የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት 14ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ በተገኙበት በመንበረ ጸባዖት ቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል በመከበር ላይ ይገኛል።August 16, 2026ነሐሴ 10ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የአምስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ፕሬዚደንትና የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም ምክር ቤት የክብር ፕሬዚደንት አሥራ አራተኛ ዓመት የመታሰቢያ በዓል ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000048.jpeg 336 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-08-16 11:54:382026-08-16 11:54:38የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት 14ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ በተገኙበት በመንበረ ጸባዖት ቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል በመከበር ላይ ይገኛል።
14ኛ ዓመት ዕረፍት መታሰቢያ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክAugust 15, 2026የብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ፤ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ፕሬዚደንት፣ የዓለም ሃይማኖቶች ምክር ቤት ለሰላም የክብር ፕሬዚደንት፣ የዓለም የሰላም አምባሳደር፤ 13ኛ ዓመት ዕረፍት ነሐሴ 10 ቀን 2017 ዓ.ም በመንበረ ጻባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በደማቅ ሁኔታ ይከበራል፡፡ በዚህ ጽሑፍ የቅዱስነታቸው ሐዋርያዊ አገልግሎታቸውን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000047.jpeg 428 336 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-08-15 12:00:582026-08-15 12:00:5814ኛ ዓመት ዕረፍት መታሰቢያ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ
በሀገረ ስብከቱ ሥር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የሁሉም ትብብር እንደሚያስፈልጋቸው መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ገለጹ።August 15, 2026ነሐሴ ፰/፳፻፲፰ ዓ/ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ በሀገረ ስብከቱ ሥር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የሁሉም ትብብር እንደሚያስፈልጋቸው መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ገለጹ። የሀገረ ስብከቱ አዲሱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በተከናወነው የእንኳን ደህና መጡ አቀባበልና ትውውቅ መርሐ ግብር ላይ ነው። በመርሐ ግብሩ ንቡረ ዕድ ኤልያስ አብርሃ የመንበረ ፓትርያርክ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000045.jpeg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-08-15 11:56:372026-08-15 11:56:37በሀገረ ስብከቱ ሥር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የሁሉም ትብብር እንደሚያስፈልጋቸው መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ገለጹ።
አዲስ ለተመደቡት የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ አቀባበል ተደረገላቸው።August 14, 2026በመርሐ ግብሩ ንቡረ ዕድ ኤልያስ አብርሃ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የመንፈሳዊ ዘርፍ ምክልት ሥራ አስኪያጅ፣ መልአከ ሰላም ዶ/ር አባ ቃለጽድቅ ሙሉጌታ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ዋና ሐላፊ፣ የሀገረ ስብከቱ የዋና ዋና ክፍል ሐላፊዎች የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጆች፣ የሀገረ ስብከቱና የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሠራተኞች ተገኝተዋል። Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000045.jpeg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-08-14 16:53:592026-08-14 16:53:59አዲስ ለተመደቡት የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ አቀባበል ተደረገላቸው።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ በኢትዮጵያ የግሪክ አምባሳደር ሚስተር አንቶንዮስ ስጉሮፖሎስን (Antonios Sgouropoulos) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።August 14, 2026ነሐሴ ፯ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በኢትዮጵያ የግሪክ ኤምባሲ አምባሳደር አንቶኒዮስ ስጉሮፖሎስን (Antonios Sgouropoulos) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በኖርዲክና ግሪክ ሀገረ ስብከት በግሪክ አቴንስ ከተማ በምትገኘው ምክሐ ደናግል ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000046.jpeg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-08-14 06:05:022026-08-14 17:15:31ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ በኢትዮጵያ የግሪክ አምባሳደር ሚስተር አንቶንዮስ ስጉሮፖሎስን (Antonios Sgouropoulos) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አሠራሯን ወደ ዲጂታል ሥርዓት ለማሸጋገር የሚያስችሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን አጠናቃ ተግባራዊ ልታደርግ መሆኑን ተገለጸ።August 13, 2026ነሐሴ 7 ቀን 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአሠራር ሥርዓቷን ከወረቀት ንክኪ ነፃ ወደ ሆነ የዲጂታል አሠራር ለማሸጋገር የሚረዱ የመሠረተ ልማት እና የሶፍትዌር ፕሮጀክቶችን አጠናቃ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ልትሸጋገር መሆኑ ተገለጸ። በዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ውይይት መድረክ ላይ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የምዕራብ ሸዋ እና የሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000044.jpg 252 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-08-13 18:22:582026-08-13 18:22:58የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አሠራሯን ወደ ዲጂታል ሥርዓት ለማሸጋገር የሚያስችሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን አጠናቃ ተግባራዊ ልታደርግ መሆኑን ተገለጸ።
የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት በበጀት ዓመቱ የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡ አስታወቀ። ድርጅቱ ከ289 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል ።August 10, 2026ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት አቅርቧል። ድርጅቱ በበጀት ዓመቱ ያገኘው ጠቅላላ ገቢ ካለፈው 2017 በጀት ዓመት ጋር […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000043.jpeg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-08-10 12:53:302026-08-10 12:53:30የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት በበጀት ዓመቱ የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡ አስታወቀ። ድርጅቱ ከ289 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል ።
“መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ”August 6, 2026በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ፣ አሜን ! በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ! የሰውን ወገን ለማዳን የልጁ ማደሪያ ትሆን ዘንድ ድንግል ማርያምን የመረጠ መፍቀሬ ሰብእ እግዚአብሔር ኣምላካችን እንኳን ለሁለት ሺሕ ዓሥራ ስምንት ዓመተ ምሕረት ጾመ ማርያም ኣደረሰን ኣደረሳችሁ! “ወእመሰ ታፈቅሩኒ ዕቀቡ ትእዛዝየ፡- ከወደዳችሁኝስ ትእዛዜን ጠብቁ” (ዮሐ.14፥15)፤ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000042.jpeg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-08-06 18:34:282026-08-06 18:34:28“መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ”
የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ያስገነባው 1B+G+8 ሕንጻ በቅዱስ ፓትርያርኩ ቡራኬ ተመረቀ።August 1, 2026ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከበኲረ ምእመናን ከበደ ተካልኝ በስጦታ ባገኘው በ22 ማዞሪያ ጎላጎል ሕንጻ አጠገብ ያስገነባው B+G+8 ሕንጻ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ቡራኬ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል ። […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000041.jpeg 298 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-08-01 16:27:162026-08-01 16:36:14የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ያስገነባው 1B+G+8 ሕንጻ በቅዱስ ፓትርያርኩ ቡራኬ ተመረቀ።
ለአይሲቲ እና ለሚዲያ ባለሙያዎች ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ዙርያ ሥልጠና ተሰጠ፡፡August 1, 202623 ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ በመንበረ ፖትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ለአይሲቲ እና ለሚዲያ ባለሙያዎች ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ዙርያ ስልጠና ተሰጠ፡፡ በስልጠናው የአባቶች እና የቤተክርስቲያንን ክብርንና ገፅታ የማይገነቡ መስሎችን ከማጋራት መቆጠብ እንደሚገባ ተገልጿል። በሥልጠናውን ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ, የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000040.jpeg 252 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-08-01 16:25:262026-08-01 16:25:26ለአይሲቲ እና ለሚዲያ ባለሙያዎች ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ዙርያ ሥልጠና ተሰጠ፡፡
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት 14ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ በተገኙበት በመንበረ ጸባዖት ቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል በመከበር ላይ ይገኛል።
ነሐሴ 10ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የአምስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ፕሬዚደንትና የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም ምክር ቤት የክብር ፕሬዚደንት አሥራ አራተኛ ዓመት የመታሰቢያ በዓል ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ […]
14ኛ ዓመት ዕረፍት መታሰቢያ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ
የብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ፤ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ፕሬዚደንት፣ የዓለም ሃይማኖቶች ምክር ቤት ለሰላም የክብር ፕሬዚደንት፣ የዓለም የሰላም አምባሳደር፤ 13ኛ ዓመት ዕረፍት ነሐሴ 10 ቀን 2017 ዓ.ም በመንበረ ጻባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በደማቅ ሁኔታ ይከበራል፡፡ በዚህ ጽሑፍ የቅዱስነታቸው ሐዋርያዊ አገልግሎታቸውን […]
በሀገረ ስብከቱ ሥር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የሁሉም ትብብር እንደሚያስፈልጋቸው መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ገለጹ።
ነሐሴ ፰/፳፻፲፰ ዓ/ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ በሀገረ ስብከቱ ሥር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የሁሉም ትብብር እንደሚያስፈልጋቸው መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ገለጹ። የሀገረ ስብከቱ አዲሱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በተከናወነው የእንኳን ደህና መጡ አቀባበልና ትውውቅ መርሐ ግብር ላይ ነው። በመርሐ ግብሩ ንቡረ ዕድ ኤልያስ አብርሃ የመንበረ ፓትርያርክ […]
አዲስ ለተመደቡት የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ አቀባበል ተደረገላቸው።
በመርሐ ግብሩ ንቡረ ዕድ ኤልያስ አብርሃ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የመንፈሳዊ ዘርፍ ምክልት ሥራ አስኪያጅ፣ መልአከ ሰላም ዶ/ር አባ ቃለጽድቅ ሙሉጌታ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ዋና ሐላፊ፣ የሀገረ ስብከቱ የዋና ዋና ክፍል ሐላፊዎች የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጆች፣ የሀገረ ስብከቱና የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሠራተኞች ተገኝተዋል።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ በኢትዮጵያ የግሪክ አምባሳደር ሚስተር አንቶንዮስ ስጉሮፖሎስን (Antonios Sgouropoulos) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።
ነሐሴ ፯ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በኢትዮጵያ የግሪክ ኤምባሲ አምባሳደር አንቶኒዮስ ስጉሮፖሎስን (Antonios Sgouropoulos) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በኖርዲክና ግሪክ ሀገረ ስብከት በግሪክ አቴንስ ከተማ በምትገኘው ምክሐ ደናግል ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን […]
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አሠራሯን ወደ ዲጂታል ሥርዓት ለማሸጋገር የሚያስችሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን አጠናቃ ተግባራዊ ልታደርግ መሆኑን ተገለጸ።
ነሐሴ 7 ቀን 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአሠራር ሥርዓቷን ከወረቀት ንክኪ ነፃ ወደ ሆነ የዲጂታል አሠራር ለማሸጋገር የሚረዱ የመሠረተ ልማት እና የሶፍትዌር ፕሮጀክቶችን አጠናቃ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ልትሸጋገር መሆኑ ተገለጸ። በዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ውይይት መድረክ ላይ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የምዕራብ ሸዋ እና የሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት […]
የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት በበጀት ዓመቱ የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡ አስታወቀ። ድርጅቱ ከ289 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል ።
ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት አቅርቧል። ድርጅቱ በበጀት ዓመቱ ያገኘው ጠቅላላ ገቢ ካለፈው 2017 በጀት ዓመት ጋር […]
“መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ”
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ፣ አሜን ! በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ! የሰውን ወገን ለማዳን የልጁ ማደሪያ ትሆን ዘንድ ድንግል ማርያምን የመረጠ መፍቀሬ ሰብእ እግዚአብሔር ኣምላካችን እንኳን ለሁለት ሺሕ ዓሥራ ስምንት ዓመተ ምሕረት ጾመ ማርያም ኣደረሰን ኣደረሳችሁ! “ወእመሰ ታፈቅሩኒ ዕቀቡ ትእዛዝየ፡- ከወደዳችሁኝስ ትእዛዜን ጠብቁ” (ዮሐ.14፥15)፤ […]
የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ያስገነባው 1B+G+8 ሕንጻ በቅዱስ ፓትርያርኩ ቡራኬ ተመረቀ።
ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከበኲረ ምእመናን ከበደ ተካልኝ በስጦታ ባገኘው በ22 ማዞሪያ ጎላጎል ሕንጻ አጠገብ ያስገነባው B+G+8 ሕንጻ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ቡራኬ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል ። […]
ለአይሲቲ እና ለሚዲያ ባለሙያዎች ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ዙርያ ሥልጠና ተሰጠ፡፡
23 ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ በመንበረ ፖትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ለአይሲቲ እና ለሚዲያ ባለሙያዎች ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ዙርያ ስልጠና ተሰጠ፡፡ በስልጠናው የአባቶች እና የቤተክርስቲያንን ክብርንና ገፅታ የማይገነቡ መስሎችን ከማጋራት መቆጠብ እንደሚገባ ተገልጿል። በሥልጠናውን ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ, የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም […]