ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ የሆሣዕና ካህናት ማሰልጠኛ ተቋምን ጎበኙNovember 11, 2025ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀዲያና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሆሣዕና ካህናት ማሰልጠኛ ተቋምን ኀዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም ጎብኝተዋል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ ላይ ብፁዕነታቸው ባስተላለፉት አባታዊ መልእክት ይህችን ቤተ ክርስቲያን ከዚህ ደረጃ ያደረሷት አባቶቻችን ዝም ብለው ሳይሆን አንገታቸውን ለሰይፍ ሰጥተው፣በእሳት ተቃጥለው በብዙ መከራና ውጣ ውረድ መሆኑን በመረዳት እኛ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00068-1.jpg 448 336 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-11-11 06:53:502026-03-10 07:42:39ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ የሆሣዕና ካህናት ማሰልጠኛ ተቋምን ጎበኙ
“ቤተ_ክርስቲያን_በዚህ_መልክ አስተምራ ያስመረቀቻችሁ በሌላኛው የሕይወት ገጽ የተማራችሁትን የዓለማዊ ትምህርትና እውቀት እንድትተው ሳይሆን ከመንፈሳዊ ትምህርቱ ጋር አጣጥማችሁና አቀናጅታትሁ ቤተ ክርስቲያን እንድታተርፍባችሁ ነው። ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስNovember 9, 2025የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በሥርዓተ ትምህርት መሠረት ያስተማራቸው 11,885 ተማሪዎች ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ለ5ኛ ጊዜ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። መርሐ ግብሩ ሕያውን የእግዚአብሔር ቃልና ግሩም ግብሩን እንዲሁም ወርኃ ጽጌን የሚገልጹ ዝማሬዎች ፣ ኪነ ጥበብ፣ ሥነ ጽሑፍ እና ስብከት እንዲሁም በብፁዓን አባቶች ትምህርተ ወንጌል ተሰጥቶበታል። በዛሬው ዕለት የተመረቁ ተማሪዎች ከ164 ገዳማት እና […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00069.jpg 853 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-11-09 08:35:062025-11-13 08:36:38“ቤተ_ክርስቲያን_በዚህ_መልክ አስተምራ ያስመረቀቻችሁ በሌላኛው የሕይወት ገጽ የተማራችሁትን የዓለማዊ ትምህርትና እውቀት እንድትተው ሳይሆን ከመንፈሳዊ ትምህርቱ ጋር አጣጥማችሁና አቀናጅታትሁ ቤተ ክርስቲያን እንድታተርፍባችሁ ነው። ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ
በሰሜን አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ምእመናን ቦታ ገዝተው፣ ቤተክርስቲያን አሳድሰው አስረከቡOctober 31, 2025ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በሰሜን አሜሪካ በዩታ ግዛት ለኢትዮጵያውያን ምእመናን ቦታ ገዝተው፣ ቤተክርስቲያን አሳድሰው ያስረከቡትን የኋላኛው ቀን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ልዑካንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ ቅዱስነታቸው ልዑካኑን “ወደ ኢትዮጵያ፣ወደ መንበረ ፓትርያርክ እንኳን ደህና መጣችሁ” በማለት መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡ የቤተክርስቲያኑ መሪ ቫስባንድ እንደተናገሩት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00070.jpg 579 1043 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-10-31 08:38:552025-11-13 08:40:37በሰሜን አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ምእመናን ቦታ ገዝተው፣ ቤተክርስቲያን አሳድሰው አስረከቡ
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ “የአብነት ትምህርት ለዘመናዊ የኢትዮጵያ ሥነ ትምህርት” በሚል መሪ መልእክት ዐውደ ጥናት አካሔደOctober 30, 2025ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ “የአብነት ትምህርት ለዘመናዊ የኢትዮጵያ ሥነ ትምህርት” በሚል መሪ መልእክት ዐውደ ጥናት አካሂዷል። በዐውደ ጥናቱ የግዕዝ ቋንቋ ጥናት ለኢትዮጵያ የዕውቀት እና የምርምር ዘርፍ ስላበረከተው አስተዋጽኦ በዘርፉ ታዋቂ ምሁራን የጥናት ሥራዎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል። በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ መምህር እና ተመራማሪ ሙሉቀን አንዱዓለም (ዶ.ር) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ የግዕዝ ቋንቋን በማስተማር ላይ እንደሚገኝ አስታውቀዋል፡፡ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00071.jpg 1132 1653 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-10-30 08:40:552025-11-13 08:43:09ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ “የአብነት ትምህርት ለዘመናዊ የኢትዮጵያ ሥነ ትምህርት” በሚል መሪ መልእክት ዐውደ ጥናት አካሔደ
ለሰባት ቀናት ሲካሔድ የቆየው ፻፴፫ኛው የቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ምልዐተ ጉባኤ ምልዐተ ጉባኤው ተጠናቀቀOctober 27, 2025የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤው መግለጫ እንደሚከተለው ይነበባል። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚመራው፣ የሐዋርያት መንበር ወራሽ የሆነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ “ወይኩን ጉባኤ ሊቃነ ኤጴስ ቆጶሳት ወኤጲስ ቆጶሳት ክልዔተ ጊዜ በበዓመት ወይትናገሩ በእንተ ግብረ አብያተ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00072.jpg 853 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-10-27 08:45:392025-11-13 08:48:29ለሰባት ቀናት ሲካሔድ የቆየው ፻፴፫ኛው የቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ምልዐተ ጉባኤ ምልዐተ ጉባኤው ተጠናቀቀ
የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ስድስተኛውን የእምነትና ሥርዓት ዓለም አቀፍ ምክክር መርሐ ግብር ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ ፓትርያርክ በተገኙበት በግብጽ አባ ቢሾይ ገዳም ማካሔድ ጀመረOctober 24, 2025የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ስድስተኛውን የእምነትና ሥርዓት ዓለም አቀፍ ምክክር መርሐ ግብር ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ ፓትርያርክ በተገኙበት በግብጽ አባ ቢሾይ ገዳም ማካሔድ ጀመረ። የስደስተኛው የዓለም አብያተ ክርስቲያናት የእምነትና ሥርዓት ዓለም ዓቀፍ ምክክር ጉባኤ ዋና ርእሰ ጉዳይ “የሚታየው አንድነት አሁን የት ነው?” በሚል ሲሆን ክርስቲያናዊ ኅብረትን ለማጠናከር የታሰበ ነውም ተብሏል። በዚህ ከፍተኛ ትኩረት በሚሰጠው […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00073.jpg 789 1012 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-10-24 08:51:152025-11-13 08:53:32የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ስድስተኛውን የእምነትና ሥርዓት ዓለም አቀፍ ምክክር መርሐ ግብር ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ ፓትርያርክ በተገኙበት በግብጽ አባ ቢሾይ ገዳም ማካሔድ ጀመረ
“በቤተ ክርስቲያናችን ህልውና ላይ በዓላማ የተነሡ አካላት የላኳቸው እንዳሉ በሚመስል መልኩ በስመ ተሐድሶ የሚደረገው እንቅስቃሴ የኛው መለያ የሆነውን ንዋየ ቅድሳትና ልብሰ ተክህኖ፣ መዝሙርና ሥርዓተ አምልኮ በመጠቀም ቤተ ክርስቲያናችንን በአደባባይ እየተዳፈረ ይገኛል”፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳትOctober 21, 2025መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ • ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፣ • ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት፣ በአጠቃላይ በዚህ ዓመታዊ ቅዱስ ጉባኤ የተገኛችሁ በሙሉ፤ የጎደለብንን እየሞላ አገልግሎታችንን እያቃና ከዚህ ላደረሰን፣ ይህንን ዓመታዊና ሐዋርያዊ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00074.jpg 1365 2048 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-10-21 08:55:172025-11-13 08:56:55“በቤተ ክርስቲያናችን ህልውና ላይ በዓላማ የተነሡ አካላት የላኳቸው እንዳሉ በሚመስል መልኩ በስመ ተሐድሶ የሚደረገው እንቅስቃሴ የኛው መለያ የሆነውን ንዋየ ቅድሳትና ልብሰ ተክህኖ፣ መዝሙርና ሥርዓተ አምልኮ በመጠቀም ቤተ ክርስቲያናችንን በአደባባይ እየተዳፈረ ይገኛል”፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እጅግ ከፍተኛ ልዩ ተሸላሚ በመሆን ስጦቷ ተበረከተለትOctober 18, 2025በተያያዘም ከየምድቡ ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ደረጃ ለወጡ አህጉረ ስብከት #የሞተር ሳይክል ሽልማት ተበርክቷላቸዋል። ጥቅምት፰/፳፻፲፰ ዓ/ም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ከጥቅምት ፬ እስከ፰ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም ሲካሔድ የሰነበተው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በትላንትናው ዕለት መጠናቀቁን ተከትሎ ተመሳሳይ አቅም ያላቸው አህጉረ ስብከት በአሥራ አንድ ምድብ ተከፋፍለው እንዲወዳደሩ የተደረጉት አህጉረ ስብከት ውድድር በሸልማት ኮሚቴው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00076.jpg 853 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-10-18 09:03:012025-11-13 09:05:04የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እጅግ ከፍተኛ ልዩ ተሸላሚ በመሆን ስጦቷ ተበረከተለት
“አንዲት ቤተ ክርስቲያን፥ አንድ ሲኖዶስ፥ አንድ ፓትርያርክ፥ አንድ መንጋ በማለት የቤተ ክርስቲያንን እንድነት ለማስከበር ፈሪሃ እግዚአብሔርና ቀኖና ቤተ ክርስቲያን እንዲጠበቅ፣ ቤተ ክርስቲያንን የዓለማዊ ሐሳብ ማራመጃ እንዳትሆን የሚከፈለውን መስዋእነት ሁሉ በመክፈል አንድነቷን፣ ሕልውናዋን፣ ሉዓላዊነቷንና ነጻነቷን ለማስከበር ቃል እንገባለን፤ “October 18, 2025የ፵፬ኛ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አቋም መግለጫ በዓመት አንድ ጊዜ የሚደረገው ዓለም አቀፉ የሰበካ መንፈሳዊ ጠቅላላ ጉባኤ ከጥቅምት ፬-፰ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤ/ክህነት በሚገኘው አዲሱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄዷል፡፡ መሠረቷ የማይናወጽ ላዕለ ኵሉ ጉባኤ ዘአበው ሐዋርያዊት የሆነች፣ አንድነቷ የማይከፈል ቅድስት፣ ጥንታዊትና ታሪካዊት፣ በርኀበ ዓለም ሰፋኒት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00075.jpg 1080 1920 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-10-18 08:59:062025-11-13 09:01:59“አንዲት ቤተ ክርስቲያን፥ አንድ ሲኖዶስ፥ አንድ ፓትርያርክ፥ አንድ መንጋ በማለት የቤተ ክርስቲያንን እንድነት ለማስከበር ፈሪሃ እግዚአብሔርና ቀኖና ቤተ ክርስቲያን እንዲጠበቅ፣ ቤተ ክርስቲያንን የዓለማዊ ሐሳብ ማራመጃ እንዳትሆን የሚከፈለውን መስዋእነት ሁሉ በመክፈል አንድነቷን፣ ሕልውናዋን፣ ሉዓላዊነቷንና ነጻነቷን ለማስከበር ቃል እንገባለን፤ “
“የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ባለፈው በጀት ዓመት ከ፰ መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ለመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ፐርሰንት ማስገባቱን አስታወቀOctober 16, 2025በተጨማሪም ፪፻፳፭ ሠራተኞችን በመመደብ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለቅዱስ ሲኖዶስ ለተፈናቃዮችና ቤተሰቦቻቸውን ዕረፍት በሚሰጥ መልኩ የተፈናቃይን ምዕራፍ ለመዝጋት ተችሏል” ብሏል። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሪፖርት ጥቅምት ፮/፳፻፲፰ ዓ/ም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ሦስተኛ ቀኑን የያዘው 44ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ ጉባኤ በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በመልአከ ምሕረት ቆሞስ አባ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00078.jpg 853 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-10-16 09:08:142025-11-13 09:10:09“የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ባለፈው በጀት ዓመት ከ፰ መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ለመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ፐርሰንት ማስገባቱን አስታወቀ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ የሆሣዕና ካህናት ማሰልጠኛ ተቋምን ጎበኙ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀዲያና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሆሣዕና ካህናት ማሰልጠኛ ተቋምን ኀዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም ጎብኝተዋል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ ላይ ብፁዕነታቸው ባስተላለፉት አባታዊ መልእክት ይህችን ቤተ ክርስቲያን ከዚህ ደረጃ ያደረሷት አባቶቻችን ዝም ብለው ሳይሆን አንገታቸውን ለሰይፍ ሰጥተው፣በእሳት ተቃጥለው በብዙ መከራና ውጣ ውረድ መሆኑን በመረዳት እኛ […]
“ቤተ_ክርስቲያን_በዚህ_መልክ አስተምራ ያስመረቀቻችሁ በሌላኛው የሕይወት ገጽ የተማራችሁትን የዓለማዊ ትምህርትና እውቀት እንድትተው ሳይሆን ከመንፈሳዊ ትምህርቱ ጋር አጣጥማችሁና አቀናጅታትሁ ቤተ ክርስቲያን እንድታተርፍባችሁ ነው። ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በሥርዓተ ትምህርት መሠረት ያስተማራቸው 11,885 ተማሪዎች ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ለ5ኛ ጊዜ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። መርሐ ግብሩ ሕያውን የእግዚአብሔር ቃልና ግሩም ግብሩን እንዲሁም ወርኃ ጽጌን የሚገልጹ ዝማሬዎች ፣ ኪነ ጥበብ፣ ሥነ ጽሑፍ እና ስብከት እንዲሁም በብፁዓን አባቶች ትምህርተ ወንጌል ተሰጥቶበታል። በዛሬው ዕለት የተመረቁ ተማሪዎች ከ164 ገዳማት እና […]
በሰሜን አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ምእመናን ቦታ ገዝተው፣ ቤተክርስቲያን አሳድሰው አስረከቡ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በሰሜን አሜሪካ በዩታ ግዛት ለኢትዮጵያውያን ምእመናን ቦታ ገዝተው፣ ቤተክርስቲያን አሳድሰው ያስረከቡትን የኋላኛው ቀን የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ልዑካንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ ቅዱስነታቸው ልዑካኑን “ወደ ኢትዮጵያ፣ወደ መንበረ ፓትርያርክ እንኳን ደህና መጣችሁ” በማለት መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡ የቤተክርስቲያኑ መሪ ቫስባንድ እንደተናገሩት […]
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ “የአብነት ትምህርት ለዘመናዊ የኢትዮጵያ ሥነ ትምህርት” በሚል መሪ መልእክት ዐውደ ጥናት አካሔደ
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ “የአብነት ትምህርት ለዘመናዊ የኢትዮጵያ ሥነ ትምህርት” በሚል መሪ መልእክት ዐውደ ጥናት አካሂዷል። በዐውደ ጥናቱ የግዕዝ ቋንቋ ጥናት ለኢትዮጵያ የዕውቀት እና የምርምር ዘርፍ ስላበረከተው አስተዋጽኦ በዘርፉ ታዋቂ ምሁራን የጥናት ሥራዎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል። በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ መምህር እና ተመራማሪ ሙሉቀን አንዱዓለም (ዶ.ር) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ የግዕዝ ቋንቋን በማስተማር ላይ እንደሚገኝ አስታውቀዋል፡፡ […]
ለሰባት ቀናት ሲካሔድ የቆየው ፻፴፫ኛው የቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ምልዐተ ጉባኤ ምልዐተ ጉባኤው ተጠናቀቀ
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤው መግለጫ እንደሚከተለው ይነበባል። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚመራው፣ የሐዋርያት መንበር ወራሽ የሆነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ “ወይኩን ጉባኤ ሊቃነ ኤጴስ ቆጶሳት ወኤጲስ ቆጶሳት ክልዔተ ጊዜ በበዓመት ወይትናገሩ በእንተ ግብረ አብያተ […]
የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ስድስተኛውን የእምነትና ሥርዓት ዓለም አቀፍ ምክክር መርሐ ግብር ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ ፓትርያርክ በተገኙበት በግብጽ አባ ቢሾይ ገዳም ማካሔድ ጀመረ
የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ስድስተኛውን የእምነትና ሥርዓት ዓለም አቀፍ ምክክር መርሐ ግብር ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ ፓትርያርክ በተገኙበት በግብጽ አባ ቢሾይ ገዳም ማካሔድ ጀመረ። የስደስተኛው የዓለም አብያተ ክርስቲያናት የእምነትና ሥርዓት ዓለም ዓቀፍ ምክክር ጉባኤ ዋና ርእሰ ጉዳይ “የሚታየው አንድነት አሁን የት ነው?” በሚል ሲሆን ክርስቲያናዊ ኅብረትን ለማጠናከር የታሰበ ነውም ተብሏል። በዚህ ከፍተኛ ትኩረት በሚሰጠው […]
“በቤተ ክርስቲያናችን ህልውና ላይ በዓላማ የተነሡ አካላት የላኳቸው እንዳሉ በሚመስል መልኩ በስመ ተሐድሶ የሚደረገው እንቅስቃሴ የኛው መለያ የሆነውን ንዋየ ቅድሳትና ልብሰ ተክህኖ፣ መዝሙርና ሥርዓተ አምልኮ በመጠቀም ቤተ ክርስቲያናችንን በአደባባይ እየተዳፈረ ይገኛል”፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት
መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! • ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ • ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፣ • ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት፣ በአጠቃላይ በዚህ ዓመታዊ ቅዱስ ጉባኤ የተገኛችሁ በሙሉ፤ የጎደለብንን እየሞላ አገልግሎታችንን እያቃና ከዚህ ላደረሰን፣ ይህንን ዓመታዊና ሐዋርያዊ […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እጅግ ከፍተኛ ልዩ ተሸላሚ በመሆን ስጦቷ ተበረከተለት
በተያያዘም ከየምድቡ ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ደረጃ ለወጡ አህጉረ ስብከት #የሞተር ሳይክል ሽልማት ተበርክቷላቸዋል። ጥቅምት፰/፳፻፲፰ ዓ/ም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ከጥቅምት ፬ እስከ፰ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም ሲካሔድ የሰነበተው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በትላንትናው ዕለት መጠናቀቁን ተከትሎ ተመሳሳይ አቅም ያላቸው አህጉረ ስብከት በአሥራ አንድ ምድብ ተከፋፍለው እንዲወዳደሩ የተደረጉት አህጉረ ስብከት ውድድር በሸልማት ኮሚቴው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት […]
“አንዲት ቤተ ክርስቲያን፥ አንድ ሲኖዶስ፥ አንድ ፓትርያርክ፥ አንድ መንጋ በማለት የቤተ ክርስቲያንን እንድነት ለማስከበር ፈሪሃ እግዚአብሔርና ቀኖና ቤተ ክርስቲያን እንዲጠበቅ፣ ቤተ ክርስቲያንን የዓለማዊ ሐሳብ ማራመጃ እንዳትሆን የሚከፈለውን መስዋእነት ሁሉ በመክፈል አንድነቷን፣ ሕልውናዋን፣ ሉዓላዊነቷንና ነጻነቷን ለማስከበር ቃል እንገባለን፤ “
የ፵፬ኛ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አቋም መግለጫ በዓመት አንድ ጊዜ የሚደረገው ዓለም አቀፉ የሰበካ መንፈሳዊ ጠቅላላ ጉባኤ ከጥቅምት ፬-፰ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤ/ክህነት በሚገኘው አዲሱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄዷል፡፡ መሠረቷ የማይናወጽ ላዕለ ኵሉ ጉባኤ ዘአበው ሐዋርያዊት የሆነች፣ አንድነቷ የማይከፈል ቅድስት፣ ጥንታዊትና ታሪካዊት፣ በርኀበ ዓለም ሰፋኒት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ […]
“የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ባለፈው በጀት ዓመት ከ፰ መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ለመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ፐርሰንት ማስገባቱን አስታወቀ
በተጨማሪም ፪፻፳፭ ሠራተኞችን በመመደብ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለቅዱስ ሲኖዶስ ለተፈናቃዮችና ቤተሰቦቻቸውን ዕረፍት በሚሰጥ መልኩ የተፈናቃይን ምዕራፍ ለመዝጋት ተችሏል” ብሏል። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሪፖርት ጥቅምት ፮/፳፻፲፰ ዓ/ም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ሦስተኛ ቀኑን የያዘው 44ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ ጉባኤ በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በመልአከ ምሕረት ቆሞስ አባ […]