የኢትዮጵያ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅደስ አቡነ ማትያስ በአሜሪካ ሐዋርያዊ ጉዞ አደረጉNovember 22, 2013ቅደስነታቸው በአሜሪካ ባደረጉት ሐዋርያዊ ጉዞ ከበርካታ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያት ጋር ውይይት አካሒደዋል ፡፡ ብፁዕ ወቅደስ አቡነ ማትያስ ቀዲማዊ ፓትርያርክ በውይይቱ ወቅት እንደተናገሩት በዓለም ላይ የፖለቲካና የሃይማኖት ልዩነት ተፈጥሮአዊ በመሆኑ በአገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሁሉም በጋራ እንዲሠሩ ጠይቀዋል ፡፡ ቅዱስ ፓትርያርኩና ተከታዮቻቸው በአሜሪካ በተለያዩ ክፍላተ ሀገር በመዘዋወር ስለ አንድነት፣ ሰላምና ትብብር ከኢትዮጵያውያኑ ጋር ውይይት አድርገዋል ፡፡ በአንድ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0336.jpg 266 400 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-11-22 05:23:402023-11-09 10:25:59የኢትዮጵያ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅደስ አቡነ ማትያስ በአሜሪካ ሐዋርያዊ ጉዞ አደረጉ
የ2006 ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀNovember 1, 2013ጉባኤው ከጥቅምት 11 ቀን 2006 ዓ.ም. ጀምሮ ላለፉት 10 ቀናት ተወያይቶ ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች አስመልክቶ ጥቅምት21/2006 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት በተገኙበት በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡ የመግለጫውን ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/2021.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-11-01 11:50:152023-11-09 10:25:59የ2006 ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ
32ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀNovember 1, 2013ለተጨማሪ ንባብ እዚህ ላይ ይጫኑ (ሙሉ የአቋም መግለጫና ቃለ ገባኤ) {flike}{plusone} Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-11-01 11:38:162023-11-09 10:25:5932ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ጽ/ቤት በሥሩ ካሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በልማት ዙሪያ ውይይት አካሄደOctober 17, 2013መስከረም 29/1/06 ዓ.ም በክፍለ ከተማው ሥር ከሚገኙ አስተዳዳሪዎች፤ ፀሐፊዎች፤ቁጥጥሮች፤ሒሳብ ሹሞችና ሰባክያነ ወንጌል ጋራ ስብሰባ የተካሄደ ሲሆን በዚሁ ስብሰባ ላይ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትያርክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ እና የጅማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተገኝተዋል፡፡ ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ ስለ ክፍለ ከተማው አስመልክተው ሰፊ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በልማትና በመልካም አስተዳደር እንዲሁም […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0004.jpg 480 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-10-17 16:31:582023-11-09 10:25:59በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ጽ/ቤት በሥሩ ካሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በልማት ዙሪያ ውይይት አካሄደ
32ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ነው፡፡October 16, 201332ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ ጥቅምት 4 ቀን 2006 ዓም. በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ተጀምሯል፡፡ በመደበኛ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤው ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፤ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤ የመምሪያ ሓላፊዎች፤ የየሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጆች፤ ሰንበት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/h002.jpg 324 600 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-10-16 15:23:032023-11-09 10:25:5932ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ነው፡፡
የ2006 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከበረSeptember 27, 2013የመስቀል ደመራ በዓል ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያሪክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ ኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘ አክሱም ወጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ብፁአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤የአዲስ አበባ መስተዳድር ከንቲባ ተወካይ፤ የተለያዩ ሀገራት ከፍተኛ ዲፕሎማቶችና አንባሳደሮች፣ የአዲስ አበባ ከተማ ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ጥንግ ድርብ የለበሱ ሊቃውንት፣ ካህናትና ምእመናን በተገኙበት በደማቅ ስነ-ስርአት ተከብርዋል፡፡ በዓሉ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/p001.jpg 640 960 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-09-27 11:43:012023-11-09 10:25:59የ2006 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከበረ
የአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በሥሩ ካሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የትውውቅ መርሀ ግብር አካሄደSeptember 27, 2013በዚሁ ክፍለ ከተማ በዋና ሥራ አስከያጀነት የተመደቡት ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ ሲሆኑ የትምህርት ዝግጀታቸውም በመንፈሳዊና በዘመናዊ ትምህርት መስክ 2 የመጀመሪያ ድግሪዎች አላቸው፡፡ ከዚህ በፊት ከ1996-2005 ዓ.ም በጂማ ሀገረ ስብከት የጎማና አጋሮ ወረዳ ቤተ ክህነት በዋና ሥራ አስከያጅነት፤እንዲሁም የሁሉም ሃይማኖቶች ፎረም ምክር ቤት ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮምሽን የሠላም አምባሳደር በመሆን መጠነ ሰፊ የሆኑ ሥራዎች […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0691.jpg 2848 4288 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-09-27 10:11:172023-11-09 10:25:59የአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በሥሩ ካሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የትውውቅ መርሀ ግብር አካሄደ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2006 ዓ.ም አስመልክተው መልእክት አስተላለፉSeptember 10, 2013ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ዘተናገረ በእንተ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ወስድስቱ ዓመተ ምሕረት፡- በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! • በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ • ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ፣ • የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0908.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-09-10 15:13:132023-11-09 10:25:59ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2006 ዓ.ም አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሠራተኞች የቁጥጥርና የሥራ አመራር ሥልጠና ተሰጠAugust 30, 2013 በሀገረ ስብከቱ አይቲና ዶክሜንቴሽን ክፍል ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት እና በሥሩ ላሉ 7 ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቶች የሥራ ኃላፊዎች እና አጠቃላይ ሠራተኞች ከነሐሴ 22 -23 ቀን 2005 ዓ.ም. ለሁለት ቀናት የተዘጋጀ የአቅም ግንባታና ማሻሻያ ሥልጠና መርሐ ግብር ተሰጥቷል፡፡ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ7 ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቶች ማለትም 1. አራዳ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00718.jpg 640 425 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-08-30 05:06:452023-11-09 10:25:59ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሠራተኞች የቁጥጥርና የሥራ አመራር ሥልጠና ተሰጠ
የብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ1ኛ ዓመት መታሰቢያ የፀሎት ስነ ሥርዓት ተካሄደAugust 20, 2013ከዚህ ዓለም በሞተ ሥጋ የተለዩት የ5ኛው ፓትርያርክ የብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ፕሬዝደንት፣ የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም የክብር ፕሬዝዳንት ኅልፈት የአንደኛ ዓመት መታሰቢያ ሥነ ሥርዐት ነሐሴ 10 ቀን 2004 ዓ.ም በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በማሕሌት፣ በጸሎተ ፍትሐትና በቅዳሴ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0021.jpg 480 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-08-20 16:22:402023-11-09 10:25:59የብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ1ኛ ዓመት መታሰቢያ የፀሎት ስነ ሥርዓት ተካሄደ
የኢትዮጵያ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅደስ አቡነ ማትያስ በአሜሪካ ሐዋርያዊ ጉዞ አደረጉ
ቅደስነታቸው በአሜሪካ ባደረጉት ሐዋርያዊ ጉዞ ከበርካታ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያት ጋር ውይይት አካሒደዋል ፡፡ ብፁዕ ወቅደስ አቡነ ማትያስ ቀዲማዊ ፓትርያርክ በውይይቱ ወቅት እንደተናገሩት በዓለም ላይ የፖለቲካና የሃይማኖት ልዩነት ተፈጥሮአዊ በመሆኑ በአገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሁሉም በጋራ እንዲሠሩ ጠይቀዋል ፡፡ ቅዱስ ፓትርያርኩና ተከታዮቻቸው በአሜሪካ በተለያዩ ክፍላተ ሀገር በመዘዋወር ስለ አንድነት፣ ሰላምና ትብብር ከኢትዮጵያውያኑ ጋር ውይይት አድርገዋል ፡፡ በአንድ […]
የ2006 ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ
ጉባኤው ከጥቅምት 11 ቀን 2006 ዓ.ም. ጀምሮ ላለፉት 10 ቀናት ተወያይቶ ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች አስመልክቶ ጥቅምት21/2006 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት በተገኙበት በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡ የመግለጫውን ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን […]
32ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ
ለተጨማሪ ንባብ እዚህ ላይ ይጫኑ (ሙሉ የአቋም መግለጫና ቃለ ገባኤ) {flike}{plusone}
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ጽ/ቤት በሥሩ ካሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በልማት ዙሪያ ውይይት አካሄደ
መስከረም 29/1/06 ዓ.ም በክፍለ ከተማው ሥር ከሚገኙ አስተዳዳሪዎች፤ ፀሐፊዎች፤ቁጥጥሮች፤ሒሳብ ሹሞችና ሰባክያነ ወንጌል ጋራ ስብሰባ የተካሄደ ሲሆን በዚሁ ስብሰባ ላይ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትያርክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ እና የጅማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተገኝተዋል፡፡ ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ ስለ ክፍለ ከተማው አስመልክተው ሰፊ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በልማትና በመልካም አስተዳደር እንዲሁም […]
32ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ነው፡፡
32ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ ጥቅምት 4 ቀን 2006 ዓም. በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ተጀምሯል፡፡ በመደበኛ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤው ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፤ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤ የመምሪያ ሓላፊዎች፤ የየሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጆች፤ ሰንበት […]
የ2006 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከበረ
የመስቀል ደመራ በዓል ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያሪክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ ኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘ አክሱም ወጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ብፁአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤የአዲስ አበባ መስተዳድር ከንቲባ ተወካይ፤ የተለያዩ ሀገራት ከፍተኛ ዲፕሎማቶችና አንባሳደሮች፣ የአዲስ አበባ ከተማ ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ጥንግ ድርብ የለበሱ ሊቃውንት፣ ካህናትና ምእመናን በተገኙበት በደማቅ ስነ-ስርአት ተከብርዋል፡፡ በዓሉ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ […]
የአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በሥሩ ካሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የትውውቅ መርሀ ግብር አካሄደ
በዚሁ ክፍለ ከተማ በዋና ሥራ አስከያጀነት የተመደቡት ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ ሲሆኑ የትምህርት ዝግጀታቸውም በመንፈሳዊና በዘመናዊ ትምህርት መስክ 2 የመጀመሪያ ድግሪዎች አላቸው፡፡ ከዚህ በፊት ከ1996-2005 ዓ.ም በጂማ ሀገረ ስብከት የጎማና አጋሮ ወረዳ ቤተ ክህነት በዋና ሥራ አስከያጅነት፤እንዲሁም የሁሉም ሃይማኖቶች ፎረም ምክር ቤት ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮምሽን የሠላም አምባሳደር በመሆን መጠነ ሰፊ የሆኑ ሥራዎች […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2006 ዓ.ም አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ዘተናገረ በእንተ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ወስድስቱ ዓመተ ምሕረት፡- በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! • በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ • ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ፣ • የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ […]
ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሠራተኞች የቁጥጥርና የሥራ አመራር ሥልጠና ተሰጠ
በሀገረ ስብከቱ አይቲና ዶክሜንቴሽን ክፍል ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት እና በሥሩ ላሉ 7 ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቶች የሥራ ኃላፊዎች እና አጠቃላይ ሠራተኞች ከነሐሴ 22 -23 ቀን 2005 ዓ.ም. ለሁለት ቀናት የተዘጋጀ የአቅም ግንባታና ማሻሻያ ሥልጠና መርሐ ግብር ተሰጥቷል፡፡ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ7 ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቶች ማለትም 1. አራዳ […]
የብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ1ኛ ዓመት መታሰቢያ የፀሎት ስነ ሥርዓት ተካሄደ
ከዚህ ዓለም በሞተ ሥጋ የተለዩት የ5ኛው ፓትርያርክ የብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ፕሬዝደንት፣ የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም የክብር ፕሬዝዳንት ኅልፈት የአንደኛ ዓመት መታሰቢያ ሥነ ሥርዐት ነሐሴ 10 ቀን 2004 ዓ.ም በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በማሕሌት፣ በጸሎተ ፍትሐትና በቅዳሴ […]