ማስታወቂያ የትውውቅ መርሐ ግብር ጥሪ
ማስታወቂያ
የትውውቅ መርሐ ግብር ጥሪ
በቅድሚያ የተቀደሰውን የጾመ ፍልሰታ ለማርያም ሱባኤን በቸርነቱ አስፈጽሞ እንኳን ለወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም የትንሣኤና የዕርገት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ እንላለን።
ሰሞኑን ከነሐሴ 8/2018 ዓ/ም ጀምሮ
መልአከ_ብርሃን_ሰሎሞን_በቀለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት መመደባቸው የሚታወስ ነው።
በመሆኑም ከገዳማትና አድባራት የሥራ ሐላፊዎች ጋር የትውውቅ መርሐ ግብር ለማከናወን ቀጠሮ ተይዟል።
ስለሆነም ነሐሴ 19/2018 ዓ/ም በሀገረ ስብከቱ አደራሽ ከ2:30 ሰዓት ጀምሮ በሚደረገው የትውውቅ መርሐ ግብር ላይ
©የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት
