር
የቤተ ክርስቲያን የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች ሥልጠና ሁለተኛ ቀን ውሎ!
“የሕዝብ ግንኙነት ስኬት ለቤተክርስቲያን አገልግሎት” በሚል መሪ ቃል በጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል የተዘጋጀው የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች ሥልጠና ዛሬ ሁለተኛ ቀኑን ይዞ ውሏል። በኢኦተቤክ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ በተዘጋጀው በዚህ ሀገር አቀፍ መድረክ ላይ በትላንትናው ዕለት (ሐምሌ ፱ ቀን) በምሁራን አማካኝነት ዋና ዋና የሙያ ትምህርቶች ተሰጥተው የነበረ ሲሆን፣ ዛሬ በሁለተኛው ቀን (ሐምሌ ፲ ቀን) ደግሞ በአሰልጣኞቹ ሰፊ ማጠቃለያና […]
የደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን በኮሪደር ልማቱ ምክንያት የተወሰደበትን ቦታ ምትክ 3000 ካሬ ሜትር ማግኘቱን የደብሩ አስተዳዳሪ ገለጹ።
ሐምሌ ፲/፳፻፲፰ ዓ/ም የአ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን በኮሪደር ልማቱ ምክንያት የተወሰደበትን ቦታ ምትክ 3000 ካሬ ሜትር ማግኘቱን የደብሩ አስተዳዳሪ መልአከ ሰላም ዓይነ ኩሉ ታደሰ ገለጹ። የኮሪደር ልማቱን ተከትሎ የተወሰደውን የደብሩ ሕጋዊ ይዞታ ከ2017 ዓ/ም ጀምሮ ምትክ ቦታ እንዲሰጥ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል ጥያቄ ሲቀርብ የቆየ ሲሆን በተለይም ከታኅሣሥ 1/2018 ዓ/ም ወዲህ […]
ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ የቤተ ክርስቲያንናችን የሕዝብ ግንኙነት አሠራር ዙሪያ ላይ አቅጣጫ ሰጡ።
“እስካሁን የነበረን የሕዝብ ግንኙነት አካሄድ በአብዛኛው ጥቃት ሲሰነዘርብን ምላሽ የመስጠት ወይም የመከላከል ባሕርይ የነበረው ነው። አሁን ግን ይህ አሠራር ሊቀየር ይገባል። እኛ አስቀድመን የቤተ ክርስቲያናችንን እውነት፣ መልካም ሥራና ሰላማዊ ማንነት ለሕዝብ በግልጽና በቅድሚያ ማሳየት አለብን”። ስለሆነም ፩. የቅንጅትና የአንድነት አሠራርን መዘርጋት የጠቅላይ ቤተ ክህነት የሕዝብ ግንኙነት መዋቅርና የአህጉረ ስብከቱ መዋቅሮች ልክ እንደ አንድ አካል ተሳስረው […]
“ቤተ ክርስቲያን በዲጂታል ዓለም፣ የተቀናጀ የሚዲያ አገልገሎት ለተቀደሰ ዓላማ” በሚል መሪ ሐሳብ የውይይትና የሥልጠና መርሐ ግብር ተካሄደ።
ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ሐምሌ ፱/፳፻፲፰ ዓ/ም “ቤተ ክርስቲያን በዲጂታል ዓለም፣ የተቀናጀ የሚዲያ አገልገሎት ለተቀደሰ ዓላማ” በሚል መሪ ሐሳብ የውይይትና የሥልጠና መርሐ ግብር ተካሄደ። የሥልጠናና የውይይት መርሐ ግብር በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ መመሪያ ሰጪነትና በአስተዳዳር ጉባኤ ውሳኔ መሠረት #ሐምሌ 3/2018 ዓ/ም የተከናወነ ሲሆን በሀገረ ስብከቱ የሕዝብ ግንኙነት፣ ሚዲያና የስብከተ ወንጌል ዋና ክፍሎች […]
በሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት 4ኛው የአህጉረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች መምህራን የአሠልጣኞች ሥልጠና በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ አዳራሽ በዛሬው ዕለት ተጀመረ።
ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም በዛሬው የመክፈቻ መርሐ ግብር ብፁዕ አቡነ አቡነ ማርቆስ የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ አገልግሎት መምርያ ሊቀ ጳጳስ ፣ መጋቤ ሐዲስ ኃይለ እግዚእ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ሐላፊ ፣ መጋቤ ሐዲስ ጸጋ ወልደ ትንሣኤ የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ አገልግሎት መምሪያ ሐላፊ ፣ ሊቀ ጉባኤ መሐሪ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ምክትል ሐላፊ ፣ ዲ/ን […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ በኢትዮጵያ የግሪክ አምባሳደር ሚስተር አንቶንዮስ ስጉሮፖሎስን (Antonios Sgouropoulos) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።
ነሐሴ ፯ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በኢትዮጵያ የግሪክ ኤምባሲ አምባሳደር አንቶኒዮስ ስጉሮፖሎስን (Antonios Sgouropoulos) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በኖርዲክና ግሪክ ሀገረ ስብከት በግሪክ አቴንስ ከተማ በምትገኘው ምክሐ ደናግል ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን […]
የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ በዲግሪ መርሐ-ግብር ያሰለጠናቸውን ሊቃውንት በድምቀት አስመረቀ።
ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ሐምሌ 4/2018 ዓ/ም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዕውቀት ማዕከልና የሊቃውንት መፍለቂያ የሆነው አንጋፋው የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ፣ ለዓመታት በሐዲሳት፣ በብሉያት፣ በሊቃውንት፣ በመነኮሳትና በነገረ መለኮት (ቲኦሎጂ) ትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን 400 ሊቃውንት በዛሬው ዕለት በደመቀ መንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት አስመርቋል። በምረቃት ስነስርዓቱ ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀደማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ […]
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት “ቅድሚያ ለቅዱስወንጌል“ በሚል መሪ ሐሳብ የመጀመሪያን የወንጌል ጉባኤ በአቃቂ መጋላ ደብረ ምሕረት ቅዱስ አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን አከናወነ። ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ሰኔ ፴/፳፻፲፰ ዓ/ም የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት “ቅድሚያ ለቅዱስ ወንጌል“ በሚል መሪ ሐሳብ የመጀመሪያን የወንጌል ጉባኤ ሰኔ 28/2018 በዕለተ ሰንበት በአቃቂ መጋላ ደብረ ምሕረት […]
የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን ደቀመዛሙርት ቅዱስ ፓትርያርኩ በተገኙበት አስመረቀ።
ሰኔ 27/2018 ዓ/ም የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛ እና በመጀመሪያ ድግሪ ፣ በዲፕሎማ እና በካህናት ሴሚናር መርሐ ግብር በዲፕሎማ ያስተማራቸውን ደቀ መዛሙርት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራአስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ፣ ፣ብፁዓን አበው ሊቃነ […]
ሰንፔር ሆስፒታልና የሕክምና መንደር በባሕር ዳር
ሰኔ ፲፱ቀን ፳፲፰ የርእሰ አድባራት ወደገዳማት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም የመጻሕፍት ጉባኤ ቤት “ሰንፔር” ሲል ለሰየመው “የሕክምና መንደር” ግንባታ 30,000 ካሬ ቦታ ከባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ሰኔ ፲፱ቀን ፳፲፰ ዓ.ም መረከቡም ይታወቃል። “የሕክምና መንደሩ” የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ መርሐ ግብር ላይ እንደተገለፀው የሕክምና መንደሩ ዋና ዓላማ ለሁሉም የሰው ልጆች በምሕረት፡ እምነትን፣ ዘርንና ማንነትን ሳይለይ፣ ለሰው ልጅ […]