የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራና ሠራተኛን ለማገናኘት ጠንክሮ እየሠራ መሆኑ ተገለጸNovember 19, 2015 በመ/ር ሣህሉ አድማሱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራና ሠራተኛን ለማገናኘትና የተሻለ የሥራ መነቃቃትን ለመፍጠር በማሰብ ከሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት ጀምሮ እስከ አድባራትና ገዳማት የደረሰ የሠራተኛ ዝውውር ተግባር እያከናወነ መሆኑን ተገልጿል፡፡ ሀገረ ስብከቱ ሥራና ሠራተኛን ለማገናኘት ባለው ቁርጥ አቋም መሠረት ከሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት ከአንዱ የሥራ ክፍል ወደ ሌላው ሥራ ክፍልና ወደ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/640.jpg 480 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-11-19 13:33:252023-11-09 10:25:33የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራና ሠራተኛን ለማገናኘት ጠንክሮ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ባስመዘገበው የዕንግዳ አቀባበል የሥራ ጥራት ከብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የማበረታቻ ምስጋና ደብዳቤ ተቀበለNovember 19, 2015በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ2008 ዓ.ም የተከበረውንና በዩኒስኮ የቅርስ መዝገብ የተመዘገበውን የመስቀል ደመራ በዓል አስመልክቶ የጉብኝት ተግባር ለማከናወን ወደ ሀገራችን በዕንግድነት የመጡት የአሌክሳንደርያ ፖፕና የመንበረ ማርቆስ ፓትርያርክ የሆኑት ብፁዕ ወቅዱስ ታዎድሮስ ሁለተኛ፣ በተጨማሪም ቅዱስነታቸውን አጅበው የመጡት ሊቃነ ኤጲስ ቆጶሳት፣ የልዑካን ቡድን ባደረጉት ሀገር አቀፍ ጉብኝት ላይ ሀገረ ስብከቱ ለጉብኝቱ መሳካት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0002001.jpg 640 472 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-11-19 09:50:262023-11-09 10:25:33የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ባስመዘገበው የዕንግዳ አቀባበል የሥራ ጥራት ከብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የማበረታቻ ምስጋና ደብዳቤ ተቀበለ
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በአዲግራት አድባራትና ገዳማት ሲያከናውኑ የቆዩት የአምስት ተከታታይ ቀናት ሐዋርያዊ ጉብኝት ተጠናቀቀ!!November 14, 2015ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ከብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ከሊቀ ማዕምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ፣ ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች፣ ከሀገረ ስብከቱ የዋና ክፍል ኃላፊዎችና ከአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪች ጋር በመሆን ከጥቅምት 25 ቀን እስከ ጥቅምት 29 […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0082.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-11-14 12:34:032023-11-09 10:25:33ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በአዲግራት አድባራትና ገዳማት ሲያከናውኑ የቆዩት የአምስት ተከታታይ ቀናት ሐዋርያዊ ጉብኝት ተጠናቀቀ!!
ቅዱስ ፓትርያርኩ ተወልደው ያደጉበትን አካባቢ እና የሐውዜን ከተማን ተዛውረው ጎበኙNovember 9, 2015ቅዱስነታቸው ክርስትና የተነሱበት ደብር የምሥራቅ ትግራይ ሀገረ ስብከት ጉብኝታቸው ሊጠናቀቀ አምስተኛ ቀኑን ባስቆጠረው የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የምሥራቅ ትግራይ ሀገረ ስብከት ሐዋርያዊ ጉብኝት የተወለዱበትን፣ የተማሩበትን እና በደርግ ዘመነ መንግሥት ከ2,500 በላይ ወገኖችና ከ20,000.00 በላይ እንስሳት በቦንብ ተደብድበው መሥዋዕት የሆኑበትን የሐውዜን ከተማን ተዘዋውረው ተመልክተዋል አባታዊ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/t0011.jpg 480 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-11-09 12:48:472023-11-09 10:25:33ቅዱስ ፓትርያርኩ ተወልደው ያደጉበትን አካባቢ እና የሐውዜን ከተማን ተዛውረው ጎበኙ
ቅዱስ ፓትርያርክ የአዲግራት ዩኒቨርስቲን ጎበኙNovember 8, 2015የአዲግራት ዩኒቨርስቲ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማዕከል ብፁዕ ወቅዱ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ዘኢትዩጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የምሥራቅ ትግራይ ሀገረ ስብከት የጉበኝታቸው አንዱ አካል የሆነውን የአዲግራት ዩኒቨርስቲን ጥቅምት 27 ቀን 2008 ዓ.ም ምሽት ላይ ጎበኝተዋል፡፡የዩኒቨርስቲውን አጠቃላይ ይዞታ ፣የማሪዎችን ዶርምተርና የመመገቢያ ቦታዎችን በመኪና በመዘዋወር የተመለከቱት ቅዱስነታቸው ዩኒቨርስቲ የሚጠቀምበትን የዘመናዊ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማዕከል እና ማዕከሉ የሚጠውን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/t009.jpg 480 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-11-08 08:16:562023-11-09 10:25:33ቅዱስ ፓትርያርክ የአዲግራት ዩኒቨርስቲን ጎበኙ
የአዲግራት ደብረ መድኃኔት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤት በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ተከበረNovember 7, 2015ቅዱስ ፓትርያርኩ በደብሩ ተገኝተው አባታዊ ምክር ሲሰጡ በአዲግራት ከተማ በምሥራቃዊ ዞን ሀገረ ስብከት ሥር የሚገኘው የአዲግራት ደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤት በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስ ተባርኮ የተመረቀ ሲሆን ቅዱስ ፓትርያርኩ ይህ ሕንፃ ከተራ ቤትነት ወደ ተቀደሰ ቤተ ክርስቲያንነት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖታዊ ቀኖና መሠረት ተለውጧል፡፡ስለሆነም የአከባቢው ህዝበ ክርስቲያን በገንዘቡ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/t001.jpg 480 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-11-07 17:10:432023-11-09 10:25:33የአዲግራት ደብረ መድኃኔት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤት በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ተከበረ
ከካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጋር ያለን የሃይማኖት ልዩነት እንደተጠበቀ ሆኖ ለሀገር ልማት በጋራ መሥራት እንደሚገባ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ አሳሰቡNovember 7, 2015ብፁዕ አቡነ ተሥፋ ሥላሴ የወርቅ ፅዋ ለቅዱስ ፓትርያርኩ ሲያበረክቱ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የምሥራቅ ትግራይ ዞን ሐዋሪያዊ ጉዞን በማስመልከት የትግራይ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ተስፋ ሥላሴ፤ካህናት፣ ምዕመናንና በካቶሊክ ቤተክርስቲያን የሚማሩ ተማሪዎች ከአዲግራት ከተማ 15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ አቀባበል አድረገውላቸዋል፡፡የአዲግራት ከተማ ሕዝበ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/t006.jpg 480 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-11-07 09:37:132023-11-09 10:25:33ከካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጋር ያለን የሃይማኖት ልዩነት እንደተጠበቀ ሆኖ ለሀገር ልማት በጋራ መሥራት እንደሚገባ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ አሳሰቡ
የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የምሥራቃዊ ትግራይ ሀገረ ስብከት ሐዋርያዊ ጉዞ እንደቀጠለ ነውNovember 7, 2015 ቅዱስ ፓትርያርኩ የአብርሃ ወአጽብሐ ገዳምን ጎበኙ ቅዱስ ፓትርያርኩ በገዳሙ ተገኝተው አባታዊ ምክር ሲሰጡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ጥቅምት 26 ቀን 2008 ዓ.ም በውቅሮ ከተማ አቅራቢያ የሚገኘውን የደብረ ነገስት አብርሃ ወአጽብሐ ገዳምን ጎብኝተዋል፡፡ገዳሙን ለመጎብኘት ከብፁአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤ከጠቅላይ ቤተ-ክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች ፤ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/t001.jpg 480 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-11-07 03:57:462023-11-09 10:25:33የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የምሥራቃዊ ትግራይ ሀገረ ስብከት ሐዋርያዊ ጉዞ እንደቀጠለ ነው
ቅዱስ ፓትርያርኩ የውቅሮ የአጽቢ ወንበርታንና የደብረ ዓላማ አሲራ መቲራ ገዳምን ጎበኙNovember 6, 2015የደብረ ዓላማ አሲራ መቲራ ገዳም Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/t003.jpg 360 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-11-06 07:48:362023-11-09 10:25:33ቅዱስ ፓትርያርኩ የውቅሮ የአጽቢ ወንበርታንና የደብረ ዓላማ አሲራ መቲራ ገዳምን ጎበኙ
የጥቅምት 2008 ዓ.ም.የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተጠናቀቀNovember 2, 2015ጥቅምት 22 ቀን 2008 ዓ.ም.ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በመደበኛ ስብሰባ፤ በዓመት ሁለት ጊዜያት እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ተራ ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት የመክፈቻው ሥርዓተ ጸሎት ከተፈጸመበት ከበዐሉ ዋዜማ ከጥቅምት 11 ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 22 […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00022.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-11-02 14:29:462023-11-09 10:25:33የጥቅምት 2008 ዓ.ም.የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተጠናቀቀ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራና ሠራተኛን ለማገናኘት ጠንክሮ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ
በመ/ር ሣህሉ አድማሱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራና ሠራተኛን ለማገናኘትና የተሻለ የሥራ መነቃቃትን ለመፍጠር በማሰብ ከሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት ጀምሮ እስከ አድባራትና ገዳማት የደረሰ የሠራተኛ ዝውውር ተግባር እያከናወነ መሆኑን ተገልጿል፡፡ ሀገረ ስብከቱ ሥራና ሠራተኛን ለማገናኘት ባለው ቁርጥ አቋም መሠረት ከሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት ከአንዱ የሥራ ክፍል ወደ ሌላው ሥራ ክፍልና ወደ […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ባስመዘገበው የዕንግዳ አቀባበል የሥራ ጥራት ከብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የማበረታቻ ምስጋና ደብዳቤ ተቀበለ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ2008 ዓ.ም የተከበረውንና በዩኒስኮ የቅርስ መዝገብ የተመዘገበውን የመስቀል ደመራ በዓል አስመልክቶ የጉብኝት ተግባር ለማከናወን ወደ ሀገራችን በዕንግድነት የመጡት የአሌክሳንደርያ ፖፕና የመንበረ ማርቆስ ፓትርያርክ የሆኑት ብፁዕ ወቅዱስ ታዎድሮስ ሁለተኛ፣ በተጨማሪም ቅዱስነታቸውን አጅበው የመጡት ሊቃነ ኤጲስ ቆጶሳት፣ የልዑካን ቡድን ባደረጉት ሀገር አቀፍ ጉብኝት ላይ ሀገረ ስብከቱ ለጉብኝቱ መሳካት […]
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በአዲግራት አድባራትና ገዳማት ሲያከናውኑ የቆዩት የአምስት ተከታታይ ቀናት ሐዋርያዊ ጉብኝት ተጠናቀቀ!!
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ከብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ከሊቀ ማዕምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ፣ ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች፣ ከሀገረ ስብከቱ የዋና ክፍል ኃላፊዎችና ከአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪች ጋር በመሆን ከጥቅምት 25 ቀን እስከ ጥቅምት 29 […]
ቅዱስ ፓትርያርኩ ተወልደው ያደጉበትን አካባቢ እና የሐውዜን ከተማን ተዛውረው ጎበኙ
ቅዱስነታቸው ክርስትና የተነሱበት ደብር የምሥራቅ ትግራይ ሀገረ ስብከት ጉብኝታቸው ሊጠናቀቀ አምስተኛ ቀኑን ባስቆጠረው የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የምሥራቅ ትግራይ ሀገረ ስብከት ሐዋርያዊ ጉብኝት የተወለዱበትን፣ የተማሩበትን እና በደርግ ዘመነ መንግሥት ከ2,500 በላይ ወገኖችና ከ20,000.00 በላይ እንስሳት በቦንብ ተደብድበው መሥዋዕት የሆኑበትን የሐውዜን ከተማን ተዘዋውረው ተመልክተዋል አባታዊ […]
ቅዱስ ፓትርያርክ የአዲግራት ዩኒቨርስቲን ጎበኙ
የአዲግራት ዩኒቨርስቲ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማዕከል ብፁዕ ወቅዱ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ዘኢትዩጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የምሥራቅ ትግራይ ሀገረ ስብከት የጉበኝታቸው አንዱ አካል የሆነውን የአዲግራት ዩኒቨርስቲን ጥቅምት 27 ቀን 2008 ዓ.ም ምሽት ላይ ጎበኝተዋል፡፡የዩኒቨርስቲውን አጠቃላይ ይዞታ ፣የማሪዎችን ዶርምተርና የመመገቢያ ቦታዎችን በመኪና በመዘዋወር የተመለከቱት ቅዱስነታቸው ዩኒቨርስቲ የሚጠቀምበትን የዘመናዊ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማዕከል እና ማዕከሉ የሚጠውን […]
የአዲግራት ደብረ መድኃኔት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤት በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ተከበረ
ቅዱስ ፓትርያርኩ በደብሩ ተገኝተው አባታዊ ምክር ሲሰጡ በአዲግራት ከተማ በምሥራቃዊ ዞን ሀገረ ስብከት ሥር የሚገኘው የአዲግራት ደብረ መድኃኒት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ቤት በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስ ተባርኮ የተመረቀ ሲሆን ቅዱስ ፓትርያርኩ ይህ ሕንፃ ከተራ ቤትነት ወደ ተቀደሰ ቤተ ክርስቲያንነት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖታዊ ቀኖና መሠረት ተለውጧል፡፡ስለሆነም የአከባቢው ህዝበ ክርስቲያን በገንዘቡ […]
ከካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጋር ያለን የሃይማኖት ልዩነት እንደተጠበቀ ሆኖ ለሀገር ልማት በጋራ መሥራት እንደሚገባ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ አሳሰቡ
ብፁዕ አቡነ ተሥፋ ሥላሴ የወርቅ ፅዋ ለቅዱስ ፓትርያርኩ ሲያበረክቱ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የምሥራቅ ትግራይ ዞን ሐዋሪያዊ ጉዞን በማስመልከት የትግራይ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ተስፋ ሥላሴ፤ካህናት፣ ምዕመናንና በካቶሊክ ቤተክርስቲያን የሚማሩ ተማሪዎች ከአዲግራት ከተማ 15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ አቀባበል አድረገውላቸዋል፡፡የአዲግራት ከተማ ሕዝበ […]
የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የምሥራቃዊ ትግራይ ሀገረ ስብከት ሐዋርያዊ ጉዞ እንደቀጠለ ነው
ቅዱስ ፓትርያርኩ የአብርሃ ወአጽብሐ ገዳምን ጎበኙ ቅዱስ ፓትርያርኩ በገዳሙ ተገኝተው አባታዊ ምክር ሲሰጡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ጥቅምት 26 ቀን 2008 ዓ.ም በውቅሮ ከተማ አቅራቢያ የሚገኘውን የደብረ ነገስት አብርሃ ወአጽብሐ ገዳምን ጎብኝተዋል፡፡ገዳሙን ለመጎብኘት ከብፁአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤ከጠቅላይ ቤተ-ክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች ፤ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት […]
ቅዱስ ፓትርያርኩ የውቅሮ የአጽቢ ወንበርታንና የደብረ ዓላማ አሲራ መቲራ ገዳምን ጎበኙ
የደብረ ዓላማ አሲራ መቲራ ገዳም
የጥቅምት 2008 ዓ.ም.የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተጠናቀቀ
ጥቅምት 22 ቀን 2008 ዓ.ም.ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በመደበኛ ስብሰባ፤ በዓመት ሁለት ጊዜያት እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ተራ ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት የመክፈቻው ሥርዓተ ጸሎት ከተፈጸመበት ከበዐሉ ዋዜማ ከጥቅምት 11 ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 22 […]