ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በመገንባት ላይ ያለውን የፍል ውሃ መድኃኔዓለም ሕንፃ ቤተክርስቲያን ጎበኙJuly 4, 2025ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ ፣ የሐድያና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነትና የአዲስአበባ ሀገረ ስብከት የሥራ ሐላፊዎች ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰባኪያን ኅብረት ሰብሰቢና ሥራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት በልዩ ሁኔታ በመገንባት ላይ ያለውን የአያት የፍል ውሃ መድኃኔዓለም (አያት ጸበል) ሕንፃ ቤተክርስቲያን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት ብፁዕነታቸው ሕንፃ ቤተክርያኑን ከታች እስከላይ ድረስ የጎበኙ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00054.jpg 720 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-07-04 09:24:222025-07-19 09:25:53ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በመገንባት ላይ ያለውን የፍል ውሃ መድኃኔዓለም ሕንፃ ቤተክርስቲያን ጎበኙ
የደቡብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ለነበራቸው አባታዊ ፍቅርና የእረኝነት አገልግሎት ምስጋናውን ገለጸJune 29, 2025የደቡብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ለሰጡት አባታዊ አገልግሎት ምስጋናውን ገለጸ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በደቡብና ምዕራብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ለብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ ሀዲያና ስልጤ አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በደቡብ አፍሪካ ጁሃንስበርግ መንበረ ጵጵስና መድኃኔዓለም ካቴድራል ደማቅ አሸኛኘት መርሐ ግብር ተደረገላቸው። በመርሐ ግብሩ ላይም ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00053.jpg 1620 1080 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-06-29 09:20:452025-07-19 09:22:08የደቡብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ለነበራቸው አባታዊ ፍቅርና የእረኝነት አገልግሎት ምስጋናውን ገለጸ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ከሀገረ ስብከቱና ከክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሐላፊዎችና ሠራተኞች ጋር ትውውቅና ውይይት አካሄዱJune 11, 2025ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ከሀገረ ስብከቱና ከክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሐላፊዎችና ሠራተኞች ጋር ትውውቅና ውይይት አካሔዱ ። ግንቦት 15/2017 ዓ/ም በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሆነው መመደባቸው የሚታወስ ነው። በመሆኑም ብፁዕነታቸው በዛሬው ከሀገረ ስብከቱና ከክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሐላፊዎችና ሠራተኞች ጋር ትውውቅና ውይይት ያደረጉ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00052.jpg 853 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-06-11 09:15:062025-07-19 09:17:13ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ከሀገረ ስብከቱና ከክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሐላፊዎችና ሠራተኞች ጋር ትውውቅና ውይይት አካሄዱ
“የቤተ ክርስቲያንን እድገት በተግባር አረጋግጠን የቤተክርስቲያንን ልዕልና ለማስጠበቅ በጋራ መሥራት ይኖርብናል” ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስJune 5, 2025የጠቅላይ ቤተ ክህነት አስተዳደር ጉባኤ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ በተገኙበት የመጀመሪያውን ቀን ጉባኤና የትውውቅ መርሐ ግብር አካሔደ። አስተዳደር ጉባኤው ከብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ባካሔደው ጉባኤና የትውውቅ መድረክ ላይ በቀጣዮቹ የሥራ ጊዜያት የቤተክርስቲያንን ልዕልናና ዕድገት ሊያረጋግጥ የሚችል ሥራ በመሥራት ቤተ ክርስቲያንን ለመጪው ትውልድ ለማስረከብ በሚደረገው ጥረት ውስጥ አስተዳደር ጉባኤው ፍፁም የሆነ ተቋማዊ አሠራርን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00051.jpg 705 1080 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-06-05 09:10:402025-07-19 09:13:42“የቤተ ክርስቲያንን እድገት በተግባር አረጋግጠን የቤተክርስቲያንን ልዕልና ለማስጠበቅ በጋራ መሥራት ይኖርብናል” ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ
“ቤተ ክርስቲያን የጣለችብንን መንፈሳዊ ሐላፊነትና አደራ ሁላችንም እጅ ለእጅ በመያያዝ በጋራ እንደምንወጣ ተስፋ አደርጋለሁ” ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስJune 3, 2025“ቤተ ክርስቲያን የጣለችብንን መንፈሳዊ ሐላፊነትና አደራ ሁላችንም እጅ ለእጅ በመያያዝ በጋራ እንደምንወጣ ተስፋ አደርጋለሁ ሲሉ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተናገሩ። በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የተመደቡት ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ወደ ሀገረ ስብከቱ መግባታቸውን አስመልክቶ የእንኳን ደህና መጡ መርሐ ግብር ተከናውኗል። በመርሐ ግብሩ ላይ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00049.jpg 853 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-06-03 09:02:542025-07-19 09:09:49“ቤተ ክርስቲያን የጣለችብንን መንፈሳዊ ሐላፊነትና አደራ ሁላችንም እጅ ለእጅ በመያያዝ በጋራ እንደምንወጣ ተስፋ አደርጋለሁ” ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ
ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ በደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ሐዋርያዊ ጉብኝት አደረጉJanuary 26, 2025ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ትናንት ጥር ፲፯/፳፻፲፯ ዓ/ም ሐዋርያዊ ጉብኝት አደረጉ። በሐዋርያዊ ጉብኝታቸው ደብሩ ለሰንበት ትምህርት ቤት መገልገያ እንዲሆን የሚገነባው ባለሁለት ወለል (G+2) ሕንጻ መሠረት ድንጋይ ባርከው አስቀምጠዋል። ከዚሁ ጋር ደብሩ ለጸበል አገልግሎት እንዲሰጡ ገንብቶ ያጠናቀቃቸውን 12 ክፍሎች መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። ብፁዕነታቸው በደብሩ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00048-1.jpg 739 1274 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-01-26 13:36:122025-01-26 13:51:57ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ በደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ሐዋርያዊ ጉብኝት አደረጉ
የከተራ እና የጥምቀት እንዲሁም የቃና ዘገሊላ በዓላት በሰላም መከበራቸውን አስመልክቶ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫJanuary 21, 2025“ይትባረክ እግዚአብሔር፣ አቡሁ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ ዘባረከነ በኩሉ በረከተ መንፈስ ቅዱስ ዘበሰማያት በክርስቶስ ኢየሱስ፣ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን ፤ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ” (ኤፌ.1፥3/ ብርሃነ ዓለም እየተባለ የሚጠራው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በኤፌሶን መልእክቱ የተባረክንበት በረከት ምንያህል ትልቅ መሆኑንና ባረኪው እግዚአብሔር በልጁ እንደቀሰን ሲናገር “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00045.jpg 1349 2048 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-01-21 13:29:242025-01-26 13:30:48የከተራ እና የጥምቀት እንዲሁም የቃና ዘገሊላ በዓላት በሰላም መከበራቸውን አስመልክቶ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ
ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ በዓላት በመንፈሳዊ ሥርዓትና በሰላም መከበራቸውን አስመልክተው የምስጋና መልእክት አስተላለፉJanuary 20, 2025ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ በዓላት በመንፈሳዊ ሥርዓትና በሰላም መከበራቸውን አስመልክተው የምስጋና መልእክት አስተላለፉ። ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያናችን በልዩ ሥርዓትና በዐደባባይ ከምታከብራቸው በዓላት መካከል የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ በዓላት በእጅጉ ተጠቃሾች ናቸው። በዓሉ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአርአያነትና የሰው ልጆችን የዕዳ ደብዳቤ ለመደምሰስ በዮሐንስ እጅ ለመጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መሄዱንና መጠመቁን እንዲሁም ጌታ ከገዳመ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00044.jpg 960 639 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-01-20 13:27:192025-01-26 13:28:41ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ በዓላት በመንፈሳዊ ሥርዓትና በሰላም መከበራቸውን አስመልክተው የምስጋና መልእክት አስተላለፉ
የቃና ዘገሊላ በዓል ጥር ፲፪ ቀን በ UNESCO እንዲመዘገብና በኢትዮጵያም ብሔራዊ በዓል እንዲሆን በድጋሜ ተጠየቀJanuary 20, 2025የቃና ዘገሊላ በዓል ጥር ፲፪ ቀን በዩኔስኮ እንዲመዘገብና በኢትዮጵያም ብሔራዊ በዓል እንዲሆን በድጋሜ ተጠየቀ። በየዓመቱ ከጥምቀት በዓል ቀጥሎ የሚከበረው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዘመነ ሥጋዌው በዓደባባይ ካሳያቸው ተአምራት መካከል የመጀመሪያ የሆነው በቃና ዘገሊላ ሠርግ ላይ ውኃውን ወደ ወይን የለወጠበት የተአምር በዓል ቃና ዘገሊላ በሚል ይከበራል። በመሆኑም የቃና ዘገሊላ በዓል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያናችን ባለችበት ሁሉ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00043.jpg 1079 1921 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-01-20 13:23:522025-01-26 13:26:40የቃና ዘገሊላ በዓል ጥር ፲፪ ቀን በ UNESCO እንዲመዘገብና በኢትዮጵያም ብሔራዊ በዓል እንዲሆን በድጋሜ ተጠየቀ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የጥምቀት በዓል ዓላማውን በጠበቁ መልኩ በሰላም መከበሩን የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ገለጹJanuary 19, 2025በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የጥምቀት በዓል ዓላማውን በጠበቁ መልኩ በሰላም መከበሩን የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ገለጹ። ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያችን በየዓመቱ በዓደባባይ ከምታከብራቸው በዓላት መካከል አንድ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት ነው። በዓሉ በዚህ ዓመት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ250 አብያተ ክርስቲያናት በ66 አብሕርተ ጥምቀት የተከበረ ሲሆን በካህናት ምስጋና […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00042.jpg 1280 853 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2025-01-19 13:20:582025-01-26 13:23:18በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የጥምቀት በዓል ዓላማውን በጠበቁ መልኩ በሰላም መከበሩን የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ገለጹ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በመገንባት ላይ ያለውን የፍል ውሃ መድኃኔዓለም ሕንፃ ቤተክርስቲያን ጎበኙ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ ፣ የሐድያና ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነትና የአዲስአበባ ሀገረ ስብከት የሥራ ሐላፊዎች ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰባኪያን ኅብረት ሰብሰቢና ሥራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት በልዩ ሁኔታ በመገንባት ላይ ያለውን የአያት የፍል ውሃ መድኃኔዓለም (አያት ጸበል) ሕንፃ ቤተክርስቲያን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት ብፁዕነታቸው ሕንፃ ቤተክርያኑን ከታች እስከላይ ድረስ የጎበኙ […]
የደቡብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ለነበራቸው አባታዊ ፍቅርና የእረኝነት አገልግሎት ምስጋናውን ገለጸ
የደቡብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ለሰጡት አባታዊ አገልግሎት ምስጋናውን ገለጸ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በደቡብና ምዕራብ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ለብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ ሀዲያና ስልጤ አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በደቡብ አፍሪካ ጁሃንስበርግ መንበረ ጵጵስና መድኃኔዓለም ካቴድራል ደማቅ አሸኛኘት መርሐ ግብር ተደረገላቸው። በመርሐ ግብሩ ላይም ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ […]
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ከሀገረ ስብከቱና ከክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሐላፊዎችና ሠራተኞች ጋር ትውውቅና ውይይት አካሄዱ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ከሀገረ ስብከቱና ከክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሐላፊዎችና ሠራተኞች ጋር ትውውቅና ውይይት አካሔዱ ። ግንቦት 15/2017 ዓ/ም በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሆነው መመደባቸው የሚታወስ ነው። በመሆኑም ብፁዕነታቸው በዛሬው ከሀገረ ስብከቱና ከክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሐላፊዎችና ሠራተኞች ጋር ትውውቅና ውይይት ያደረጉ […]
“የቤተ ክርስቲያንን እድገት በተግባር አረጋግጠን የቤተክርስቲያንን ልዕልና ለማስጠበቅ በጋራ መሥራት ይኖርብናል” ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ
የጠቅላይ ቤተ ክህነት አስተዳደር ጉባኤ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ በተገኙበት የመጀመሪያውን ቀን ጉባኤና የትውውቅ መርሐ ግብር አካሔደ። አስተዳደር ጉባኤው ከብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ባካሔደው ጉባኤና የትውውቅ መድረክ ላይ በቀጣዮቹ የሥራ ጊዜያት የቤተክርስቲያንን ልዕልናና ዕድገት ሊያረጋግጥ የሚችል ሥራ በመሥራት ቤተ ክርስቲያንን ለመጪው ትውልድ ለማስረከብ በሚደረገው ጥረት ውስጥ አስተዳደር ጉባኤው ፍፁም የሆነ ተቋማዊ አሠራርን […]
“ቤተ ክርስቲያን የጣለችብንን መንፈሳዊ ሐላፊነትና አደራ ሁላችንም እጅ ለእጅ በመያያዝ በጋራ እንደምንወጣ ተስፋ አደርጋለሁ” ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ
“ቤተ ክርስቲያን የጣለችብንን መንፈሳዊ ሐላፊነትና አደራ ሁላችንም እጅ ለእጅ በመያያዝ በጋራ እንደምንወጣ ተስፋ አደርጋለሁ ሲሉ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተናገሩ። በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የተመደቡት ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ወደ ሀገረ ስብከቱ መግባታቸውን አስመልክቶ የእንኳን ደህና መጡ መርሐ ግብር ተከናውኗል። በመርሐ ግብሩ ላይ […]
ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ በደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ሐዋርያዊ ጉብኝት አደረጉ
ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ትናንት ጥር ፲፯/፳፻፲፯ ዓ/ም ሐዋርያዊ ጉብኝት አደረጉ። በሐዋርያዊ ጉብኝታቸው ደብሩ ለሰንበት ትምህርት ቤት መገልገያ እንዲሆን የሚገነባው ባለሁለት ወለል (G+2) ሕንጻ መሠረት ድንጋይ ባርከው አስቀምጠዋል። ከዚሁ ጋር ደብሩ ለጸበል አገልግሎት እንዲሰጡ ገንብቶ ያጠናቀቃቸውን 12 ክፍሎች መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። ብፁዕነታቸው በደብሩ […]
የከተራ እና የጥምቀት እንዲሁም የቃና ዘገሊላ በዓላት በሰላም መከበራቸውን አስመልክቶ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ
“ይትባረክ እግዚአብሔር፣ አቡሁ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ ዘባረከነ በኩሉ በረከተ መንፈስ ቅዱስ ዘበሰማያት በክርስቶስ ኢየሱስ፣ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን ፤ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ” (ኤፌ.1፥3/ ብርሃነ ዓለም እየተባለ የሚጠራው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በኤፌሶን መልእክቱ የተባረክንበት በረከት ምንያህል ትልቅ መሆኑንና ባረኪው እግዚአብሔር በልጁ እንደቀሰን ሲናገር “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን […]
ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ በዓላት በመንፈሳዊ ሥርዓትና በሰላም መከበራቸውን አስመልክተው የምስጋና መልእክት አስተላለፉ
ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ በዓላት በመንፈሳዊ ሥርዓትና በሰላም መከበራቸውን አስመልክተው የምስጋና መልእክት አስተላለፉ። ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያናችን በልዩ ሥርዓትና በዐደባባይ ከምታከብራቸው በዓላት መካከል የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ በዓላት በእጅጉ ተጠቃሾች ናቸው። በዓሉ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአርአያነትና የሰው ልጆችን የዕዳ ደብዳቤ ለመደምሰስ በዮሐንስ እጅ ለመጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መሄዱንና መጠመቁን እንዲሁም ጌታ ከገዳመ […]
የቃና ዘገሊላ በዓል ጥር ፲፪ ቀን በ UNESCO እንዲመዘገብና በኢትዮጵያም ብሔራዊ በዓል እንዲሆን በድጋሜ ተጠየቀ
የቃና ዘገሊላ በዓል ጥር ፲፪ ቀን በዩኔስኮ እንዲመዘገብና በኢትዮጵያም ብሔራዊ በዓል እንዲሆን በድጋሜ ተጠየቀ። በየዓመቱ ከጥምቀት በዓል ቀጥሎ የሚከበረው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዘመነ ሥጋዌው በዓደባባይ ካሳያቸው ተአምራት መካከል የመጀመሪያ የሆነው በቃና ዘገሊላ ሠርግ ላይ ውኃውን ወደ ወይን የለወጠበት የተአምር በዓል ቃና ዘገሊላ በሚል ይከበራል። በመሆኑም የቃና ዘገሊላ በዓል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያናችን ባለችበት ሁሉ […]
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የጥምቀት በዓል ዓላማውን በጠበቁ መልኩ በሰላም መከበሩን የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ገለጹ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የጥምቀት በዓል ዓላማውን በጠበቁ መልኩ በሰላም መከበሩን የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ገለጹ። ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያችን በየዓመቱ በዓደባባይ ከምታከብራቸው በዓላት መካከል አንድ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት ነው። በዓሉ በዚህ ዓመት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ250 አብያተ ክርስቲያናት በ66 አብሕርተ ጥምቀት የተከበረ ሲሆን በካህናት ምስጋና […]