• "እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና" መዝ 135:1

  • ”ባህርም አይታ ሸሸች : ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ : ተራሮች እንደ ኮርማዎች ዘለሉ” መዝ 113 ፥ 3

ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በዛሬው ዕለት ከ፪፻ አገልጋዮች በላይ ክህነት ሲሰጡ የአንድ ቤተሰብ አባላት #አባታቸው የቅስና ሁለት ልጆቹ የዲቁና ማዕረግ ተቀበሉ

መስከረም ፬/፳፻፲፰ ዓ/ም ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባና የሀዲያ ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በዛሬው ዕለተ ሰንበት በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል ከ፪፻ በላይ ለሚሆኑ አገልጋዮች ማዕረገ ክህነት ሰጡ። ከተቀበሉት አገልጋዮች መካከልም የአንድ ቤተሰብ አባላት #አባታቸው_ቅስና_ሁለት_ልጆቹ_ዲቁና_ማዕረግ_ተሰጥቷቸዋል። በቦሌ መከብፁዕነታቸው ጋር በመሆን ብፁዕ አቡነ ኤጲፋንዮስ የምሥራቅ ጉራጌ ሀገረ ስብከት ጳጳስ ማዕረገ ክህነት የሰጡ ሲሆን መጋቤ ስብሐት ዐቢይ […]

በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ የዐዲስ ዓመት የእንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች ያስተላላፉት የእንኳን አደረሰዎ መልእክት

< ዓመቶችህ ለልጅ ልጅ ናቸው፡፡ መዝ. 102,24> ❖ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ❖ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ የማኅበራት ማደራጃ መምሪያ እና የቤተ መጻሕፍት ወመዘክር መምሪያ የበላይ ሓላፊ እና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ❖ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት […]

ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ለ፳፻፲፰ ዓ/ም ዐዲስ ዓመት የእንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር ተካሔደ

የ፳፻፲፰ ዓ/ም ዐዲስ ዓመት የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ የእንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር ተካሔደ። በመርሐ ግብሩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ተሃይማኖት፣ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ፣ ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ አቡነ ዲዮስቆሮስ፣ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የሀገረ ስብከታችን ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የመንበረ […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶስክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት የበላይ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ የተመራ የሥራ አመራር ቦርድና አስተዳደር ልኡክ ለብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞቱን ገለጸ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶስክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት የበላይ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ የተመራ የሥራ አመራር ቦርድና አስተዳደር ልኡክ ለብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባና ሀዲያ ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞቱን ገለጸ። ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ የምሥራቅ ና የሰሜን አፍሪካ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የመገናኛ ብዙኃኑ የበላይ ሐላፊ የተመራ ልኡኩ […]

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ቃለ በረከት

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ የ2018 ዓ,ም የዘመን መለወጫ በዓልን መግባት አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ ቃለ ምእዳንና ቡራኬ ሰጥተዋል ፣ የቅዱስነታቸው ሙሉ መልእክት የሚከተለው ነው። ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ዘተናገረ በበዓለ […]

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ምርቃትን አስመልክቶ የደስታ መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ። የቅዱስነታቸው መልእክት የሚከተለው ነው

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ‹‹ወስሙ ለካልእ ፈለገ ግዮን ወውእቱ ዘየዐውድ ኵሎ ምድረ ኢትዮጵያ፦ “የሁለተኛውም ወንዝ ስም ግዮን ነው፤ እርሱም የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ይከብባል ” (ዘፍ 2+13) ኢትዮጵያ የሚለው ስም ጽርዓዊ፣ ደኃራዊ ስም ሲሆን ቀደም ሲል የኖኅ የልጅ ልጅ በሆነው በኵሽ ምክንያት የኵሽ ምድር እንዲሁም ምድረ አዜብ፣ ምድረ ሳባ፣ ምድር ኣግዐዚት በመባል […]

ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ከኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ውይይት አደረጉ

ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ከኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ውይይት አደረጉ። በውይይታቸው ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕድ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በ1940 ዓ/ም የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ሲመሠረት መስራች ከሆኑ አብያተ እምነታት መካከል በቀዳሚ የምትጠቀስ መሆኗን የተሳ ሲሆን በሀገራችን ትውልዳዊና ሀገራዊ ሁለንተናዊ አገልግሎቶች ላይ […]

የቅዱስ ያሬድን ሕይወትና ሥራዎችን የሚያሳይ መንፈሳዊ ፊልም ዝግጅትን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ

በዋካ ኢንተርቴይመንት የሚሠራውን የቅዱስ ያሬድን ሕይወት እና ሥራዎች የሚያሳይ መንፈሳዊ ፊልም አስመልክቶ ከሊቃውንት ጋር ውይይት በማካሄድ መግለጫ ተሰጠ። የቅዱስ ያሬድን ሕይወት እና ሥራዎች የሚያሳይ መንፈሳዊ ፊልም በዋካ ኢንተርቴይመንት ተሠርቶ በ#EOTCTV ለማሣየት የታቀደውን እቅድ አስመልክቶ የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት እና ዋካ ኢንተርቴይመንት ከያሬዳውያን ሊቃውንት ጋር ውይይት በማድረግ መግለጫ ተሰጠ። መግለጫውን ያቀረቡት ዶክተር አካለወልድ ተሰማ የመገናኛ […]

ለመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ (አራዳ ጊዮርጊስ) ቤተክርስቲያን ሕንጻ ዕድሳት መላው ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

ለመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ (አራዳ ጊዮርጊስ) ቤተክርስቲያን ሕንጻ ዕድሳት መላው ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ። የዕድሳቱ ትርጉም ሃይማኖትን፣ ታሪክንና ሀገራዊ ዕሴትን ለትውልድ ማሻገር ነው። ለመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን (አራዳ ጊዮርጊስ) ሕንጻ ዕድሳት በሀገር ውስጥና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠይቋል ። እድሳቱ ከ157 ሚሊየን ብር በላይ ይጠይቃል የሚል የባለሞያ ጥናት ቀርቧል። ታሪክን […]

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት የ2017 ዓ/ም የሥራ ዘመን አፈጻጸምን አስመልክቶ የምስጋናና የዕውቅና መርሐ ግብር አካሄደ

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት የ2017 ዓ/ም የሥራ ዘመን አፈጻጸምን አስመልክቶ የምስጋናና የዕውቅና መርሐ ግብር አካሄደ። መርሐ ግብሩ በዛሬ ዕለት በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የስብከተ ወንጌል አዳራሽ የተካሔደ ሲሆን ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባና ሀዲያ ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ መልአከ ምሕረት አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ […]

ማስታወቂያ

አስተያየቶች

    በፌስቡክ ያግኙን

    © በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት