“የእግዚአብሔር የዝግጅት ጥሪ ዘላዓለማዊ ሕይወትን ለማደል ሆኖ ሳለ የተጠበቀው ዝግጅት ግን ከሰው እየታየ ኣይደለም” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክJanuary 19, 2025መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትና የተከበራችሁ የበዓሉ በረከት ተሳታፊዎች በአጠቃላይ በቅርብና በሩቅ ሆናችሁ የየ2017 ዓ.ም በዓለ ጥምቀት እያከበራችሁ የምትገኙ ሕዝበ ክርስቲያኖች በሙሉ፣ በመጠመቁ የክዋኔ ልጅነቱን አስመስክሮ የጸጋ ልጆች እንድንሆን ያበቃንን ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ለሁለት ሺሕ ዐሥራ ሰባት ዓመት ምሕረት የጥምቀተ ክርስቶስ በዓል […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00041.jpg 853 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-01-19 13:17:562025-01-26 13:20:01“የእግዚአብሔር የዝግጅት ጥሪ ዘላዓለማዊ ሕይወትን ለማደል ሆኖ ሳለ የተጠበቀው ዝግጅት ግን ከሰው እየታየ ኣይደለም” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ
የበዓለ ጥምቀት ዋዜማ ከተራ በዓል በጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ በተገኙበት ተከብሯልJanuary 18, 2025በየዓመቱ የሚከበረው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምተቅ ዋዜማ ከተራ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ሮእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሰስ ክርስቶስ በዮሐንስ እጅ ለመጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መሄዱም የሚታሰብበት በመሆኑ ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው ወደ ተዘጋጀው የባሕረ ጥምቀት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00030-3.jpg 1392 3013 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-01-18 06:35:092025-01-19 06:42:10የበዓለ ጥምቀት ዋዜማ ከተራ በዓል በጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ በተገኙበት ተከብሯል
“ግበሩኬ እንከ ፍሬ ሠናየ ዘይደልወክሙ ለንስሓ ፤ እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ” ማቴ ፫፥፰January 18, 2025ጥምቀት በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተፈጸመልን የድኅነት ምልክታችን፣ መሸጋገሪያችን እና ጠላትን ድል መንሻችን ነው። ሐዋርያው እንደተናገረ ከመድኃኒታችን ጋር በትንሣኤው ተባባሪ ለመሆን በጥምቀት መቀበር ተገቢ ነውና (ቆላ ፪፥፲፪) ቤተ ክርስቲያናችን የዕዳ ደብዳቤያችን የተቀደደበትን፣ ልዑል አምላካችን በፍፁም ትህትና በፍጡር እጅ የተጠመቀበትን አብነት አድርገን እንድንመለከት ታስተምረናለች። የበረሃው ኮከብ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የንስሐ ጥምቀት በሚያጠምቅበት በዚያን ወራት ከክፉ ሥራ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00039-1.jpg 1440 1018 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-01-18 06:32:112025-01-19 06:34:17“ግበሩኬ እንከ ፍሬ ሠናየ ዘይደልወክሙ ለንስሓ ፤ እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ” ማቴ ፫፥፰
የአዲስ አበባ ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የ 2017 ዓ.ም በዓለ ጥምቀትን በተመለከተ በዛሬው ዕለት የተሰጠ መግለጫJanuary 17, 2025“አንሰኬ አጠምቀክሙ በማይ ለንስሐ፣ ወእምድኅሬየሰ ይመጽእ ውእቱ ይጸንዕ እምኔየ፣ ዘኢይደልወኒ እጹር አሣእኖ፣ ውእቱሰ ያጠምቀክሙ በመንፈስ ቅዱስ ወበእሳት፣ እኔ ለንስሐ በውሀ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል እርሱ በመንፈስ ቅዱስና በእሳት ያጠምቃችኋል”፤ (ማቴ.3:11) በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የምትኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ልጆች ምእመናንና ምእመናት ፦ መጋቤ ዓለማት፤ ፈጣሬ ፍጥረታት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00038-1.jpg 1365 2048 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-01-17 06:28:092025-01-19 06:31:03የአዲስ አበባ ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የ 2017 ዓ.ም በዓለ ጥምቀትን በተመለከተ በዛሬው ዕለት የተሰጠ መግለጫ
በዓለ ጥምቀትን አስመልክቶ የቦሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት መሪዎችና የአድባራት አስተዳዳሪዎች ከክፍለ ከተማው ሥራ አስፈጻሚና ጸጥታ ዘርፍ ጋር ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸJanuary 15, 2025በዓለ ጥምቀትን አስመልክቶ በቦሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት መሪዎችና አድባራት አስተዳዳሪዎች ከክፍለ ከተማው ሥራ አስፈጻሚና ጸጥታ ዘርፍ ጋር ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ። በየዓመቱ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ በ65 የታቦታት ማደሪ ባሕረ ጥምቀት የሚከበር ሲሆን በዓሉ በሰላምና ዓላማውን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር ከተለያዩ አካላት ጋር ውይይት እየተደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል። በዛሬው ዕለት የቦሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ና […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00033-2.jpg 960 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-01-15 06:52:402025-01-19 06:55:02በዓለ ጥምቀትን አስመልክቶ የቦሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት መሪዎችና የአድባራት አስተዳዳሪዎች ከክፍለ ከተማው ሥራ አስፈጻሚና ጸጥታ ዘርፍ ጋር ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ
ዓመታዊ የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓልና የቤተ መቅደሱ መታደስ በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በድምቀት ተከበረJanuary 15, 2025ዓመታዊው የአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓልና የቤተ መቅደሱ መታደስ በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በድምቀት ተከበረ። የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በትናትናው ዕለት የቤተ መቅደሱን መታደስ በዓል የተከበረ ሲሆን በዛሬ ዕለትም የቅድሥት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በድምቀት ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የካቴድራሉ ሊቃውንት ማኅሌታውያን “ዮም መላእክት ይየብቡ ወሊቃነ መላእክት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00037-1.jpg 853 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-01-15 06:22:152025-01-19 06:44:32ዓመታዊ የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓልና የቤተ መቅደሱ መታደስ በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በድምቀት ተከበረ
የጻድቁ የአቡነ ሊባኖስ ዘመጣዕ በዓለ ዕረፍት በእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ገዳም ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት ተከበረJanuary 11, 2025የጻድቁ የአቡነ ሊባኖስ ዘመጣዕ በዓለ ዕረፍት በእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ገዳም ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት ተከበረ። በአምስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደኖሩ የሚነገርላቸው ጻድቁ አቡነ ሊባኖስ ትውልዳቸው ሮም ሲሆን በግብጽ፣ ኢትዮጵያና ኤርትራ እየተዘዋወሩ በብርቱ ቅዱስን ወንጌል በሕይወት እግዚአብሔርን በእውነት አግልግለዋል። ጻድቁ አቡነ ሊባኖስ ምንኩስናን ከአባ ጳኩሚስ የተቀበሉ ሲሆን በኢትዮጵያና በኤርትራ የተለያዩ ገዳማትን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00035-2.jpg 2048 1365 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-01-11 06:59:502025-01-19 07:02:22የጻድቁ የአቡነ ሊባኖስ ዘመጣዕ በዓለ ዕረፍት በእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ገዳም ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት ተከበረ
“የወለዱትን ማሳደግ ከባድ በሆነበት በዚህ ዘመን ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ሕጻናትን ሰብስቦ ማሳደግ ሀገራዊና መንፈሳዊ ኃላፊነትን መወጣት ነው”። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክJanuary 11, 2025“የወለዱትን ማሳደግ ከባድ በሆነበት በዚህ ዘመን ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ሕጻናትን ሰብስቦ ማሳደግ ሀገራዊና መንፈሳዊ ኃላፊነትን መወጣት በማለት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ገለጹ። ቅዱስነታቸው ይህንን ያሉት በዛሬ ዕለት የሰበታ ጌቴሴማኒ ቤተ ደናግል ወጠባባት የእናቶች ገዳምንና በዚያ የሚያድጉ ሕጻናትን በመጎብኘት ቡራኬ በሰጡበት መርሐ ግብር […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00034-1.jpg 486 1080 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-01-11 06:57:492025-01-19 07:07:14“የወለዱትን ማሳደግ ከባድ በሆነበት በዚህ ዘመን ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ሕጻናትን ሰብስቦ ማሳደግ ሀገራዊና መንፈሳዊ ኃላፊነትን መወጣት ነው”። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ የሰላም ጥሪ አስተላለፉJanuary 10, 2025ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክተው አባታዊ የሰላም ጥሪ አስተላለፉ። ቅዱስነታቸው በመልዕክታቸው እንደገለጹት የሰላም ትርጉሙ ተረጋግቶ መኖር፣ ወደ ዓላማ ፍጻሜ መድረስ፣ መርቆ ማለፍ ነው። ካሉ በኋላ ወልዶ ለመሳም፣ አሳድጎ ለመዳር፣ ዐርፍተ ዘመን የገታቸውን በክብር ለመሸኘት ሰላም አስፈላጊ ነው ።ብለዋል። አያይዘውም እስካሁን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00040.jpg 540 810 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-01-10 07:03:552025-01-19 07:06:44ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ የሰላም ጥሪ አስተላለፉ
የ፳፻፲፯ ዓ/ም በዓለ ልደት ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ እንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር ተከናወነJanuary 9, 2025በየዓመቱ የሚከናወነው ይህ የእንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር ለቤተ ክርስቲያናችን ርእሰ መንበር ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ለሆኑት አባት የሚደረግ ሥርዐት ነው። መርሐ ግብሩ ከበዓለ ልደት በተጨማሪ በበዓለ ትንሣኤ እንዲሁም በዘመን መለወጫ የሚካሔድ ነው። በዚህ በ፳፻፲፯ ዓ/ም በዓለ ልደት ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የእንኳን አደረሰዎ መርሐ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00036-1.jpg 1365 2048 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-01-09 12:10:102025-01-09 12:10:10የ፳፻፲፯ ዓ/ም በዓለ ልደት ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ እንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር ተከናወነ
“የእግዚአብሔር የዝግጅት ጥሪ ዘላዓለማዊ ሕይወትን ለማደል ሆኖ ሳለ የተጠበቀው ዝግጅት ግን ከሰው እየታየ ኣይደለም” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ
መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትና የተከበራችሁ የበዓሉ በረከት ተሳታፊዎች በአጠቃላይ በቅርብና በሩቅ ሆናችሁ የየ2017 ዓ.ም በዓለ ጥምቀት እያከበራችሁ የምትገኙ ሕዝበ ክርስቲያኖች በሙሉ፣ በመጠመቁ የክዋኔ ልጅነቱን አስመስክሮ የጸጋ ልጆች እንድንሆን ያበቃንን ጌታችን አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ለሁለት ሺሕ ዐሥራ ሰባት ዓመት ምሕረት የጥምቀተ ክርስቶስ በዓል […]
የበዓለ ጥምቀት ዋዜማ ከተራ በዓል በጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ በተገኙበት ተከብሯል
በየዓመቱ የሚከበረው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምተቅ ዋዜማ ከተራ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ሮእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሰስ ክርስቶስ በዮሐንስ እጅ ለመጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መሄዱም የሚታሰብበት በመሆኑ ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው ወደ ተዘጋጀው የባሕረ ጥምቀት […]
“ግበሩኬ እንከ ፍሬ ሠናየ ዘይደልወክሙ ለንስሓ ፤ እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ” ማቴ ፫፥፰
ጥምቀት በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተፈጸመልን የድኅነት ምልክታችን፣ መሸጋገሪያችን እና ጠላትን ድል መንሻችን ነው። ሐዋርያው እንደተናገረ ከመድኃኒታችን ጋር በትንሣኤው ተባባሪ ለመሆን በጥምቀት መቀበር ተገቢ ነውና (ቆላ ፪፥፲፪) ቤተ ክርስቲያናችን የዕዳ ደብዳቤያችን የተቀደደበትን፣ ልዑል አምላካችን በፍፁም ትህትና በፍጡር እጅ የተጠመቀበትን አብነት አድርገን እንድንመለከት ታስተምረናለች። የበረሃው ኮከብ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የንስሐ ጥምቀት በሚያጠምቅበት በዚያን ወራት ከክፉ ሥራ […]
የአዲስ አበባ ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የ 2017 ዓ.ም በዓለ ጥምቀትን በተመለከተ በዛሬው ዕለት የተሰጠ መግለጫ
“አንሰኬ አጠምቀክሙ በማይ ለንስሐ፣ ወእምድኅሬየሰ ይመጽእ ውእቱ ይጸንዕ እምኔየ፣ ዘኢይደልወኒ እጹር አሣእኖ፣ ውእቱሰ ያጠምቀክሙ በመንፈስ ቅዱስ ወበእሳት፣ እኔ ለንስሐ በውሀ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል እርሱ በመንፈስ ቅዱስና በእሳት ያጠምቃችኋል”፤ (ማቴ.3:11) በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የምትኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ልጆች ምእመናንና ምእመናት ፦ መጋቤ ዓለማት፤ ፈጣሬ ፍጥረታት […]
በዓለ ጥምቀትን አስመልክቶ የቦሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት መሪዎችና የአድባራት አስተዳዳሪዎች ከክፍለ ከተማው ሥራ አስፈጻሚና ጸጥታ ዘርፍ ጋር ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ
በዓለ ጥምቀትን አስመልክቶ በቦሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት መሪዎችና አድባራት አስተዳዳሪዎች ከክፍለ ከተማው ሥራ አስፈጻሚና ጸጥታ ዘርፍ ጋር ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ። በየዓመቱ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ በ65 የታቦታት ማደሪ ባሕረ ጥምቀት የሚከበር ሲሆን በዓሉ በሰላምና ዓላማውን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር ከተለያዩ አካላት ጋር ውይይት እየተደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል። በዛሬው ዕለት የቦሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ና […]
ዓመታዊ የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓልና የቤተ መቅደሱ መታደስ በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በድምቀት ተከበረ
ዓመታዊው የአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓልና የቤተ መቅደሱ መታደስ በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በድምቀት ተከበረ። የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በትናትናው ዕለት የቤተ መቅደሱን መታደስ በዓል የተከበረ ሲሆን በዛሬ ዕለትም የቅድሥት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በድምቀት ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የካቴድራሉ ሊቃውንት ማኅሌታውያን “ዮም መላእክት ይየብቡ ወሊቃነ መላእክት […]
የጻድቁ የአቡነ ሊባኖስ ዘመጣዕ በዓለ ዕረፍት በእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ገዳም ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት ተከበረ
የጻድቁ የአቡነ ሊባኖስ ዘመጣዕ በዓለ ዕረፍት በእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ገዳም ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት ተከበረ። በአምስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደኖሩ የሚነገርላቸው ጻድቁ አቡነ ሊባኖስ ትውልዳቸው ሮም ሲሆን በግብጽ፣ ኢትዮጵያና ኤርትራ እየተዘዋወሩ በብርቱ ቅዱስን ወንጌል በሕይወት እግዚአብሔርን በእውነት አግልግለዋል። ጻድቁ አቡነ ሊባኖስ ምንኩስናን ከአባ ጳኩሚስ የተቀበሉ ሲሆን በኢትዮጵያና በኤርትራ የተለያዩ ገዳማትን […]
“የወለዱትን ማሳደግ ከባድ በሆነበት በዚህ ዘመን ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ሕጻናትን ሰብስቦ ማሳደግ ሀገራዊና መንፈሳዊ ኃላፊነትን መወጣት ነው”። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ
“የወለዱትን ማሳደግ ከባድ በሆነበት በዚህ ዘመን ወላጆቻቸውን በሞት ያጡ ሕጻናትን ሰብስቦ ማሳደግ ሀገራዊና መንፈሳዊ ኃላፊነትን መወጣት በማለት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ገለጹ። ቅዱስነታቸው ይህንን ያሉት በዛሬ ዕለት የሰበታ ጌቴሴማኒ ቤተ ደናግል ወጠባባት የእናቶች ገዳምንና በዚያ የሚያድጉ ሕጻናትን በመጎብኘት ቡራኬ በሰጡበት መርሐ ግብር […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ የሰላም ጥሪ አስተላለፉ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክተው አባታዊ የሰላም ጥሪ አስተላለፉ። ቅዱስነታቸው በመልዕክታቸው እንደገለጹት የሰላም ትርጉሙ ተረጋግቶ መኖር፣ ወደ ዓላማ ፍጻሜ መድረስ፣ መርቆ ማለፍ ነው። ካሉ በኋላ ወልዶ ለመሳም፣ አሳድጎ ለመዳር፣ ዐርፍተ ዘመን የገታቸውን በክብር ለመሸኘት ሰላም አስፈላጊ ነው ።ብለዋል። አያይዘውም እስካሁን […]
የ፳፻፲፯ ዓ/ም በዓለ ልደት ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ እንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር ተከናወነ
በየዓመቱ የሚከናወነው ይህ የእንኳን አደረሰዎ መርሐ ግብር ለቤተ ክርስቲያናችን ርእሰ መንበር ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ለሆኑት አባት የሚደረግ ሥርዐት ነው። መርሐ ግብሩ ከበዓለ ልደት በተጨማሪ በበዓለ ትንሣኤ እንዲሁም በዘመን መለወጫ የሚካሔድ ነው። በዚህ በ፳፻፲፯ ዓ/ም በዓለ ልደት ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የእንኳን አደረሰዎ መርሐ […]