የአዲስ ኣበባ ሀገረ ስብከት በተለያዩ ምክንያቶች ከሥራ ገበታቸው ታግድው የቆዩትን ሠራተኞች ወደ መደበኛ ሥራቸው እንዲመለሱ አደረገFebruary 24, 2014በአሁኑ ወቅት ሀገረ ስብከቱ መልካም አስተዳደር ለማስፈን እያደረገው ካለው መልካም የሥራ እንቅስቃሴ መካከል አንዱ በእንዳንድ ገደማትና አድባራት ያለአግባብ የሚታገዱትና የሚባረሩትን ሠራተኞች ትክክለኛ የሆነ ውሳኔና መፍትሄ መስጠት ነው፡፡በአሁኑ ሰዓት ገዳማትና አድባራት ከአቅማቸው በላይ ሠራተኞች በመያዛቸው የተነሳ ለጊዜው ቅጥር እንዲቆም የተደረገ ሲሆን አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ግን ለሥራ መደቡ የሚያስፈልገውን መስፈርት ወጥቶለት በህጉና በሥርአቱ መሰረት ቅጥርም ሆነ እድገት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/640.jpg 480 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-02-24 06:04:562023-11-09 10:25:58የአዲስ ኣበባ ሀገረ ስብከት በተለያዩ ምክንያቶች ከሥራ ገበታቸው ታግድው የቆዩትን ሠራተኞች ወደ መደበኛ ሥራቸው እንዲመለሱ አደረገ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የ2006 ዓ.ም. ዐብይ ጾምን አስመልክቶ ቃለ ምዕዳን አስተላለፉFebruary 24, 2014ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የ2006 ዓ.ም. ዐቢይ ጾም አስመልክቶ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ባሉበት ወቅት “ጾም ለመንፈሳዊ ሕይወት መጎልበት፣ ራስን ለመግዛት፣ ከእግዚአብሔር ጋር ልዩ ግንኙነትና አንድነት ለመፍጠር እጅግ አስፈላጊ ነው” ሲሉ ተናግረዋል፡፡ቅዱስነታቸው ዐብይ ጾሙን አስመልክቶ ያስተላለፉትን ሙሉ ቃል ከዚህ በታች ይመልከቱ፡፡ መልእክት ዘእም ኀበ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0908.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-02-24 04:58:042023-11-09 10:25:58ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የ2006 ዓ.ም. ዐብይ ጾምን አስመልክቶ ቃለ ምዕዳን አስተላለፉ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአደረጃጀትና አሠራር ጥናት ሰነድ ርክክብ ተካሄደFebruary 14, 2014የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን የተቋማዊ ለውጥ አመራር ሲያጠና የቆየው የባለሞያ ቡድን የካቲት 6 ቀን 2006 ዓ.ም የአደረጃጀትና አሠራር ጥናት ሰነዱን ለሀገረ ስብከቱ በይፋ አስረክቧል፡፡የካቲት 6 ቀን 2006 ዓ.ም ረፋድ ላይ በሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት በተካህደው የርክክብ እና ምስጋና መርሐ ግብር፣ 13 አባላት ያሉት የባለሞያ ቡድኑ ከ800 በላይ አጠቃላይ ገጾች ያሏቸውን 12 ሰነዶች በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት የፓትርያርኩ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0049.jpg 480 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-02-14 05:00:312023-11-09 10:25:58የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአደረጃጀትና አሠራር ጥናት ሰነድ ርክክብ ተካሄደ
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በጅማ ሀገረ ስብከት ሐዋርያዊ አገልግሎት አካሄዱFebruary 5, 2014ጥር 25 ቀን 2006 ዓ.ም ቅዳሜ ሌሊት ለእሁድ አጥቢያ ከሌሊቱ በአስር ሰዓት ከመንበረ ፓትርያርክ ጉዞአቸውን የጀመሩት ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እና ሌሎች የቤተ ክርስቲያናችን ልዩ ልዩ የሥራ መሪዎች ዕሁድ ጥር 25 ቀን 2006 ዓ.ም ከጧቱ አንድ ሰአት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/g008.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-02-05 08:56:152023-11-09 10:25:58ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በጅማ ሀገረ ስብከት ሐዋርያዊ አገልግሎት አካሄዱ
የአየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤት በታላቅ ድምቀት ተከበረJanuary 28, 2014በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ሥር የምትገኘው የአየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤት በዐል ሰኞ ጥር 19 ቀን 2006 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0836.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-01-28 15:51:212023-11-09 10:25:58የአየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤት በታላቅ ድምቀት ተከበረ
ቃና ዘገሊላJanuary 23, 2014የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቃና ዘገሊላ ያደረገውን የበረከት ተአምር በየዓመቱ ጥር 12 ቀን በደማቅ ሁኔታ እንደምታከብር ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ ከሚከበሩት የቃና ዘገሊላ በዓላት መካከል በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የተከበረውን የቃና ዘገሊላ በዓል አስመልክቶ የበዓሉን ገጽታና ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0822.jpg 2848 4288 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-01-23 14:21:592023-11-09 10:25:58ቃና ዘገሊላ
የ2006ዓ.ም የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከበረJanuary 19, 2014እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥመቀት በሰላም በጤና በሕይወት አደረሳችሁ፡፡ በየዓመቱ ጥር 10 እና 11 የሚከበረው የጌታችን የአምላካችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥመቀት በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን መሪነት ከ13 ታቦታት በላይ በሚያድሩበት በጃን ሜዳ ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁአን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/6.jpg 279 210 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-01-19 08:58:042023-11-09 10:25:58የ2006ዓ.ም የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከበረ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መዋቅራዊ ለውጥ ረቂቅ ተፈጻሚ እንዲሆን ተጠየቀJanuary 13, 2014የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መዋቅራዊ ለውጥ ረቂቅ ደንብ ተፈጻሚ እንዲሆን ከአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት የተውጣጡ አስተዳዳሪዎች፣ ካህናት፣ ጸሐፊዎች ፣የሰበካ ጉባኤ ተወካዮች፣ የሰንበት ት/ቤቶት ተወካዮችና ምእመናን ጥር 2 ቀን 2006 ዓ.ም ከቀትር በኋላ ቅዱስ ፓትርያርኩና ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በቅዱስ ፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት በመገኘት ድጋፋቸውን ገለጹ፡፡ ድጋፋቸውን የገለጹት የቤተ ክርስቲያኒቷ ተወካዮች፤ ረቂቁ ተግባራዊ ሆኖ ቤተ ክርስቲያን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/diocese.jpg 211 300 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-01-13 09:12:482023-11-09 10:25:58የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መዋቅራዊ ለውጥ ረቂቅ ተፈጻሚ እንዲሆን ተጠየቀ
የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ሐዋርያዊ ጉዞና የልደት በዓል በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላJanuary 13, 2014ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በመንበረ ፕትርክናቸው ላይ ከተቀመጡበት ጊዜ ጀምሮ ከሐገር ውጪና በሐገር ውስጥ በርካታ ሐዋርያዊ አገልግሎት የሰጡ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ ቅዱስነታቸው ከሰጡአቸው ሐዋርያዊ አገልግሎት መካከል ታህሳስ 29 ቀን 2006 ዓ.ም የሚከበረው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስና የንጉሥ ላሊበላ የልደት በዓል በዋናነት የሚጠቀስ ሲሆን ቅዱስነታቸው […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0126.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-01-13 08:24:022023-11-09 10:25:58የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ሐዋርያዊ ጉዞና የልደት በዓል በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2006 ዓ.ም የልደት በዓልን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉJanuary 6, 2014ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በእንተ ልደቱ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን– በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ – ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ፣ – የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፣ – በሕመም ምክንያት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0908.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-01-06 12:18:112023-11-09 10:25:58ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2006 ዓ.ም የልደት በዓልን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
የአዲስ ኣበባ ሀገረ ስብከት በተለያዩ ምክንያቶች ከሥራ ገበታቸው ታግድው የቆዩትን ሠራተኞች ወደ መደበኛ ሥራቸው እንዲመለሱ አደረገ
በአሁኑ ወቅት ሀገረ ስብከቱ መልካም አስተዳደር ለማስፈን እያደረገው ካለው መልካም የሥራ እንቅስቃሴ መካከል አንዱ በእንዳንድ ገደማትና አድባራት ያለአግባብ የሚታገዱትና የሚባረሩትን ሠራተኞች ትክክለኛ የሆነ ውሳኔና መፍትሄ መስጠት ነው፡፡በአሁኑ ሰዓት ገዳማትና አድባራት ከአቅማቸው በላይ ሠራተኞች በመያዛቸው የተነሳ ለጊዜው ቅጥር እንዲቆም የተደረገ ሲሆን አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ግን ለሥራ መደቡ የሚያስፈልገውን መስፈርት ወጥቶለት በህጉና በሥርአቱ መሰረት ቅጥርም ሆነ እድገት […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የ2006 ዓ.ም. ዐብይ ጾምን አስመልክቶ ቃለ ምዕዳን አስተላለፉ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የ2006 ዓ.ም. ዐቢይ ጾም አስመልክቶ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ባሉበት ወቅት “ጾም ለመንፈሳዊ ሕይወት መጎልበት፣ ራስን ለመግዛት፣ ከእግዚአብሔር ጋር ልዩ ግንኙነትና አንድነት ለመፍጠር እጅግ አስፈላጊ ነው” ሲሉ ተናግረዋል፡፡ቅዱስነታቸው ዐብይ ጾሙን አስመልክቶ ያስተላለፉትን ሙሉ ቃል ከዚህ በታች ይመልከቱ፡፡ መልእክት ዘእም ኀበ […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአደረጃጀትና አሠራር ጥናት ሰነድ ርክክብ ተካሄደ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን የተቋማዊ ለውጥ አመራር ሲያጠና የቆየው የባለሞያ ቡድን የካቲት 6 ቀን 2006 ዓ.ም የአደረጃጀትና አሠራር ጥናት ሰነዱን ለሀገረ ስብከቱ በይፋ አስረክቧል፡፡የካቲት 6 ቀን 2006 ዓ.ም ረፋድ ላይ በሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት በተካህደው የርክክብ እና ምስጋና መርሐ ግብር፣ 13 አባላት ያሉት የባለሞያ ቡድኑ ከ800 በላይ አጠቃላይ ገጾች ያሏቸውን 12 ሰነዶች በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት የፓትርያርኩ […]
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በጅማ ሀገረ ስብከት ሐዋርያዊ አገልግሎት አካሄዱ
ጥር 25 ቀን 2006 ዓ.ም ቅዳሜ ሌሊት ለእሁድ አጥቢያ ከሌሊቱ በአስር ሰዓት ከመንበረ ፓትርያርክ ጉዞአቸውን የጀመሩት ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እና ሌሎች የቤተ ክርስቲያናችን ልዩ ልዩ የሥራ መሪዎች ዕሁድ ጥር 25 ቀን 2006 ዓ.ም ከጧቱ አንድ ሰአት […]
የአየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤት በታላቅ ድምቀት ተከበረ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ሥር የምትገኘው የአየር ጤና አንቀጸ ብርሃን ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤት በዐል ሰኞ ጥር 19 ቀን 2006 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ […]
ቃና ዘገሊላ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቃና ዘገሊላ ያደረገውን የበረከት ተአምር በየዓመቱ ጥር 12 ቀን በደማቅ ሁኔታ እንደምታከብር ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ ከሚከበሩት የቃና ዘገሊላ በዓላት መካከል በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የተከበረውን የቃና ዘገሊላ በዓል አስመልክቶ የበዓሉን ገጽታና ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ […]
የ2006ዓ.ም የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከበረ
እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥመቀት በሰላም በጤና በሕይወት አደረሳችሁ፡፡ በየዓመቱ ጥር 10 እና 11 የሚከበረው የጌታችን የአምላካችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥመቀት በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን መሪነት ከ13 ታቦታት በላይ በሚያድሩበት በጃን ሜዳ ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁአን […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መዋቅራዊ ለውጥ ረቂቅ ተፈጻሚ እንዲሆን ተጠየቀ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መዋቅራዊ ለውጥ ረቂቅ ደንብ ተፈጻሚ እንዲሆን ከአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት የተውጣጡ አስተዳዳሪዎች፣ ካህናት፣ ጸሐፊዎች ፣የሰበካ ጉባኤ ተወካዮች፣ የሰንበት ት/ቤቶት ተወካዮችና ምእመናን ጥር 2 ቀን 2006 ዓ.ም ከቀትር በኋላ ቅዱስ ፓትርያርኩና ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በቅዱስ ፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት በመገኘት ድጋፋቸውን ገለጹ፡፡ ድጋፋቸውን የገለጹት የቤተ ክርስቲያኒቷ ተወካዮች፤ ረቂቁ ተግባራዊ ሆኖ ቤተ ክርስቲያን […]
የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ሐዋርያዊ ጉዞና የልደት በዓል በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ
ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በመንበረ ፕትርክናቸው ላይ ከተቀመጡበት ጊዜ ጀምሮ ከሐገር ውጪና በሐገር ውስጥ በርካታ ሐዋርያዊ አገልግሎት የሰጡ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ ቅዱስነታቸው ከሰጡአቸው ሐዋርያዊ አገልግሎት መካከል ታህሳስ 29 ቀን 2006 ዓ.ም የሚከበረው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስና የንጉሥ ላሊበላ የልደት በዓል በዋናነት የሚጠቀስ ሲሆን ቅዱስነታቸው […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2006 ዓ.ም የልደት በዓልን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በእንተ ልደቱ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን– በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ – ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ፣ – የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፣ – በሕመም ምክንያት […]