በብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወቅዱስ ጳውሎስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ለደብሩ ማኅበረ ካህናት የሚሰጠውን የሦስት ወራት ሥልጠናን አስመልክቶ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተከናወነFebruary 25, 2026በብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ለደብሩ ማኅበረ ካህናት የሚሰጠውን የሦስት ወራት ሥልጠናን አስመልክቶ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተከናወነ። በመርሐ ግብሩ ላይ መልአከ ምሕረት ቆሞስ አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ሊቀ ሊቃውንት አባ ጥዑመ ልሳን አዳነ የክፍለ ከተማው ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅ ፣ ሊቀ ብርሃናት አድማስ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00008-1.jpg 1247 2048 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-02-25 09:46:592026-03-10 09:49:38በብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወቅዱስ ጳውሎስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ለደብሩ ማኅበረ ካህናት የሚሰጠውን የሦስት ወራት ሥልጠናን አስመልክቶ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተከናወነ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ የዐቢይ ጾም አገልግሎትን አስመልክተው ለገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች መመሪያ አስተላለፉFebruary 21, 2026ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባና ሀዲያ ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ዐቢይ ጾምን አስመልክተው ለገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች መመሪያ አስተላለፉ። በትናትናው ዕለት በሀገረ ስብከቱ አዳራሽ በተከናወነው መርሐ ግብር ብፁዕነታቸው ጾሙ በረከት የምናገኝበት ታላቅ ሕይወት ጾም በመሆኑ የቤተ መቅደሱና የዐውደ ምሕረቱ አገልግሎት ሥርዐተ ቤተ ክርስቲያንን በመጠበቅ በመልኩ በተጠናከረ ሁኔታ እንዲቀጥል አሳስበዋውል። በተለይም ቅዳሴ ሰዓት እንዲሁም የቅዱስ ወንጌል […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00007.jpg 1365 2048 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-02-21 09:44:132026-03-10 09:45:52ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ የዐቢይ ጾም አገልግሎትን አስመልክተው ለገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች መመሪያ አስተላለፉ
ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ የተለያዩ መዛግብትና ሰነዶችን ወደ ዲጂታል ይዘት እንዲቀይር ለተቋቋመው ኮሚቴ የሥራ መመሪያ ሰጡFebruary 18, 2026ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የተለያዩ መዛግብትና ሰነዶችን ወደ ዲጂታል ይዘት እንዲቀይር ለተቋቋመው ኮሚቴ የሥራ መመሪያ ሰጡ፡፡ በብፁዕነታቸው መመሪያ መሠረት በመንበረ ፓርትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ደረጃውን የጠበቀ የግቢ የማስዋብ ሥራ በመሠራት ላይ ይገኛል፡፡ ግቢውን ከማስዋብ ጎን ለጎን አላስፈላጊ ዕቃዎች […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00006.jpg 1905 2048 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-02-18 09:41:572026-03-10 09:43:44ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ የተለያዩ መዛግብትና ሰነዶችን ወደ ዲጂታል ይዘት እንዲቀይር ለተቋቋመው ኮሚቴ የሥራ መመሪያ ሰጡ
የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አቀረበFebruary 16, 2026በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ በተደረገው ሥራና ሠራተኛን የማገናኘት ሥራ ወደ ቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት የተመደቡት ክቡር ሊቀ ስዩማን እስክንድር ገብረክርስቶስ በፈጠሩት የአስተዳደር ንድፍ አማካኝነት የተጀመረው ደንበኛ ተኮር የአመራር ስልት መሠረት ሆድና ጀርባ በመሆን ለዘመናት ይኖሩ የነበሩ የድርጅቱን ሠራተኞች ደንበኞች የቤተሰብነት ስሜት መፍጠራቸውን ባለፉት 6 ወራት ውስጥ የተሠሩ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00005.jpg 563 858 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-02-16 09:38:372026-03-10 09:41:21የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አቀረበ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ቤተ ክህነት ሥር ለሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት የሥራ ኃላፊዎች ሥልጠና ተሰጠFebruary 16, 2026ሀገር አቀፍ ሥልጠና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ቤተ ክህነት ሥር ለሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት የሥራ ኃላፊዎች ሥልጠና ተሰጠ ። በሥልጠና መርሐ ግብር ላይ መልአከ ሰላም ዶ/ር አባ ቃለ ጽድቅ ሙሉጌታ የመንበረ ፓትርያርክ የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ሐላፊና የዕለቱ አሰልጣኝ፣ መልአከ ምሕረት ቆሞስ አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00004-1.jpg 960 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-02-16 09:36:142026-03-10 09:38:04በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ቤተ ክህነት ሥር ለሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት የሥራ ኃላፊዎች ሥልጠና ተሰጠ
ቅዱሱን ወንጌል በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ደረጃ ተደራሽ ለማድረግ መምህራንን ማብቃት እንደሚገባ መልአከ ምሕረት ቆሞስ አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ ገለጹFebruary 13, 2026በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ ዋና ክፍል በ2018 ዓ.ም የዐብይ ጾምን አስመልክቶ የጋራ የምክክር ጉባኤና በቅርቡ የዋና ክፍሉ ኃላፊ ሆነው ለተመደቡት ለበኩረ ትጉኅን ደመላሽ ቶጋ የእንኳን ደና መጡ መርሐ ግብር ተካሔዷል። ዐብይን ጾም በተናበበና መዋቅራዊ በሆነ መልኩ የስብከተ ወንጌል አገልግሎትን ለማጠናከር እንደታሰበና አገልግሎቱ ምን መመሰል እንዳለበት ውይይትና ምክክር ተደርጎበታል። የዐቢይ ጾም ጉባኤን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00003.jpg 853 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-02-13 09:34:152026-03-10 09:35:44ቅዱሱን ወንጌል በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ደረጃ ተደራሽ ለማድረግ መምህራንን ማብቃት እንደሚገባ መልአከ ምሕረት ቆሞስ አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ ገለጹ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በዛሬው ዕለት በሆሣዕና አዳሪ የአብነት ትምህርት ቤት ለሚማሩ 26 የአብነት ተማሪዎች ሥልጣነ ክህነት ሰጡFebruary 12, 2026ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ የሀዲያ ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በዛሬው ዕለተ በሆሣዕና መንበረ ጵጵስና ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን በማሕበረ ቅዱሳን ዋናዉ ማዕከልና በሆሣዕና ማኅበረ ቅዱሳን ፣ከሀገረ ስብከቱ ጋር በመተባበር ከተለያዩ የገጠሪቷ ቤተክርስቲያን ለመጡ ለ26 አዳሪ የአብነት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ስልጣነ ክህነት ሰጥተዋል። ማዕረገ ክህነት የተቀበሉት አገልጋዮች በሆሣዕና መንበረ ጵጵስና ደብረ ገነት ቅድስት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00002.jpg 719 1080 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-02-12 09:30:302026-03-10 09:32:23ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በዛሬው ዕለት በሆሣዕና አዳሪ የአብነት ትምህርት ቤት ለሚማሩ 26 የአብነት ተማሪዎች ሥልጣነ ክህነት ሰጡ
የቤተ ክርስቲያን ነገዎችን የተሻለ ለማድረግ ሥልጠና አስፈላጊ ነው ሲሉ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ገለጹFebruary 9, 2026የቤተ ክርስቲያን ነገዎችን የተሻለ ለማድረግ ሥልጠና አስፈላጊ ሲሉ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባና የስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ገለጹ። ብፁዕነታቸው ይሄንን ያሉት በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ከጥር 25_ የካቲት 6/2018 ዓ/ም በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች በሀገረ አቀፍ ደረጃ እንዲሰጥ ባስተላላፈው መምሪያ መሠረት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት እየተሠጠ በሚገኘው […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00001.jpg 853 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-02-09 09:23:072026-03-10 09:25:10የቤተ ክርስቲያን ነገዎችን የተሻለ ለማድረግ ሥልጠና አስፈላጊ ነው ሲሉ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ገለጹ
የአየር ጤና መካነ ስብሐት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ የሠራቸው G+2 የቢሮ ሕንጻና የተለያዩ የልማት ሥራዎች በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ ተመረቁFebruary 7, 2026በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ስር የሚገኘው የአየር ጤና መካነ ስብሐት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ከተመሠረት በቅርብ ዓመታት ቢሆንም በርካታ ሥራዎች እየተሠሩ ይገኛሉ። ከነዚህም በአጭር ጊዜ የተሠሩና ዛሬ በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ የተመረቁት የተለያዩ ልማቶች G+2 ሕንጻ የአስተዳደር ጽ/ቤት፣ የግቢ ማስዋብ፣ የመጠለያና የቴራዞ ሥራ ፣ የጸበል ቤት እንዲሁም የመንገድና […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00099.jpg 1365 2048 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-02-07 09:19:382026-03-10 09:22:11የአየር ጤና መካነ ስብሐት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ የሠራቸው G+2 የቢሮ ሕንጻና የተለያዩ የልማት ሥራዎች በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ ተመረቁ
ሀገር አቀፍ ሥልጠና በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ስር ላሉ አድባራትና ገዳማት የሥራ ኃላፊዎች ቃለ ዓዋዲንና የሚዲያ አጠቃቀምን በተመለከተ በጠቅላይ ቤተክህነት ልዑካን ሥልጠና ተሰጠFebruary 6, 2026የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ከጥር 25_የካቲት 6/2018 ዓ/ም በሁሉም አህጉረ ስብከት ሥልጠናዎች እንዲሰጡ መመሪያ በማውረድና ልኡካን በመመደብ ወደ ሥራ መግባቱ ይታወሳል። ይህንን አስመልክቶም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በተለያዩ ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሥልጠናዎች በትናንትናው ዕለት ጥር 29/2018 ዓ/ም ተሰጥቷል። ሥልጠናው በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተክህነት ጽ/ቤት ስር ላሉ አድባራትና ገዳማት የሥራ ኃላፊዎች በቶታል […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00098.jpg 721 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2026-02-06 09:16:412026-03-10 09:19:10ሀገር አቀፍ ሥልጠና በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ስር ላሉ አድባራትና ገዳማት የሥራ ኃላፊዎች ቃለ ዓዋዲንና የሚዲያ አጠቃቀምን በተመለከተ በጠቅላይ ቤተክህነት ልዑካን ሥልጠና ተሰጠ
በብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወቅዱስ ጳውሎስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ለደብሩ ማኅበረ ካህናት የሚሰጠውን የሦስት ወራት ሥልጠናን አስመልክቶ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተከናወነ
በብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ለደብሩ ማኅበረ ካህናት የሚሰጠውን የሦስት ወራት ሥልጠናን አስመልክቶ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተከናወነ። በመርሐ ግብሩ ላይ መልአከ ምሕረት ቆሞስ አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ሊቀ ሊቃውንት አባ ጥዑመ ልሳን አዳነ የክፍለ ከተማው ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅ ፣ ሊቀ ብርሃናት አድማስ […]
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ የዐቢይ ጾም አገልግሎትን አስመልክተው ለገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች መመሪያ አስተላለፉ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባና ሀዲያ ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ዐቢይ ጾምን አስመልክተው ለገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች መመሪያ አስተላለፉ። በትናትናው ዕለት በሀገረ ስብከቱ አዳራሽ በተከናወነው መርሐ ግብር ብፁዕነታቸው ጾሙ በረከት የምናገኝበት ታላቅ ሕይወት ጾም በመሆኑ የቤተ መቅደሱና የዐውደ ምሕረቱ አገልግሎት ሥርዐተ ቤተ ክርስቲያንን በመጠበቅ በመልኩ በተጠናከረ ሁኔታ እንዲቀጥል አሳስበዋውል። በተለይም ቅዳሴ ሰዓት እንዲሁም የቅዱስ ወንጌል […]
ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ የተለያዩ መዛግብትና ሰነዶችን ወደ ዲጂታል ይዘት እንዲቀይር ለተቋቋመው ኮሚቴ የሥራ መመሪያ ሰጡ
ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የተለያዩ መዛግብትና ሰነዶችን ወደ ዲጂታል ይዘት እንዲቀይር ለተቋቋመው ኮሚቴ የሥራ መመሪያ ሰጡ፡፡ በብፁዕነታቸው መመሪያ መሠረት በመንበረ ፓርትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ደረጃውን የጠበቀ የግቢ የማስዋብ ሥራ በመሠራት ላይ ይገኛል፡፡ ግቢውን ከማስዋብ ጎን ለጎን አላስፈላጊ ዕቃዎች […]
የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አቀረበ
በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ በተደረገው ሥራና ሠራተኛን የማገናኘት ሥራ ወደ ቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደር ልማት ድርጅት የተመደቡት ክቡር ሊቀ ስዩማን እስክንድር ገብረክርስቶስ በፈጠሩት የአስተዳደር ንድፍ አማካኝነት የተጀመረው ደንበኛ ተኮር የአመራር ስልት መሠረት ሆድና ጀርባ በመሆን ለዘመናት ይኖሩ የነበሩ የድርጅቱን ሠራተኞች ደንበኞች የቤተሰብነት ስሜት መፍጠራቸውን ባለፉት 6 ወራት ውስጥ የተሠሩ […]
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ቤተ ክህነት ሥር ለሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት የሥራ ኃላፊዎች ሥልጠና ተሰጠ
ሀገር አቀፍ ሥልጠና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ቤተ ክህነት ሥር ለሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት የሥራ ኃላፊዎች ሥልጠና ተሰጠ ። በሥልጠና መርሐ ግብር ላይ መልአከ ሰላም ዶ/ር አባ ቃለ ጽድቅ ሙሉጌታ የመንበረ ፓትርያርክ የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ሐላፊና የዕለቱ አሰልጣኝ፣ መልአከ ምሕረት ቆሞስ አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ […]
ቅዱሱን ወንጌል በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ደረጃ ተደራሽ ለማድረግ መምህራንን ማብቃት እንደሚገባ መልአከ ምሕረት ቆሞስ አባ ገብረ መድኅን ንጉሤ ገለጹ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ ዋና ክፍል በ2018 ዓ.ም የዐብይ ጾምን አስመልክቶ የጋራ የምክክር ጉባኤና በቅርቡ የዋና ክፍሉ ኃላፊ ሆነው ለተመደቡት ለበኩረ ትጉኅን ደመላሽ ቶጋ የእንኳን ደና መጡ መርሐ ግብር ተካሔዷል። ዐብይን ጾም በተናበበና መዋቅራዊ በሆነ መልኩ የስብከተ ወንጌል አገልግሎትን ለማጠናከር እንደታሰበና አገልግሎቱ ምን መመሰል እንዳለበት ውይይትና ምክክር ተደርጎበታል። የዐቢይ ጾም ጉባኤን […]
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ በዛሬው ዕለት በሆሣዕና አዳሪ የአብነት ትምህርት ቤት ለሚማሩ 26 የአብነት ተማሪዎች ሥልጣነ ክህነት ሰጡ
ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ የሀዲያ ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በዛሬው ዕለተ በሆሣዕና መንበረ ጵጵስና ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን በማሕበረ ቅዱሳን ዋናዉ ማዕከልና በሆሣዕና ማኅበረ ቅዱሳን ፣ከሀገረ ስብከቱ ጋር በመተባበር ከተለያዩ የገጠሪቷ ቤተክርስቲያን ለመጡ ለ26 አዳሪ የአብነት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ስልጣነ ክህነት ሰጥተዋል። ማዕረገ ክህነት የተቀበሉት አገልጋዮች በሆሣዕና መንበረ ጵጵስና ደብረ ገነት ቅድስት […]
የቤተ ክርስቲያን ነገዎችን የተሻለ ለማድረግ ሥልጠና አስፈላጊ ነው ሲሉ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሊቀ ጳጳስ ገለጹ
የቤተ ክርስቲያን ነገዎችን የተሻለ ለማድረግ ሥልጠና አስፈላጊ ሲሉ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባና የስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ገለጹ። ብፁዕነታቸው ይሄንን ያሉት በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ከጥር 25_ የካቲት 6/2018 ዓ/ም በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች በሀገረ አቀፍ ደረጃ እንዲሰጥ ባስተላላፈው መምሪያ መሠረት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት እየተሠጠ በሚገኘው […]
የአየር ጤና መካነ ስብሐት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ የሠራቸው G+2 የቢሮ ሕንጻና የተለያዩ የልማት ሥራዎች በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ ተመረቁ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ስር የሚገኘው የአየር ጤና መካነ ስብሐት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ከተመሠረት በቅርብ ዓመታት ቢሆንም በርካታ ሥራዎች እየተሠሩ ይገኛሉ። ከነዚህም በአጭር ጊዜ የተሠሩና ዛሬ በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬ የተመረቁት የተለያዩ ልማቶች G+2 ሕንጻ የአስተዳደር ጽ/ቤት፣ የግቢ ማስዋብ፣ የመጠለያና የቴራዞ ሥራ ፣ የጸበል ቤት እንዲሁም የመንገድና […]
ሀገር አቀፍ ሥልጠና በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ስር ላሉ አድባራትና ገዳማት የሥራ ኃላፊዎች ቃለ ዓዋዲንና የሚዲያ አጠቃቀምን በተመለከተ በጠቅላይ ቤተክህነት ልዑካን ሥልጠና ተሰጠ
የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ከጥር 25_የካቲት 6/2018 ዓ/ም በሁሉም አህጉረ ስብከት ሥልጠናዎች እንዲሰጡ መመሪያ በማውረድና ልኡካን በመመደብ ወደ ሥራ መግባቱ ይታወሳል። ይህንን አስመልክቶም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በተለያዩ ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሥልጠናዎች በትናንትናው ዕለት ጥር 29/2018 ዓ/ም ተሰጥቷል። ሥልጠናው በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተክህነት ጽ/ቤት ስር ላሉ አድባራትና ገዳማት የሥራ ኃላፊዎች በቶታል […]