• "እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና" መዝ 135:1

  • ”ባህርም አይታ ሸሸች : ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ : ተራሮች እንደ ኮርማዎች ዘለሉ” መዝ 113 ፥ 3

በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ አስተባባሪነት እየተገነባ የሚገኘዉ የሆሣዕና ካህናት ማሰልጠኛ ተቋም ግንባታ በሚፈለገው ልክ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ አስተባባሪነት እየተገነባ የሚገኘዉ የሆሣዕና ካህናት ማሰልጠኛ ተቋም ግንባታ በሚፈለገው ልክ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሀዲያና ስልጤ ሀገረስብከት በሆሣዕና ከተማ በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ አስተባባሪነት እየተገነባ የሚገኘዉ የሆሣዕና ካህናት ማሰልጠኛ ተቋም ግንባታ በሚፈለገዉ ልክ እየተከናወነ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሰብሳቢ መልአከ ገነት መምህር ቢኒያም መንቾሮ ገልጸዋል። የፕሮጀክቱ ሰብሳቢ መልአከ ገነት መምህር ቢኒያም መንቾሬ […]

አዲስ መንገድና ድልድይ በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ቡራኬ ተመረቀ

የአያት መሪ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ የሠራው ወደ ቤተ ክርስቲያኑ የሚያስገባ አዲስ መንገድና_ድልድይ በዛሬው ዕለት በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ቡራኬ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። በመርሐ ግብሩ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባና ሀዲያ ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ መልአከ ምሕረት ቆሞስ አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ […]

የቦሌ አየር ማረፊያ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን የነዳጅ ማደያ እና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጅ ማድረጊያ በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

የነዳጅ ማደያና የኤሌክትርክ ቻርጀር የትምህርት ቤትና የክኒሊክ ሕንጻ መሠረት ድንጋይ ማስቀመጥ ከፍተኛ ወጭ የተደረገበት መልክአ ምድር ጉብኝት የሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ጉልላት መስቀል የማኖር የምስጋናና የእውቅና መርሐ ግብር ኢኦተቤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ጥር ፳፫/፳፻፲፰ ዓ/ም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ አየር ማረፊያ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በቡልቡላ መንገድ ያሠራው ለቤተክርስታያናችን ቀዳሚ የሆነው የነዳጅ […]

ዝርወተ አጽሙ ለቅዱስ ጊዮርጊስ – እንኳን አደረሰን

የሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቱ አንስጣስዮስ የተባለ ከቀጰዶቅያ ሀገር የሆነ መስፍን ነው፡፡ እናቱም ቴዎብስታ የተባለች ፍልስጥዔማዊ ናት፤ ይህም ቅዱስ በሕፃንነቱ አባቱ ዐረፈ፡፡ ዕድሜውም ሃያ ዓመትም በሆነው ጊዜ የአባቱን ሹመት ሊቀበል ወደ ንጉሥ ዱድያኖስ ዘንድ ሄደ፡፡ ንጉሡም ጣዖትን እንዲአመልኩ ሰዎችን ሁሉ ሲያስገድዳቸው አገኘው፡፡ ይህንንም አይቶ ቅዱስ ጊዮርጊስ እጅግ አዘነ፤ በእርሱ ዘንድ ያለውን ገንዘቡን ሁሉ ለድኆች፣ ለምስኪኖች […]

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ያሳለፍናቸው በዓላት በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቁ አስተዋጽኦ ለነበራቸው ሁሉ ምስጋናቸውን አቀረቡ

ቅዱስነታቸው በሸገር ሀገረ ስብከት በኮየ ፈጨ ክፍለ ከተማ በፋንታ መድኃኔዐለም ደብር የከተራ በዓል እለት ሕይወታቸውን ላጡ ኦርቶዶክሳዊያንም ሐዘናቸውን ገልጸዋል፡፡ ቅዱስ ፓትርያርኩ ለበዐላቱ መሳካት ምስጋናቸውን ፤ አደጋ ለደርሰባቸው ደግሞ ሐዘናቸውን በገልጹበት ጊዜ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ ፤ የራያ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፤ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፤ የደቡብ […]

የ ፳፻ ፲ወ፰ ዓ.ም የቃና ዘገሊላና የጥምቀት በዓላት በሰላም ተከብረው መዋላቸውን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በየዓመቱ ከጥር ፲ እስከ ፲፪ ቀን የሚከበሩት የከተራ፣ የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ በዓላት ዘንድሮም በመላው ኢትዮጵያ በደማቅ ሃይማኖታዊ ሥነሥርዓት እጅግ ሰላማዊ በሆነና በተዋበ መልኩ ተከብረው ውለዋል። እነዚህ በዓላት በቤተክርስቲያናችን እጅጉን መንፈሳዊ በዓላት ከመሆናቸው በተጨማሪ በሰላም፣በስምምነት፣በአንድነትና በመከባበር መገለጫነት የሚታወቁ በዓላት በመሆናቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በምትገኝባቸው ሥፍራዎች ሁሉ ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መልኩ ተከብረው […]

“ወይደልወነ ከመ ንፈጽም ኵሎ ጽድቀ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናል ” (ማቴ. 3፡15)

ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባላት እንኳን ለ2018 ዓ.ም በዓለ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በማቴዎስ ወንጌል ተጽፎ የሚገኘውና ከላይ መነሻችን ያደረግነው ቃል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለመጥምቁ ዮሐንስ የነገረው ቃል ነው፡፡ መጥምቁ ዮሐንስ እርሱ በጌታ ሊጠመቅ እንጂ እርሱ ጌታውን ለማጥመቅ እንደማይችል በትሕትና በመግለጽ ሊከለክለው እየሞከረ ነበር፡፡ ጌታችን ግን፣ ወይደልወነ ከመ ንፈጽም ኵሎ ጽድቀ ጽድቅን ሁሉ […]

“እግዚአብሔርን አምኖ መኖር ሕይወታችን ባቢሎን እንዳይሆን የሚጠብቅ የልብ ማረፊያ በመሆኑ እርሱን በማመን ልጸና ይገባል። ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ

“እግዚአብሔርን አምኖ መኖር ሕይወታችን ባቢሎን እንዳይሆን የሚጠብቅ የልብ ማረፊያ በመሆኑ በእንምነት ልጸና ይገባል በማለት ብፀለዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ አባታዊ መልእክት አስተላለፉ። ብፁዕነታቸው ይህንን ያሉት የቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል በዛሬው ዕለት በተከበረበት በዓል ላይ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዓላት የምታከብርባቸው መሠረታዊ ጉዳይ ከመዳን ጋር ግንኙነት ባለው መልኩ […]

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የ2018 ዓ/ም የጥምቀት በዓል የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን በተመለከተ ውይይት አደረገ

በየዓመቱ የሚከበረውን የጌታችን የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን በዓለ ጥምቀት አስመልክቶ ሀገረ ስብከቱ ከሚመለከታቸው የሥራ ሐላፊዎች ጋር በቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ላይ ውይይት አድርጓል። በዛሬው ዕለት በሀገረ ስብከቱ አዳራሽ የተደረገው ውይይት በመልአከ ምሕረት አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መሪነት የተከናወነ ሲሆን የሀገረ ስብከቱ ምክትል ሥራ አክኪያጅና የዋና ዋና ክፍል ሐላፊዎች ፣ የክፍለ ከተማ ቤተ […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በተለያዩ ቦታዎች ለምታስገነባቸው ሁለገብ ሕንጻዎች ከአሸናፊ ኮንትራክተሮች ጋር የግንባታ ሥራ ስምምነት ተፈራረመች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በኮሪደር ልማት ምክንያት በፈረሱና ከመንግስት በተሰጧት ቦታዎች ላይ ሁለገብና ዘመናዊ ሕንጻዎችን በማስገንባት በአስቸኳይ አገልግሎት ላይ እንድታውል የቅዱስ ሲኖዶስምልአተ ጉባኤ በግንቦቱ ርክበ ካህና ወቅት ያስተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ በፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አሶኪያጅ፣የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ […]

ማስታወቂያ

አስተያየቶች

    በፌስቡክ ያግኙን

    © በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት