ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በኢትዮጵያ የታላቋ ብሪታንያ አምባሳደር እና በአፍሪካ ኅብረት የቋሚ መልእክተኛ ክቡር ዳረን ዌልችን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።July 27, 2026ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም የአ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፤ በኢትዮጵያ የታላቋ ብሪታንያ አምባሳደር እና በአፍሪካ ኅብረት የቋሚ መልእክተኛ ክቡር ዳረን ዌልችን (HE Darren Welch | UK Ambassador to Ethiopia & Permanent Representative to the African Union) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000039.jpeg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-27 12:51:142026-07-27 12:51:14ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በኢትዮጵያ የታላቋ ብሪታንያ አምባሳደር እና በአፍሪካ ኅብረት የቋሚ መልእክተኛ ክቡር ዳረን ዌልችን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በድምቀት ተከብሮ ውሏል::July 27, 2026ሐምሌ ፲፱//፳፻፲፰ ዓ/ም የአ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተክህነት ስር በሚገኘው በቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በድምቀት ተከብሮ ውሏል! የደብሩ አስተዳዳሪ መ/ሕ አሽኔ መኮንን ለብፁዕነታቸው፣ለክቡር ዋና ሥራ አስኪያጁና በክብረ በዓሉ ላይ ለተገኙት በሙሉ የእንኳን ደህና […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000038.jpeg 448 336 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-27 12:47:472026-07-27 12:47:47የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በድምቀት ተከብሮ ውሏል::
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ወቅታዊ ጉዳዮች በማስመልከት አባታዊ መልእክት አስተላለፉ።July 25, 2026ሓምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ቅዱስነታቸው ያስተላለፉት አባታዊ መልእክት እንደሚከተለው ነው፦ መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! “ገባሬ ሣህል እግዚአብሔር፥ ወይፈትህ ለኩሉ ግፉዓን፦ እግዚአብሔር ይቅርታ አድራጊ ነው፤ ለተበደሉ ሁሉ ይፈርዳል።” (መዝሙር ፻፪፥፮) ከሁሉ በማስቀደም በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችንን ሐምሌ 19 […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000036-1.jpeg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-25 20:18:132026-07-25 20:18:13ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ወቅታዊ ጉዳዮች በማስመልከት አባታዊ መልእክት አስተላለፉ።
በአፍሪካ ኅብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ለካህናት የተሰጠው የአቅም ማሳደጊያ ሥልጠና ተጠናቀቀ።July 25, 2026ሐምሌ ፲፱ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም የአ/አ ሀገረ ስብከት ሚዲያ በአፍሪካ ኅብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ለደብሩ ካህናት ለሦስት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው የአቅም ማሳደጊያ ሥልጠና በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁ ተገለጸ። የደብሩ አስተዳደር እንዳስታወቀው፣ የመንፈሳዊ አገልግሎት ልማት የሚለካው በሕንፃ ግንባታ ብቻ ሳይሆን በዋነኝነት በሰው ኃይል ግንባታና ምዕመናንን በዕውቀት ወደ ቤተ ክርስቲያን በማቅረብ እንደሆነ በመታመን ሥልጠናው መዘጋጀቱን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000037.jpeg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-25 09:22:092026-07-25 20:24:42በአፍሪካ ኅብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ለካህናት የተሰጠው የአቅም ማሳደጊያ ሥልጠና ተጠናቀቀ።
የሲኤምሲ ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ካቴድራል ተብሎ ተሠየመ።July 19, 2026ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም (አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስር የሚገኘው ታላቁ ደብረ ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በዛሬው ዕለት በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ካቴድራል ተብሎ ተሠይሟል። ቤተ ክርስቲያኑ ላለፉት ዓመታት ለአካባቢው ምዕመናን ታላቅ የመንፈሳዊ አገልግሎት ማእከል በመሆን ሲያገለግል የቆየ ሲሆን፣ የአገልግሎቱ ስፋት፣ የማኅበረሰቡ ቁጥር ማደግ፣ እንዲሁም የሕንጻውና የአደረጃጀቱ ታላቅነት አሁን ላይ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000036.jpeg 298 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-19 16:02:352026-07-19 16:02:35የሲኤምሲ ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ካቴድራል ተብሎ ተሠየመ።
የሀገር አቀፍ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች ሥልጠና በወንጪ ሐይቅ ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም ታሪካዊ ጉብኝት በማድረግ ተጠናቀቀ።July 19, 2026ሐምሌ ፲፩ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም. አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ “የሕዝብ ግንኙነት ስኬት ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት” በሚል መሪ ቃል ለሀገር አቀፍ የአህጉረ ስብከት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች በከፍተኛ ዝግጅት ሲሰጥ የሰነበተው ፫ኛው ዙር ሥልጠና በዛሬው ዕለት በወንጪ ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም ጉብኝት ተጠናቋል። የዚሁ ታሪካዊ ሥልጠና ማጠቃለያ ይሆን ዘንድ የአህጉረ ስብከት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000035-1.jpeg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-19 15:59:062026-07-19 15:59:06የሀገር አቀፍ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች ሥልጠና በወንጪ ሐይቅ ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም ታሪካዊ ጉብኝት በማድረግ ተጠናቀቀ።
የቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዲግሪ መርሐ ግብር እና በቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ያስተማሯቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።July 19, 2026ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የዲግሪ መርሐ ግብራት በጤና ሳይንስ እና ሌሎች ዘርፎች ያስተማራቸውን ተማሪዎቹን ብፁዕ አቡነ ሚካኤል የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ የደብሩ አስተዳዳሪ መልአከ ስብሐት አባ ገብረ ሥላሴ አማረ በተገኙበት አስመርቋል። ኮሌጁ በዲግሪ 460 ፤ በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና 343 በጠቅላላው 803 ተማሪዎችን ነው […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/000035.jpeg 252 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-19 15:54:182026-07-19 15:54:18የቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዲግሪ መርሐ ግብር እና በቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ያስተማሯቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
” የገዳማት ኅብረትና የሚዲያ አጠቃቀም ” በሚል መሪ ሐሳብ የገዳማት ኅብረት ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፣የ ራያ ሀገረ ስብከትና የማኅበራት ማደራጃ መምሪያ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት የግማሽ ቀን ውይይት አካሄደ።July 19, 2026ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ በጠቅላይ ቤተ ክህነት የተካሄደው ውይይት የተጀመረው “ጌታ ሆይ ውሃ የሆነውን ገዳማዊ ሕይወታችንን ወደ ወይን ትቀይረው ዘንድ ከጉባኤያችን ግባ” በሚል ተማጽኖ ነው። ጉባኤው በዓመት ሁለት ጊዜ መደበኛ ስብሰባ የሚያካሂድ ሲሆን የአሁኑ ጉባኤ ሁለተኛውና የዓመቱ ማጠቃለያ መሆኑ ተገልጿል። በጉባኤው መጀመሪያ ላይ የኅብረቱ ሰብሳቢ የሆኑት አባ ዘኢየሱስ ወጋየሁ የምሁር አቡነ ዜና […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000034.jpeg 336 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-19 15:51:352026-07-19 15:51:35” የገዳማት ኅብረትና የሚዲያ አጠቃቀም ” በሚል መሪ ሐሳብ የገዳማት ኅብረት ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፣የ ራያ ሀገረ ስብከትና የማኅበራት ማደራጃ መምሪያ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት የግማሽ ቀን ውይይት አካሄደ።
የቤተክርስቲያንን የሕዝብ ግንኙነት አገልግሎት በዘመናዊ መንገድ ለማጠናከር የሚያስችል የምክክርና የሥልጠና መርሐ ግብር የአህጉረ ስብከት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች በተገኙበት ተካሔደ።July 19, 2026ሐምሌ ፲፩ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ አዘጋጅነት ለአህጎረ ስብከት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች በተዘጋጀው የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ላይ «የቤተ ክርስቲያን ትርክት» በሚል ርዕስ ልዩ ሥልጠና ተሰጠ። ሥልጠናው በጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል በሐምሌ ፱ እና ፲ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም. በተካሄደው የሁለት ቀን መርሐ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000033.jpeg 387 336 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-19 15:49:332026-07-19 15:49:33የቤተክርስቲያንን የሕዝብ ግንኙነት አገልግሎት በዘመናዊ መንገድ ለማጠናከር የሚያስችል የምክክርና የሥልጠና መርሐ ግብር የአህጉረ ስብከት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች በተገኙበት ተካሔደ።
የአህጉረ ስብከት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች በጠቅላይ ቤተ ክህነት እየተገነባ ያለውን ዘመናዊ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ የግንባታ ሂደትን ጎበኙ።July 19, 2026ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም “የሕዝብ ግንኙነት ስኬት ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት” በሚል መሪ ቃል ለአገር ውስጥ የአህጉረ ስብከት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች በተዘጋጀው ስልጠና ካጠናቀቁ በኋላ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ ውስጥ እየተገነባ ያለውን ሁለገብ ዘመናዊ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ የግንባታ ሂደትን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ሥራ አስኪያጅ፤ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000032.jpeg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-07-19 15:47:082026-07-19 15:47:08የአህጉረ ስብከት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች በጠቅላይ ቤተ ክህነት እየተገነባ ያለውን ዘመናዊ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ የግንባታ ሂደትን ጎበኙ።
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በኢትዮጵያ የታላቋ ብሪታንያ አምባሳደር እና በአፍሪካ ኅብረት የቋሚ መልእክተኛ ክቡር ዳረን ዌልችን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።
ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም የአ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፤ በኢትዮጵያ የታላቋ ብሪታንያ አምባሳደር እና በአፍሪካ ኅብረት የቋሚ መልእክተኛ ክቡር ዳረን ዌልችን (HE Darren Welch | UK Ambassador to Ethiopia & Permanent Representative to the African Union) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው […]
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በድምቀት ተከብሮ ውሏል::
ሐምሌ ፲፱//፳፻፲፰ ዓ/ም የአ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተክህነት ስር በሚገኘው በቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በድምቀት ተከብሮ ውሏል! የደብሩ አስተዳዳሪ መ/ሕ አሽኔ መኮንን ለብፁዕነታቸው፣ለክቡር ዋና ሥራ አስኪያጁና በክብረ በዓሉ ላይ ለተገኙት በሙሉ የእንኳን ደህና […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ወቅታዊ ጉዳዮች በማስመልከት አባታዊ መልእክት አስተላለፉ።
ሓምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም. አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ቅዱስነታቸው ያስተላለፉት አባታዊ መልእክት እንደሚከተለው ነው፦ መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! “ገባሬ ሣህል እግዚአብሔር፥ ወይፈትህ ለኩሉ ግፉዓን፦ እግዚአብሔር ይቅርታ አድራጊ ነው፤ ለተበደሉ ሁሉ ይፈርዳል።” (መዝሙር ፻፪፥፮) ከሁሉ በማስቀደም በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችንን ሐምሌ 19 […]
በአፍሪካ ኅብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ለካህናት የተሰጠው የአቅም ማሳደጊያ ሥልጠና ተጠናቀቀ።
ሐምሌ ፲፱ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም የአ/አ ሀገረ ስብከት ሚዲያ በአፍሪካ ኅብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ለደብሩ ካህናት ለሦስት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው የአቅም ማሳደጊያ ሥልጠና በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁ ተገለጸ። የደብሩ አስተዳደር እንዳስታወቀው፣ የመንፈሳዊ አገልግሎት ልማት የሚለካው በሕንፃ ግንባታ ብቻ ሳይሆን በዋነኝነት በሰው ኃይል ግንባታና ምዕመናንን በዕውቀት ወደ ቤተ ክርስቲያን በማቅረብ እንደሆነ በመታመን ሥልጠናው መዘጋጀቱን […]
የሲኤምሲ ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ካቴድራል ተብሎ ተሠየመ።
ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም (አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስር የሚገኘው ታላቁ ደብረ ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በዛሬው ዕለት በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ካቴድራል ተብሎ ተሠይሟል። ቤተ ክርስቲያኑ ላለፉት ዓመታት ለአካባቢው ምዕመናን ታላቅ የመንፈሳዊ አገልግሎት ማእከል በመሆን ሲያገለግል የቆየ ሲሆን፣ የአገልግሎቱ ስፋት፣ የማኅበረሰቡ ቁጥር ማደግ፣ እንዲሁም የሕንጻውና የአደረጃጀቱ ታላቅነት አሁን ላይ […]
የሀገር አቀፍ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች ሥልጠና በወንጪ ሐይቅ ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም ታሪካዊ ጉብኝት በማድረግ ተጠናቀቀ።
ሐምሌ ፲፩ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም. አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ “የሕዝብ ግንኙነት ስኬት ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት” በሚል መሪ ቃል ለሀገር አቀፍ የአህጉረ ስብከት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች በከፍተኛ ዝግጅት ሲሰጥ የሰነበተው ፫ኛው ዙር ሥልጠና በዛሬው ዕለት በወንጪ ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም ጉብኝት ተጠናቋል። የዚሁ ታሪካዊ ሥልጠና ማጠቃለያ ይሆን ዘንድ የአህጉረ ስብከት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት […]
የቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዲግሪ መርሐ ግብር እና በቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ያስተማሯቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የቅድስት ልደታ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የዲግሪ መርሐ ግብራት በጤና ሳይንስ እና ሌሎች ዘርፎች ያስተማራቸውን ተማሪዎቹን ብፁዕ አቡነ ሚካኤል የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ የደብሩ አስተዳዳሪ መልአከ ስብሐት አባ ገብረ ሥላሴ አማረ በተገኙበት አስመርቋል። ኮሌጁ በዲግሪ 460 ፤ በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና 343 በጠቅላላው 803 ተማሪዎችን ነው […]
” የገዳማት ኅብረትና የሚዲያ አጠቃቀም ” በሚል መሪ ሐሳብ የገዳማት ኅብረት ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፣የ ራያ ሀገረ ስብከትና የማኅበራት ማደራጃ መምሪያ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት የግማሽ ቀን ውይይት አካሄደ።
ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ በጠቅላይ ቤተ ክህነት የተካሄደው ውይይት የተጀመረው “ጌታ ሆይ ውሃ የሆነውን ገዳማዊ ሕይወታችንን ወደ ወይን ትቀይረው ዘንድ ከጉባኤያችን ግባ” በሚል ተማጽኖ ነው። ጉባኤው በዓመት ሁለት ጊዜ መደበኛ ስብሰባ የሚያካሂድ ሲሆን የአሁኑ ጉባኤ ሁለተኛውና የዓመቱ ማጠቃለያ መሆኑ ተገልጿል። በጉባኤው መጀመሪያ ላይ የኅብረቱ ሰብሳቢ የሆኑት አባ ዘኢየሱስ ወጋየሁ የምሁር አቡነ ዜና […]
የቤተክርስቲያንን የሕዝብ ግንኙነት አገልግሎት በዘመናዊ መንገድ ለማጠናከር የሚያስችል የምክክርና የሥልጠና መርሐ ግብር የአህጉረ ስብከት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች በተገኙበት ተካሔደ።
ሐምሌ ፲፩ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ አዘጋጅነት ለአህጎረ ስብከት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች በተዘጋጀው የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ላይ «የቤተ ክርስቲያን ትርክት» በሚል ርዕስ ልዩ ሥልጠና ተሰጠ። ሥልጠናው በጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል በሐምሌ ፱ እና ፲ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም. በተካሄደው የሁለት ቀን መርሐ […]
የአህጉረ ስብከት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች በጠቅላይ ቤተ ክህነት እየተገነባ ያለውን ዘመናዊ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ የግንባታ ሂደትን ጎበኙ።
ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም “የሕዝብ ግንኙነት ስኬት ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት” በሚል መሪ ቃል ለአገር ውስጥ የአህጉረ ስብከት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች በተዘጋጀው ስልጠና ካጠናቀቁ በኋላ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ ውስጥ እየተገነባ ያለውን ሁለገብ ዘመናዊ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ የግንባታ ሂደትን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ሥራ አስኪያጅ፤ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት […]