የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የመቄዶንያ አረጋውያንና አአምሮ ሕሙማን ማዕከልን ጎብኝቶ የ300,000 ብር ድጋፍ አደረገ!!September 10, 2026ጳጉሜን ፭ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ የሥራ ሐላፊዎች እና ሰባክያነ ወንጌል የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በመምሪያው ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ማርቆስ መሪነት በመቄዶንያ አረጋውያንና አአምሮ ሕሙማን ማዕከልን ጎብኝቷል። በማዕከሉ ለሚገኙ ወገኖች የበዓል መዋያ ይሆናቸው ዘንድ በመምሪያው ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ ማርቆስና በመምሪያው ሰባክያነ ወንጌልና ልዩ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000071.jpeg 252 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-09-10 16:53:572026-09-10 16:53:57የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የመቄዶንያ አረጋውያንና አአምሮ ሕሙማን ማዕከልን ጎብኝቶ የ300,000 ብር ድጋፍ አደረገ!!
“አፍሪካ መጠበቅ አትችልም” በሚል ርዕስ ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከሌሎች ተቋማት ጋር በመሆን አህጉር አቀፍ የአየር ንብረት ዘመቻ በይፋ አስጀመረች ።September 10, 2026ጳጉሜን ፬/፳፻፲፰ ዓ/ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድዖ ኮሚሽን፣ ከ’ACT Alliance’ እና በአየር ንብረት ላይ በትብብር ከሚሠሩ የአፍሪካ የእምነት ተቋማትና አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር “አፍሪካ መጠበቅ አትችልም ከቃል ኪዳን ወደ ፍትሐዊ ትግበራ” (Africa Can’t Wait: From Pledges to Just Implementation) የተሰኘ የአየር ንብረት ዘመቻን በይፋ አስጀመረች። ይህ ዘመቻ አዲስ አበባ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000070.jpeg 252 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-09-10 16:50:442026-09-10 16:50:44“አፍሪካ መጠበቅ አትችልም” በሚል ርዕስ ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከሌሎች ተቋማት ጋር በመሆን አህጉር አቀፍ የአየር ንብረት ዘመቻ በይፋ አስጀመረች ።
ርእሰ ዐውደ ዓመት የአዲስ ዘመን መጀመሪያSeptember 10, 2026ዘመን የመስጠትና የመንሳት የማዳንና የማሳመም ሥልጣን የለውም፡፡ በላእከ ወንጌል በእደ ማርያም ይትባረክ የሀገረ ስብከቱ የትምህርት ሥርጭት ሐላፊ በኢትዮጵያ ያለፈው ዓመት አልቆ የሚተካው የሚጀመርበት መስከረም አንድ ቀን ስለሆነ በቤተክርስቲያናችን ሥርዓት መሠረት ርእሰ ዐውደ ዓመት ይባላል፡፡ ዘመን ሲያልፍ ዘመን ይተካል፡፡ ትውልድም ሲያልፍ ትውልድ ይተካል፡፡ ለኅልፈትና ለውላጤ የተፈጠረ ፍጡር ሁሉ ወቅትና ጊዜ አለው፡፡ በዚያው በተሰጠው ዘመን ሁሉም ሥራውን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000069.jpeg 336 336 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-09-10 16:48:132026-09-10 16:48:13ርእሰ ዐውደ ዓመት የአዲስ ዘመን መጀመሪያ
ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የዕብራውያን አዲስ ዓመት መጀመሪያ “ሮሽ ሐሻናህ” በዓል ላይ በእስራኤል ኤምባሲ ተገኝተው የእንኳን አደረሳይሁ መልእክት አስተላለፉ።September 10, 2026ጳጉሜን 3 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስአበባ -ኢትዮጵያ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የዕብራዊያን አዳስ ዓመት መጀመሪያ “ሮሽ ሐሻናህ” በዓል በኢትዮጵያ የእስራኤል ኤምባሲ ጷጉሜ 2ቀን 2018 ዓ.ም ሲከበር በኤምባሲው ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። (ሮሽ ሐሻናህ) በዕብራውያን ዘንድ የዓመት መጀመሪያ በመሆን የተጀመረው በኖህ ዘመን መሆኑን የገለጹት ብፁዕነታቸው ኖህና ልጆቹ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000068.jpeg 252 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-09-10 16:44:382026-09-10 16:44:38ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የዕብራውያን አዲስ ዓመት መጀመሪያ “ሮሽ ሐሻናህ” በዓል ላይ በእስራኤል ኤምባሲ ተገኝተው የእንኳን አደረሳይሁ መልእክት አስተላለፉ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ የአንድ ፐርሰንት ወርኃ መዋጮ አስመልክቶ የምስጋናና ዕውቅና መርሐ ግብር አካሔደ።September 10, 2026ጳጉሜን ፫/፳፻፲፰ ዓ/ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ በ2018 ዓ.ም የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ የአንድ ፐርሰንት ወርሐዊ መዋጮ ገቢ አሰባሰብ ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ ባለድርሻ አካላት የምስጋናና የዕውቅና መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ሊቀ ጳጳስ ባስተላለፉት አባታዊ መልእክት ወንጌል ከእግዚአብሔር ጋር የምንገናኝበት መንገድ ስለሆነ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000067.jpeg 252 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-09-10 16:40:282026-09-10 16:40:28የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ የአንድ ፐርሰንት ወርኃ መዋጮ አስመልክቶ የምስጋናና ዕውቅና መርሐ ግብር አካሔደ።
በሱዳን ካርቱም በእርስ በርስ ጦርነት ምክንያት የተዘጋው ታሪካዊው የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የሚከፈትበትን ሁኔታ ለማመቻቸት በብፁዕ አቡነ ማቴዎስ የተመራው ልዑክ በኢትዮጵያ ከሱዳን አምባሳደር ጋር ተወያዩ፡፡September 5, 2026ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በሰሜን አፍሪካ ሀገረ ስብከት የሚገኘው የካርቱም ደብረ ሰላም መድኀኔዓለም ቤተክርስቲያን ከ50 ዓመታት በፊት በግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ አማካኝነት በካርቱም ከተማ ደረጃ አንድ በሚባል ሥፍራ የታነጸ ታላቅ ቤተክርስቲያን መሆኑ ይታወቃል፡፡ ከሦስት ዓመት በፊት በሱዳን በተቀሰቀሰው የእርስ በእርስ ጦርነት ሳቢያ አገልግሎቱ ተቋርጦ የቆየው ይህ ታሪካዊ ቤተክርስቲያን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000066.jpg 262 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-09-05 18:30:422026-09-05 18:30:42በሱዳን ካርቱም በእርስ በርስ ጦርነት ምክንያት የተዘጋው ታሪካዊው የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የሚከፈትበትን ሁኔታ ለማመቻቸት በብፁዕ አቡነ ማቴዎስ የተመራው ልዑክ በኢትዮጵያ ከሱዳን አምባሳደር ጋር ተወያዩ፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረው «ቅድሚያ ለወንጌል» ሥልጠና የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ።September 5, 2026ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት «ቅድሚያ ለወንጌል» በሚል መሪ ቃል ሲሰጥ የነበረው የሥልጠና መርሐ ግብር በተሳታፊዎች የጋራ የአቋም መግለጫና በሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኃላፊ መምህር ሰለሞን በቀለ ፤ መመሪያ ማጠቃለያ ተጠናቋል። ከነሐሴ 25 እስከ 28 ቀን 2018 […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000065.jpeg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-09-05 18:26:032026-09-05 18:26:03በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረው «ቅድሚያ ለወንጌል» ሥልጠና የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ።
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አይሲቲና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ሥራ ተጠናክሮ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ።September 2, 2026ነሐሴ፳፯ ቀን፳፻ ፲ወ፰ ዓ.ም አዲስአበባ -ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጥንታዊት፤ ብሔራዊት፤ ዓለም አቀፋዊት፤ሐዋርያዊት እና ሲኖዶሳዊት ቤተ ክርስቲያን እንደመሆንዋ መጠን ዶግማዋን፣ ቀኖናዋን፤ትውፊቷንና ሥርዓቷን በጠበቀ መልኩ መንፈሳዊ እና ማኀበራዊ አገልግሎቷን ለማጠናከር እና ተደራሽ ለማድረግ ከምታከናውናቸው በርካታ ተግባራት መካከል ዘመኑ የደረሰበት የአይሲቲና የዲጂታል ሽግግር ሥራ ዋነኛው መሆኑ ይታወቃል:: ከዚሁ አንጻር የስብከተ ወንጌል አገልግሎትን በመላው ዓለም ለማስፋፋት፣ ታሪካዊ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000064.jpg 365 336 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-09-02 18:07:492026-09-02 19:49:17በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አይሲቲና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ሥራ ተጠናክሮ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ።
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስተዳደር ጉባኤ የሚታይ የሚጨበጥ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ።September 2, 2026ነሐሴ ፳፮/፳፻፲፰ ዓ/ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስተዳደር ጉባኤ በተቋሙ የሚታይ የሚጨበጥ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ። በቅርቡ የተመደቡት መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ አዲሶቹንና ነባር የዋና ክፍል ሐላፊዎች ጋር መደበኛ የአስተዳዳር ጉባኤ ማካሔድ ጀምረዋል። በቋሚ ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መነሻነት በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000063.jpeg 252 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-09-02 04:17:042026-09-02 04:17:04የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስተዳደር ጉባኤ የሚታይ የሚጨበጥ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ።
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 15ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ::September 2, 2026ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 15ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል አካሂዷል። በዚህ ታላቅ ጉባኤ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክብሩ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ተወካይ ብፁዕ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/a000060.jpeg 299 448 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-09-02 04:14:132026-09-02 04:14:13የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 15ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ::
የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የመቄዶንያ አረጋውያንና አአምሮ ሕሙማን ማዕከልን ጎብኝቶ የ300,000 ብር ድጋፍ አደረገ!!
ጳጉሜን ፭ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ የሥራ ሐላፊዎች እና ሰባክያነ ወንጌል የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በመምሪያው ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ማርቆስ መሪነት በመቄዶንያ አረጋውያንና አአምሮ ሕሙማን ማዕከልን ጎብኝቷል። በማዕከሉ ለሚገኙ ወገኖች የበዓል መዋያ ይሆናቸው ዘንድ በመምሪያው ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ ማርቆስና በመምሪያው ሰባክያነ ወንጌልና ልዩ […]
“አፍሪካ መጠበቅ አትችልም” በሚል ርዕስ ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከሌሎች ተቋማት ጋር በመሆን አህጉር አቀፍ የአየር ንብረት ዘመቻ በይፋ አስጀመረች ።
ጳጉሜን ፬/፳፻፲፰ ዓ/ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድዖ ኮሚሽን፣ ከ’ACT Alliance’ እና በአየር ንብረት ላይ በትብብር ከሚሠሩ የአፍሪካ የእምነት ተቋማትና አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር “አፍሪካ መጠበቅ አትችልም ከቃል ኪዳን ወደ ፍትሐዊ ትግበራ” (Africa Can’t Wait: From Pledges to Just Implementation) የተሰኘ የአየር ንብረት ዘመቻን በይፋ አስጀመረች። ይህ ዘመቻ አዲስ አበባ […]
ርእሰ ዐውደ ዓመት የአዲስ ዘመን መጀመሪያ
ዘመን የመስጠትና የመንሳት የማዳንና የማሳመም ሥልጣን የለውም፡፡ በላእከ ወንጌል በእደ ማርያም ይትባረክ የሀገረ ስብከቱ የትምህርት ሥርጭት ሐላፊ በኢትዮጵያ ያለፈው ዓመት አልቆ የሚተካው የሚጀመርበት መስከረም አንድ ቀን ስለሆነ በቤተክርስቲያናችን ሥርዓት መሠረት ርእሰ ዐውደ ዓመት ይባላል፡፡ ዘመን ሲያልፍ ዘመን ይተካል፡፡ ትውልድም ሲያልፍ ትውልድ ይተካል፡፡ ለኅልፈትና ለውላጤ የተፈጠረ ፍጡር ሁሉ ወቅትና ጊዜ አለው፡፡ በዚያው በተሰጠው ዘመን ሁሉም ሥራውን […]
ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የዕብራውያን አዲስ ዓመት መጀመሪያ “ሮሽ ሐሻናህ” በዓል ላይ በእስራኤል ኤምባሲ ተገኝተው የእንኳን አደረሳይሁ መልእክት አስተላለፉ።
ጳጉሜን 3 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስአበባ -ኢትዮጵያ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የዕብራዊያን አዳስ ዓመት መጀመሪያ “ሮሽ ሐሻናህ” በዓል በኢትዮጵያ የእስራኤል ኤምባሲ ጷጉሜ 2ቀን 2018 ዓ.ም ሲከበር በኤምባሲው ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። (ሮሽ ሐሻናህ) በዕብራውያን ዘንድ የዓመት መጀመሪያ በመሆን የተጀመረው በኖህ ዘመን መሆኑን የገለጹት ብፁዕነታቸው ኖህና ልጆቹ […]
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ የአንድ ፐርሰንት ወርኃ መዋጮ አስመልክቶ የምስጋናና ዕውቅና መርሐ ግብር አካሔደ።
ጳጉሜን ፫/፳፻፲፰ ዓ/ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ በ2018 ዓ.ም የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያና ማጠናከሪያ የአንድ ፐርሰንት ወርሐዊ መዋጮ ገቢ አሰባሰብ ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉ ባለድርሻ አካላት የምስጋናና የዕውቅና መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ሊቀ ጳጳስ ባስተላለፉት አባታዊ መልእክት ወንጌል ከእግዚአብሔር ጋር የምንገናኝበት መንገድ ስለሆነ […]
በሱዳን ካርቱም በእርስ በርስ ጦርነት ምክንያት የተዘጋው ታሪካዊው የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የሚከፈትበትን ሁኔታ ለማመቻቸት በብፁዕ አቡነ ማቴዎስ የተመራው ልዑክ በኢትዮጵያ ከሱዳን አምባሳደር ጋር ተወያዩ፡፡
ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በሰሜን አፍሪካ ሀገረ ስብከት የሚገኘው የካርቱም ደብረ ሰላም መድኀኔዓለም ቤተክርስቲያን ከ50 ዓመታት በፊት በግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ አማካኝነት በካርቱም ከተማ ደረጃ አንድ በሚባል ሥፍራ የታነጸ ታላቅ ቤተክርስቲያን መሆኑ ይታወቃል፡፡ ከሦስት ዓመት በፊት በሱዳን በተቀሰቀሰው የእርስ በእርስ ጦርነት ሳቢያ አገልግሎቱ ተቋርጦ የቆየው ይህ ታሪካዊ ቤተክርስቲያን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ […]
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት አዘጋጅነት ሲካሄድ የነበረው «ቅድሚያ ለወንጌል» ሥልጠና የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ።
ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት «ቅድሚያ ለወንጌል» በሚል መሪ ቃል ሲሰጥ የነበረው የሥልጠና መርሐ ግብር በተሳታፊዎች የጋራ የአቋም መግለጫና በሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኃላፊ መምህር ሰለሞን በቀለ ፤ መመሪያ ማጠቃለያ ተጠናቋል። ከነሐሴ 25 እስከ 28 ቀን 2018 […]
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አይሲቲና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ሥራ ተጠናክሮ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ።
ነሐሴ፳፯ ቀን፳፻ ፲ወ፰ ዓ.ም አዲስአበባ -ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጥንታዊት፤ ብሔራዊት፤ ዓለም አቀፋዊት፤ሐዋርያዊት እና ሲኖዶሳዊት ቤተ ክርስቲያን እንደመሆንዋ መጠን ዶግማዋን፣ ቀኖናዋን፤ትውፊቷንና ሥርዓቷን በጠበቀ መልኩ መንፈሳዊ እና ማኀበራዊ አገልግሎቷን ለማጠናከር እና ተደራሽ ለማድረግ ከምታከናውናቸው በርካታ ተግባራት መካከል ዘመኑ የደረሰበት የአይሲቲና የዲጂታል ሽግግር ሥራ ዋነኛው መሆኑ ይታወቃል:: ከዚሁ አንጻር የስብከተ ወንጌል አገልግሎትን በመላው ዓለም ለማስፋፋት፣ ታሪካዊ […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስተዳደር ጉባኤ የሚታይ የሚጨበጥ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ።
ነሐሴ ፳፮/፳፻፲፰ ዓ/ም አ/አ/ሀገረ ስብከት ሚዲያ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስተዳደር ጉባኤ በተቋሙ የሚታይ የሚጨበጥ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ። በቅርቡ የተመደቡት መልአከ ብርሃን ሰሎሞን በቀለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ አዲሶቹንና ነባር የዋና ክፍል ሐላፊዎች ጋር መደበኛ የአስተዳዳር ጉባኤ ማካሔድ ጀምረዋል። በቋሚ ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መነሻነት በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት […]
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 15ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ::
ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 15ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እና 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል አካሂዷል። በዚህ ታላቅ ጉባኤ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክብሩ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ተወካይ ብፁዕ […]