የሊጋባው በየነ ልጅ ባሠሩት በአቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መልአከ ምሕረት አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ በተገኙበት የተለያዩ የራስ አገዝ ልማት ሥራዎች ተመረቁNovember 22, 2025የሊጋባው በየነ ልጅ ባሠሩት በአቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መልአከ ምሕረት አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ በተገኙበት የተለያዩ የራስ አገዝ ልማት ሥራዎች ተመረቁ። በመርሐ ግብሩ ላይ ክቡር ዋና ሥራ አስኪያጁን ጨምሮ መጋቤ አእላፍ ማሙየ ሸዋየ የሀገረ ስብከቱ ዋና ጸሐፊ፣ መጋቤ ስብሐት ዐቢይ ዘለቀ የብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ልዩ ጸሐፊ፣ መልአከ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00073-1.jpg 1542 2048 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-11-22 07:13:302026-03-10 07:44:19የሊጋባው በየነ ልጅ ባሠሩት በአቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መልአከ ምሕረት አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ በተገኙበት የተለያዩ የራስ አገዝ ልማት ሥራዎች ተመረቁ
የሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት 44ኛውን ዓመታዊ ሀገረ ስብከት አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ ሀዲያና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በመንበረ ጵጵስና አዳራሽ አካሄደNovember 22, 2025የሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት 44ኛ ጠቅላላ ሀገረ ስብከት አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤውን የጀመረ ሲሆን ጉባኤውም ኅዳር 13 ቀን 2018 ዓ.ም በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ ሀዲያና ስልጤ አኅጉረ ኤ ሊቀ ጳጳስ መሪነት ተጀምሮ ለቅድስት ቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ውሳኔዎችን በማስተላለፍ ፍጻሜውንአ አግኝቷል። በጉባኤው ላይ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መለአከ ሕይወት ቀሲስ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00072-1.jpg 1365 2048 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-11-22 07:09:022026-03-10 07:44:56የሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት 44ኛውን ዓመታዊ ሀገረ ስብከት አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ ሀዲያና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በመንበረ ጵጵስና አዳራሽ አካሄደ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በሀዲያ ስልጤ ሀገረ ስብከት በምዕራብ ባደዋቾ ወረዳ ቤተክህነት በዋዳ ደብረ ራማ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አዲስ ለሚሰራዉ ሕንፃ ቤተክርስቲያን የመሠረት ድንጋይ አኖሩNovember 20, 2025ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ እንዲሁም የሀዲያና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሐዋርያዊ አገልግሎት በሀዲያና ስልጤ ሀገረስብከት በምዕራብ ባደዋቾ ወረዳ ቤተክህነት በዋዳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አዲስ ለሚሰራዉ ህንፃ ቤተክርስቲያን የመሠረት ድንጋይ አኑረዋል። በዕለቱ በደብሩና በባደዋቾና የአጉራባች አድባራት አባቶች ካህናት፣ወንድሞች ዲያቆናት፣ የሺንሺቾ ሕዝበ ክርስቲያን ፣የሀገር ባህል ሽማግሌዎች ፣የመንግስት ባለስልጣናት ፣ምዕመናንና ምዕመናት ፣በተገኙበት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00071-1.jpg 720 1080 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-11-20 07:06:122026-03-10 07:45:24ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በሀዲያ ስልጤ ሀገረ ስብከት በምዕራብ ባደዋቾ ወረዳ ቤተክህነት በዋዳ ደብረ ራማ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አዲስ ለሚሰራዉ ሕንፃ ቤተክርስቲያን የመሠረት ድንጋይ አኖሩ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት በአመካ ወረዳ ቤተ ክህነት በጥንታዊው ቦራራ ደብረ አሚን መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ሐዋርያዊ ጉብኝት አደረጉNovember 19, 2025ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ እንዲሁም የሀዲያና ስልጤ አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት በአመካ ወረዳ ቤተክህነት ቦራራ ደብረ አሚን መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ሐዋርያዊ ጉብኝት አድርገዋል። ቦራራ ደብረ አሚን መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በ1907 ዓ/ም የተተከለና በሀገረ ስብከታችን ጥንታዊ አድባራት አንዱ መሆኑ በወረዳ ቤተክህነቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ለብፁዕነታቸው ተገልጿል። ብፁዕነታቸዉ በደብሩ በማለቅ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0007-2.jpg 720 1080 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-11-19 07:02:132026-03-10 07:45:43ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት በአመካ ወረዳ ቤተ ክህነት በጥንታዊው ቦራራ ደብረ አሚን መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ሐዋርያዊ ጉብኝት አደረጉ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መስተዳደር ክቡር ዶክተር እንዳሻው ጣሰዉ ጋር ውይይት አደረጉNovember 17, 2025ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባና ሀዲያ ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መስተዳደር ክቡር ዶክተር እንዳሻው ጣሰዉ ጋር በፕሬዝዳንቱ ጽ/ቤት ውይይት አደረጉ። ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ሀገር ጠቀምና ትውልድ ተኮር ሥራዎች ላይ በሰፊው የምታገለግል እንደመሆኗ በክልሉ የሚከናወኑ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና መንፈሳዊ ጉዳዮች የድርሻዋን የምትወጣ ሲሆን በተለይም ለኅብረተሰቡ ጠቃሚ በሆኑ የልማት ጉዳዮች ላይ በክልሉ ብሎም […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00069-1.jpg 996 2160 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-11-17 06:59:152026-03-10 07:46:19ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መስተዳደር ክቡር ዶክተር እንዳሻው ጣሰዉ ጋር ውይይት አደረጉ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ባለፈው የአገልግሎት ዓመት የተሻለ የሥራ አፈጻጸም ላሳዩ ገዳማትና አድባራት የምስጋና መርሐ ግብር አከናወነNovember 11, 2025በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የ ፳፻፲፯ ዓ.ም የበጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትና የምስጋናና መርሐ ግብር አከናወነ። መርሐ ግብሩ የተዘጋጀው በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሲሆን ፳፻፲፯ በጀት ዓመት የሥራ ሪፖርት በመጋቤ ሠናይት የቻለው የአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሪፖርት ቀርቧል። በሪፖርቱ በክፍለ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00067.jpg 1923 2048 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-11-11 08:26:352025-11-13 08:32:00በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ባለፈው የአገልግሎት ዓመት የተሻለ የሥራ አፈጻጸም ላሳዩ ገዳማትና አድባራት የምስጋና መርሐ ግብር አከናወነ
“ውስጣዊ ችግሮቻችን በመፍታት ምእመናን ላይ መሥራት ይኖርብናል” “ተቃራኒዎችን ያበዛናቸውን እኛው መሪዎቹ ነን ምእመናኑ ላይ ምን ችግር የለም! ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስNovember 11, 2025በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት ፪ኛ ዓመት አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በዛሬው ዕለት አጠናቋል። ኅዳር 01 ቀን 2018 ዓ.ም የጀመረው የሸገር ስቲ ሀገረ ስብከት አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በዛሬ ዕለትም የቀጠለ ሲሆን ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደን ፣ የደቡብ ኦሞ እና አሪ ዞኖች አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ትምህርተ ወንጌልና […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00068.jpg 853 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-11-11 07:29:232025-11-13 10:26:53“ውስጣዊ ችግሮቻችን በመፍታት ምእመናን ላይ መሥራት ይኖርብናል” “ተቃራኒዎችን ያበዛናቸውን እኛው መሪዎቹ ነን ምእመናኑ ላይ ምን ችግር የለም! ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ የሆሣዕና ካህናት ማሰልጠኛ ተቋምን ጎበኙNovember 11, 2025ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀዲያና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሆሣዕና ካህናት ማሰልጠኛ ተቋምን ኀዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም ጎብኝተዋል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ ላይ ብፁዕነታቸው ባስተላለፉት አባታዊ መልእክት ይህችን ቤተ ክርስቲያን ከዚህ ደረጃ ያደረሷት አባቶቻችን ዝም ብለው ሳይሆን አንገታቸውን ለሰይፍ ሰጥተው፣በእሳት ተቃጥለው በብዙ መከራና ውጣ ውረድ መሆኑን በመረዳት እኛ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00068-1.jpg 448 336 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-11-11 06:53:502026-03-10 07:42:39ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ የሆሣዕና ካህናት ማሰልጠኛ ተቋምን ጎበኙ
“ቤተ_ክርስቲያን_በዚህ_መልክ አስተምራ ያስመረቀቻችሁ በሌላኛው የሕይወት ገጽ የተማራችሁትን የዓለማዊ ትምህርትና እውቀት እንድትተው ሳይሆን ከመንፈሳዊ ትምህርቱ ጋር አጣጥማችሁና አቀናጅታትሁ ቤተ ክርስቲያን እንድታተርፍባችሁ ነው። ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስNovember 9, 2025የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በሥርዓተ ትምህርት መሠረት ያስተማራቸው 11,885 ተማሪዎች ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ለ5ኛ ጊዜ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። መርሐ ግብሩ ሕያውን የእግዚአብሔር ቃልና ግሩም ግብሩን እንዲሁም ወርኃ ጽጌን የሚገልጹ ዝማሬዎች ፣ ኪነ ጥበብ፣ ሥነ ጽሑፍ እና ስብከት እንዲሁም በብፁዓን አባቶች ትምህርተ ወንጌል ተሰጥቶበታል። በዛሬው ዕለት የተመረቁ ተማሪዎች ከ164 ገዳማት እና […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00069.jpg 853 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-11-09 08:35:062025-11-13 08:36:38“ቤተ_ክርስቲያን_በዚህ_መልክ አስተምራ ያስመረቀቻችሁ በሌላኛው የሕይወት ገጽ የተማራችሁትን የዓለማዊ ትምህርትና እውቀት እንድትተው ሳይሆን ከመንፈሳዊ ትምህርቱ ጋር አጣጥማችሁና አቀናጅታትሁ ቤተ ክርስቲያን እንድታተርፍባችሁ ነው። ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ
በሰሜን አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ምእመናን ቦታ ገዝተው፣ ቤተክርስቲያን አሳድሰው አስረከቡOctober 31, 2025ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በሰሜን አሜሪካ በዩታ ግዛት ለኢትዮጵያውያን ምእመናን ቦታ ገዝተው፣ ቤተክርስቲያን አሳድሰው ያስረከቡትን የኋላኛው ቀን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ልዑካንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ ቅዱስነታቸው ልዑካኑን “ወደ ኢትዮጵያ፣ወደ መንበረ ፓትርያርክ እንኳን ደህና መጣችሁ” በማለት መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡ የቤተክርስቲያኑ መሪ ቫስባንድ እንደተናገሩት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00070.jpg 579 1043 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-10-31 08:38:552025-11-13 08:40:37በሰሜን አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ምእመናን ቦታ ገዝተው፣ ቤተክርስቲያን አሳድሰው አስረከቡ
የሊጋባው በየነ ልጅ ባሠሩት በአቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መልአከ ምሕረት አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ በተገኙበት የተለያዩ የራስ አገዝ ልማት ሥራዎች ተመረቁ
የሊጋባው በየነ ልጅ ባሠሩት በአቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መልአከ ምሕረት አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ በተገኙበት የተለያዩ የራስ አገዝ ልማት ሥራዎች ተመረቁ። በመርሐ ግብሩ ላይ ክቡር ዋና ሥራ አስኪያጁን ጨምሮ መጋቤ አእላፍ ማሙየ ሸዋየ የሀገረ ስብከቱ ዋና ጸሐፊ፣ መጋቤ ስብሐት ዐቢይ ዘለቀ የብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ልዩ ጸሐፊ፣ መልአከ […]
የሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት 44ኛውን ዓመታዊ ሀገረ ስብከት አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ ሀዲያና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በመንበረ ጵጵስና አዳራሽ አካሄደ
የሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት 44ኛ ጠቅላላ ሀገረ ስብከት አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤውን የጀመረ ሲሆን ጉባኤውም ኅዳር 13 ቀን 2018 ዓ.ም በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ ሀዲያና ስልጤ አኅጉረ ኤ ሊቀ ጳጳስ መሪነት ተጀምሮ ለቅድስት ቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ውሳኔዎችን በማስተላለፍ ፍጻሜውንአ አግኝቷል። በጉባኤው ላይ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መለአከ ሕይወት ቀሲስ […]
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በሀዲያ ስልጤ ሀገረ ስብከት በምዕራብ ባደዋቾ ወረዳ ቤተክህነት በዋዳ ደብረ ራማ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አዲስ ለሚሰራዉ ሕንፃ ቤተክርስቲያን የመሠረት ድንጋይ አኖሩ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ እንዲሁም የሀዲያና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሐዋርያዊ አገልግሎት በሀዲያና ስልጤ ሀገረስብከት በምዕራብ ባደዋቾ ወረዳ ቤተክህነት በዋዳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አዲስ ለሚሰራዉ ህንፃ ቤተክርስቲያን የመሠረት ድንጋይ አኑረዋል። በዕለቱ በደብሩና በባደዋቾና የአጉራባች አድባራት አባቶች ካህናት፣ወንድሞች ዲያቆናት፣ የሺንሺቾ ሕዝበ ክርስቲያን ፣የሀገር ባህል ሽማግሌዎች ፣የመንግስት ባለስልጣናት ፣ምዕመናንና ምዕመናት ፣በተገኙበት […]
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት በአመካ ወረዳ ቤተ ክህነት በጥንታዊው ቦራራ ደብረ አሚን መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ሐዋርያዊ ጉብኝት አደረጉ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ እንዲሁም የሀዲያና ስልጤ አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት በአመካ ወረዳ ቤተክህነት ቦራራ ደብረ አሚን መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ሐዋርያዊ ጉብኝት አድርገዋል። ቦራራ ደብረ አሚን መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በ1907 ዓ/ም የተተከለና በሀገረ ስብከታችን ጥንታዊ አድባራት አንዱ መሆኑ በወረዳ ቤተክህነቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ለብፁዕነታቸው ተገልጿል። ብፁዕነታቸዉ በደብሩ በማለቅ […]
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መስተዳደር ክቡር ዶክተር እንዳሻው ጣሰዉ ጋር ውይይት አደረጉ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባና ሀዲያ ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መስተዳደር ክቡር ዶክተር እንዳሻው ጣሰዉ ጋር በፕሬዝዳንቱ ጽ/ቤት ውይይት አደረጉ። ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ሀገር ጠቀምና ትውልድ ተኮር ሥራዎች ላይ በሰፊው የምታገለግል እንደመሆኗ በክልሉ የሚከናወኑ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና መንፈሳዊ ጉዳዮች የድርሻዋን የምትወጣ ሲሆን በተለይም ለኅብረተሰቡ ጠቃሚ በሆኑ የልማት ጉዳዮች ላይ በክልሉ ብሎም […]
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ባለፈው የአገልግሎት ዓመት የተሻለ የሥራ አፈጻጸም ላሳዩ ገዳማትና አድባራት የምስጋና መርሐ ግብር አከናወነ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የ ፳፻፲፯ ዓ.ም የበጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትና የምስጋናና መርሐ ግብር አከናወነ። መርሐ ግብሩ የተዘጋጀው በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ሲሆን ፳፻፲፯ በጀት ዓመት የሥራ ሪፖርት በመጋቤ ሠናይት የቻለው የአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሪፖርት ቀርቧል። በሪፖርቱ በክፍለ […]
“ውስጣዊ ችግሮቻችን በመፍታት ምእመናን ላይ መሥራት ይኖርብናል” “ተቃራኒዎችን ያበዛናቸውን እኛው መሪዎቹ ነን ምእመናኑ ላይ ምን ችግር የለም! ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት ፪ኛ ዓመት አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በዛሬው ዕለት አጠናቋል። ኅዳር 01 ቀን 2018 ዓ.ም የጀመረው የሸገር ስቲ ሀገረ ስብከት አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በዛሬ ዕለትም የቀጠለ ሲሆን ብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደን ፣ የደቡብ ኦሞ እና አሪ ዞኖች አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ትምህርተ ወንጌልና […]
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ የሆሣዕና ካህናት ማሰልጠኛ ተቋምን ጎበኙ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀዲያና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሆሣዕና ካህናት ማሰልጠኛ ተቋምን ኀዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም ጎብኝተዋል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ ላይ ብፁዕነታቸው ባስተላለፉት አባታዊ መልእክት ይህችን ቤተ ክርስቲያን ከዚህ ደረጃ ያደረሷት አባቶቻችን ዝም ብለው ሳይሆን አንገታቸውን ለሰይፍ ሰጥተው፣በእሳት ተቃጥለው በብዙ መከራና ውጣ ውረድ መሆኑን በመረዳት እኛ […]
“ቤተ_ክርስቲያን_በዚህ_መልክ አስተምራ ያስመረቀቻችሁ በሌላኛው የሕይወት ገጽ የተማራችሁትን የዓለማዊ ትምህርትና እውቀት እንድትተው ሳይሆን ከመንፈሳዊ ትምህርቱ ጋር አጣጥማችሁና አቀናጅታትሁ ቤተ ክርስቲያን እንድታተርፍባችሁ ነው። ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በሥርዓተ ትምህርት መሠረት ያስተማራቸው 11,885 ተማሪዎች ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ለ5ኛ ጊዜ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። መርሐ ግብሩ ሕያውን የእግዚአብሔር ቃልና ግሩም ግብሩን እንዲሁም ወርኃ ጽጌን የሚገልጹ ዝማሬዎች ፣ ኪነ ጥበብ፣ ሥነ ጽሑፍ እና ስብከት እንዲሁም በብፁዓን አባቶች ትምህርተ ወንጌል ተሰጥቶበታል። በዛሬው ዕለት የተመረቁ ተማሪዎች ከ164 ገዳማት እና […]
በሰሜን አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ምእመናን ቦታ ገዝተው፣ ቤተክርስቲያን አሳድሰው አስረከቡ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በሰሜን አሜሪካ በዩታ ግዛት ለኢትዮጵያውያን ምእመናን ቦታ ገዝተው፣ ቤተክርስቲያን አሳድሰው ያስረከቡትን የኋላኛው ቀን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ልዑካንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ ቅዱስነታቸው ልዑካኑን “ወደ ኢትዮጵያ፣ወደ መንበረ ፓትርያርክ እንኳን ደህና መጣችሁ” በማለት መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡ የቤተክርስቲያኑ መሪ ቫስባንድ እንደተናገሩት […]