የአዲሰ አበባ ሀገረ ስብከት በ2006 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከፍተኛ የሆነ የልማት እድገት አስመዘገበOctober 18, 2014በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያያን የአዲሰ አበባ ሀገረ ስብከት በ2006 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከፍተኛ የሆነ የልማት እድገት ማስመዝገቡ ጥቅምት 7/2007 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ በተካሄደው 32ኛው የሰበካ መንፈሳዊ መደበኛ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ የቀረበው ጠቅላላ የሥራ ዝረዝር ሪፖርት ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡“እስመ አነ አእመርኩ ከመ ዓቢይ እግዚአብሔር፡፡ ወአምላክነሂ እምኩሉ አማልክት ኩሎ ዘፈቀደ ገብረ እግዚአብሔር” መዝ. ፻፴፬ ÷ ፭ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0097.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-10-18 06:26:482023-11-09 10:25:36የአዲሰ አበባ ሀገረ ስብከት በ2006 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከፍተኛ የሆነ የልማት እድገት አስመዘገበ
የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባዔ ሰላሳ ሶስተኛ መደበኛ ስብሰባ ተጀመረOctober 15, 2014በየዓመቱ ጥቅምት ወር ላይ ሲካሄድ የቆየው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈዊ ጉባኤ በዘንድሮውም ዓመት ከጥቅምት 5 ቀን 2007 ዓ.ም እስከ ጥቅምት ዘጠኝ ቀን 2007 ዓ.ም ድረስ በመንበረ ፓትርያርክ የሰብከተወንጌል አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ጉባኤው በተከፈተበት ጥቅምት 5 ቀን 2007 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/2007.jpg 346 461 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-10-15 16:51:232023-11-09 10:25:36የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባዔ ሰላሳ ሶስተኛ መደበኛ ስብሰባ ተጀመረ
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ‹‹ አስተዳደራዊ አስተሳሰብን ማበልፀግ ›› በሚል ርዕስ ከመዋቅር ውጭ ሀብትን የሚአካብቱ ማኅበራትን አስመልክተው ከአድባራትና ገዳማት ተወካዮች ጋር ውይይት አደረጉOctober 8, 2014ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ማክሰኞ መስከረም 27 ቀን 2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ከአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችና ጸሐፍያን ጋር የቤተ ክርስቲያንን አስተዳደራዊ አስተሳሰብ ማበልፀግ በሚል ርዕስ ለግማሽ ቀን የቆየ ውይይት አድርገዋልቅዱስነታቸው በጽሑፍ ባቀረቡት የመግቢያ ንግግርምክር ሠናይት ለኩሉ ዘይገብራ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/h0386.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-10-08 16:26:432023-11-09 10:25:37ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ‹‹ አስተዳደራዊ አስተሳሰብን ማበልፀግ ›› በሚል ርዕስ ከመዋቅር ውጭ ሀብትን የሚአካብቱ ማኅበራትን አስመልክተው ከአድባራትና ገዳማት ተወካዮች ጋር ውይይት አደረጉ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ‹‹ እልልታ ውመንአትሪስክ ›› ከተበለ ሀገር በቀል በጎ አድራጊ ድርጅት ጋር በመተባበር የሴተኛ አዳሪነትን ሥራ ለማስቆም ለአድባራት እና ገዳማት ተወካዮች የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠOctober 8, 2014ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በሀገረ ስብከቱ ምግባረ ሠናይ ዋና ክፍል በቀረበው ጥናት መሠረት እልልታውመን አትሪስክ ከተባለ አንድ ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በመተባበር ቁጥራቸው ሰባ ለሚደርሱና ለተመረጡ የአድባራት አስተዳዳሪዎች እና ሰባክያነ ወንጌል ቅዳሜ መስከረም 24 ቀን 2007 ዓ.ም አስከፊ የሆነውን የሴተኛ አዳሪነት (የዝሙት) ሥራ ለማስቆም የሚአስችል የአንድ ቀን የግንዛቤ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/m03480.jpg 640 425 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-10-08 16:13:492023-11-09 10:25:37የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ‹‹ እልልታ ውመንአትሪስክ ›› ከተበለ ሀገር በቀል በጎ አድራጊ ድርጅት ጋር በመተባበር የሴተኛ አዳሪነትን ሥራ ለማስቆም ለአድባራት እና ገዳማት ተወካዮች የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ
የ2007 ዓ.ም የደመራ በዓል በድምቀት ተከበረOctober 8, 2014በየዓመቱ መስከረም 16 ቀን ሲከበር የቆየው የመስቀል ደመራ በዓል በዘንድሮውም ዓመት ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ክቡር አቶ አባተ ስጦታው የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ፣ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ከተለያዩ አህጉራት የመጡ ጎብኚዎች፣ካህናት፣የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች እና በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት የተከበረ ሲሆን በተረኛው ደብር በደብረ ጽጌ ቅዱስ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/p0046.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-10-08 16:08:212023-11-09 10:25:37የ2007 ዓ.ም የደመራ በዓል በድምቀት ተከበረ
ተቀፀል ፅጌ አጼጌSeptember 22, 2014በየዓመቱ መስከረም 10 ቀን ሲከበር የቆየው የተቀ ፀል ፅጌ በዓል በዘንድሮውም ዓመት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣የጠቅላይ ቤተ ክህነት የየመምሪያ ኃላፊዎች፣የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሥራ ኃላፊዎች፣የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአድባራትና ገደማት አስተዳዳሪዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሮአል፡፡በበዓሉ ላይ ጥንግ ድርብ የለበሱ ካህናት፣ዩኒፎርም […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0027.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-09-22 15:43:202023-11-09 10:25:37ተቀፀል ፅጌ አጼጌ
በቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክረስቲያን ይልማት እንቅስቃሴ እየተድረገ መሆኑ ተገለፀSeptember 21, 2014በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በአዲሱ ስም ትጠሪያለሽ ት/ኢሳ 62፣2 ነበየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኢሳያስ ስለ ፅዮን ወይም ስለ እየሩሳሌም መታደስ ስለሚመጣው ብርሃኗና የህይዎቷ ፋናዋ አስቀድሞ በትንቢት ሲናገር‹‹ ስለ ፅዮን ዝም አልልም ስለ እየሩሳሌ ምን ፀጥ አልልም ጽድቋ እንደጸዳል መዳኗም እንደሚበራ ፋና እስኪ ወጣ ድረስ ለህዝቡ ጽድቅሽን ነገስታትም ሁሉ ክብርንሽን ያያሉ……በአዲሱ ስም ትጠሪያለሽ በማለት በተነበየው […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/054953.jpg 480 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-09-21 09:21:452023-11-09 10:25:37በቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክረስቲያን ይልማት እንቅስቃሴ እየተድረገ መሆኑ ተገለፀ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን አዲሱን ዓመት አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉSeptember 12, 2014ከሁሉ በፊት ባንድነትና በስምምነት ጠብቆ ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ (2007 ዓ.ም) ያሸጋገረን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ በመቀጠልም ሕዝበ ክርስቲያኑን እንኳን ለ2007 ዓ.ም አዲሱ ዓመት አደረሳችሁ እላለሁ፡፡ አዲሱ ዘመን የሰላም፣የአንድነት፣የፍቅርና የብልጽግና ዘመን እንዲአደርግልን እየተመኘሁ በ2006 ዓ.ም የተሠሩ ሥራዎችን በመገምገም ማለትም በቢሮም ሆነ በተናጠል ምን ሠራሁ? ምን አቅጄ ነበር? ምንስ አሣካሁ? ያላሳካሁትስ ምንድነው? የገጠመኝ ፈተናስ ምንድነው? የገጠመኝ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0023.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-09-12 07:37:552023-11-09 10:25:37የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን አዲሱን ዓመት አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2007 ዓ.ም የዘመን መለወጫ መልእክት አስተላለፉSeptember 10, 2014መልእክት ዘእምኅበ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በእንተ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዓቢይ ዘዕሥራ ምእት ወሰብዓቱ ዓመተ ምሕረት፤በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን• በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፤• ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ፤• የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፤• በሕመም […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0908.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-09-10 05:56:022023-11-09 10:25:37ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2007 ዓ.ም የዘመን መለወጫ መልእክት አስተላለፉ
ብፁዕ ወቅዲስ ፓትርያርኩ የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ለሚያስገነባቸው ሁሉገብ ሕንጻዎች የመሠረት ደንጊያ አስቀመጡAugust 28, 2014ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተክህነት የየመምሪያ ኃላፊዎችና የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ሰኞ ነሐሴ 19 ቀን 2006 ዓ.ም ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው ዘውዲቱ ሕንጻና መንበረ መንግሥት ሕንጻ ጎን የድርጅቱ ይዞታ በሆነው ክፍት ቦታ ላይ ተጨማሪ ሕንጻዎችን ለመገንባት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0056.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-08-28 09:25:272023-11-09 10:25:37ብፁዕ ወቅዲስ ፓትርያርኩ የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ለሚያስገነባቸው ሁሉገብ ሕንጻዎች የመሠረት ደንጊያ አስቀመጡ
የአዲሰ አበባ ሀገረ ስብከት በ2006 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከፍተኛ የሆነ የልማት እድገት አስመዘገበ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያያን የአዲሰ አበባ ሀገረ ስብከት በ2006 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከፍተኛ የሆነ የልማት እድገት ማስመዝገቡ ጥቅምት 7/2007 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ በተካሄደው 32ኛው የሰበካ መንፈሳዊ መደበኛ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ የቀረበው ጠቅላላ የሥራ ዝረዝር ሪፖርት ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡“እስመ አነ አእመርኩ ከመ ዓቢይ እግዚአብሔር፡፡ ወአምላክነሂ እምኩሉ አማልክት ኩሎ ዘፈቀደ ገብረ እግዚአብሔር” መዝ. ፻፴፬ ÷ ፭ […]
የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባዔ ሰላሳ ሶስተኛ መደበኛ ስብሰባ ተጀመረ
በየዓመቱ ጥቅምት ወር ላይ ሲካሄድ የቆየው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈዊ ጉባኤ በዘንድሮውም ዓመት ከጥቅምት 5 ቀን 2007 ዓ.ም እስከ ጥቅምት ዘጠኝ ቀን 2007 ዓ.ም ድረስ በመንበረ ፓትርያርክ የሰብከተወንጌል አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ጉባኤው በተከፈተበት ጥቅምት 5 ቀን 2007 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት […]
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ‹‹ አስተዳደራዊ አስተሳሰብን ማበልፀግ ›› በሚል ርዕስ ከመዋቅር ውጭ ሀብትን የሚአካብቱ ማኅበራትን አስመልክተው ከአድባራትና ገዳማት ተወካዮች ጋር ውይይት አደረጉ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ማክሰኞ መስከረም 27 ቀን 2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ከአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችና ጸሐፍያን ጋር የቤተ ክርስቲያንን አስተዳደራዊ አስተሳሰብ ማበልፀግ በሚል ርዕስ ለግማሽ ቀን የቆየ ውይይት አድርገዋልቅዱስነታቸው በጽሑፍ ባቀረቡት የመግቢያ ንግግርምክር ሠናይት ለኩሉ ዘይገብራ […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ‹‹ እልልታ ውመንአትሪስክ ›› ከተበለ ሀገር በቀል በጎ አድራጊ ድርጅት ጋር በመተባበር የሴተኛ አዳሪነትን ሥራ ለማስቆም ለአድባራት እና ገዳማት ተወካዮች የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ
ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በሀገረ ስብከቱ ምግባረ ሠናይ ዋና ክፍል በቀረበው ጥናት መሠረት እልልታውመን አትሪስክ ከተባለ አንድ ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በመተባበር ቁጥራቸው ሰባ ለሚደርሱና ለተመረጡ የአድባራት አስተዳዳሪዎች እና ሰባክያነ ወንጌል ቅዳሜ መስከረም 24 ቀን 2007 ዓ.ም አስከፊ የሆነውን የሴተኛ አዳሪነት (የዝሙት) ሥራ ለማስቆም የሚአስችል የአንድ ቀን የግንዛቤ […]
የ2007 ዓ.ም የደመራ በዓል በድምቀት ተከበረ
በየዓመቱ መስከረም 16 ቀን ሲከበር የቆየው የመስቀል ደመራ በዓል በዘንድሮውም ዓመት ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ክቡር አቶ አባተ ስጦታው የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ፣ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ከተለያዩ አህጉራት የመጡ ጎብኚዎች፣ካህናት፣የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች እና በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት የተከበረ ሲሆን በተረኛው ደብር በደብረ ጽጌ ቅዱስ […]
ተቀፀል ፅጌ አጼጌ
በየዓመቱ መስከረም 10 ቀን ሲከበር የቆየው የተቀ ፀል ፅጌ በዓል በዘንድሮውም ዓመት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣የጠቅላይ ቤተ ክህነት የየመምሪያ ኃላፊዎች፣የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሥራ ኃላፊዎች፣የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአድባራትና ገደማት አስተዳዳሪዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሮአል፡፡በበዓሉ ላይ ጥንግ ድርብ የለበሱ ካህናት፣ዩኒፎርም […]
በቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክረስቲያን ይልማት እንቅስቃሴ እየተድረገ መሆኑ ተገለፀ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በአዲሱ ስም ትጠሪያለሽ ት/ኢሳ 62፣2 ነበየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኢሳያስ ስለ ፅዮን ወይም ስለ እየሩሳሌም መታደስ ስለሚመጣው ብርሃኗና የህይዎቷ ፋናዋ አስቀድሞ በትንቢት ሲናገር‹‹ ስለ ፅዮን ዝም አልልም ስለ እየሩሳሌ ምን ፀጥ አልልም ጽድቋ እንደጸዳል መዳኗም እንደሚበራ ፋና እስኪ ወጣ ድረስ ለህዝቡ ጽድቅሽን ነገስታትም ሁሉ ክብርንሽን ያያሉ……በአዲሱ ስም ትጠሪያለሽ በማለት በተነበየው […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን አዲሱን ዓመት አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
ከሁሉ በፊት ባንድነትና በስምምነት ጠብቆ ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ (2007 ዓ.ም) ያሸጋገረን አምላክ የተመሰገነ ይሁን፡፡ በመቀጠልም ሕዝበ ክርስቲያኑን እንኳን ለ2007 ዓ.ም አዲሱ ዓመት አደረሳችሁ እላለሁ፡፡ አዲሱ ዘመን የሰላም፣የአንድነት፣የፍቅርና የብልጽግና ዘመን እንዲአደርግልን እየተመኘሁ በ2006 ዓ.ም የተሠሩ ሥራዎችን በመገምገም ማለትም በቢሮም ሆነ በተናጠል ምን ሠራሁ? ምን አቅጄ ነበር? ምንስ አሣካሁ? ያላሳካሁትስ ምንድነው? የገጠመኝ ፈተናስ ምንድነው? የገጠመኝ […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2007 ዓ.ም የዘመን መለወጫ መልእክት አስተላለፉ
መልእክት ዘእምኅበ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በእንተ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዓቢይ ዘዕሥራ ምእት ወሰብዓቱ ዓመተ ምሕረት፤በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን• በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፤• ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ፤• የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፤• በሕመም […]
ብፁዕ ወቅዲስ ፓትርያርኩ የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ለሚያስገነባቸው ሁሉገብ ሕንጻዎች የመሠረት ደንጊያ አስቀመጡ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተክህነት የየመምሪያ ኃላፊዎችና የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ሰኞ ነሐሴ 19 ቀን 2006 ዓ.ም ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው ዘውዲቱ ሕንጻና መንበረ መንግሥት ሕንጻ ጎን የድርጅቱ ይዞታ በሆነው ክፍት ቦታ ላይ ተጨማሪ ሕንጻዎችን ለመገንባት […]