ሦስቱ መንፈሳውያን ኮሌጆች ያስተማሩአቸው ደቀመዛሙርት በሰርተፍኬት ፣ በዲፕሎማ ፣ በድግሪና በማስተርስ መርሐ ግብር አስመረቁJuly 9, 2015ቅዱስነታቸው ተመራቂዎችን ሲሸልሙ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ያስተማራቸውን ደቀ መዛሙር በቀን በዲፕሎማ መርሐ ግብር በማታ በዲፕሎማ መርሐ ግብር በድግሪ መርሐ ግብር በማስተርስ መርሐ ግብር በድምሩ ደቀመዛሙርት ሰኔ 20 ቀን 2007 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እና በርካታ የተመረቁ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/g0352.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-07-09 14:43:432023-11-09 10:25:35ሦስቱ መንፈሳውያን ኮሌጆች ያስተማሩአቸው ደቀመዛሙርት በሰርተፍኬት ፣ በዲፕሎማ ፣ በድግሪና በማስተርስ መርሐ ግብር አስመረቁ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የ2007 ዓ.ም በጀት መዝጊያ ኦዲት ለሚያደርጉ የሒሳብ ባለሙያዎች የሥራ መመሪያ (Orientation) ተሰጠJuly 9, 2015በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ባሉ አድባራት፣ ገዳማትና ካቴድራሎች የ2007 ዓ.ም በጀት ለሚደረገው ዓመታዊ የሒሳብ ምርመራ ሥራ ከመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት፣ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤትና ከክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ተውጣጥተው ለመጡ የሒሳብ ሙያተኞች ሰኔ 29 ቀን 2007 ዓ.ም በሀገረ ስብከቱ የመሰብቢያ አዳራሽ የሒሳብ ምርመራውን አስመልክቶ ሰፊ ገለጻ ተሰጥቷል፡፡ የሀገረ ስብከቱ ቀጥጥር […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-07-09 14:41:072023-11-09 10:25:35በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የ2007 ዓ.ም በጀት መዝጊያ ኦዲት ለሚያደርጉ የሒሳብ ባለሙያዎች የሥራ መመሪያ (Orientation) ተሰጠ
ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ በላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሥራ ጉብኝት አደረጉJune 27, 2015የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ሐሙስ ሰኔ 18 /2007 ዓ.ም የቢሮ ውስጥ ሥራቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ከቀኑ 10 ሰዓት ሲሆን ከሀገረ ስብከቱ ዕቅድና ልማት ክፍል ዋና ክፍል ኃላፊ ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ ጋር በመሆን ለሥራ ጉብኝት ላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሲደርሱ የደብሩን አስተዳዳሪ ሊቀ ብርሃናት ተክለ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/2438.jpg 480 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-06-27 15:11:302023-11-09 10:25:35ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ በላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሥራ ጉብኝት አደረጉ
የሁለት ቀን የአድባራትና ገዳማት ተወካዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በውጤት ተጠናቀቀJune 19, 2015ከሰኔ 10 ቀን እስከ ሰኔ 11 ቀን 2007 ዓ.ም ድረስ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ዘመናዊ የሒሳብ አያያዝ፣ የሙስና አደጋና ሰብአዊ መብት፣ መልካም አስተዳደር እና ቤተክርስቲያን በተሰኙ አርዕስቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተላኩ 3 አባላት የባለሞያ ቡድን እና ሌሎች ምሁራን በተካተቱበት ስልጠናው ተካሂዷል፡፡ በሁለቱ ተከታታይ ቀናት ስልጠናውን የተሳተፉት የ160 አድባራት እና ገዳማት አስተዳዳሪዎች፣ ጸሐፍያንና ሒሳብ ሹሞች፣ የአዲስ አበባ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0149.jpg 480 513 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-06-19 16:04:032023-11-09 10:25:35የሁለት ቀን የአድባራትና ገዳማት ተወካዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በውጤት ተጠናቀቀ
ቋሚ ሲኖዶሱ ለአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አመራሮች ማስጠንቀቂያና ጥብቅ መመሪያ ሰጠJune 17, 2015 ቋሚ ሲኖዶስ (ፎቶ ፋይል) ሰኔ 9 ቀን 2007 ዓ.ም. በመንበረ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመራው ቋሚ ሲኖዶስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ኃላፊዎችንና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አመራሮችን አነጋገረ፡፡ ቋሚ ሲኖዶሱ በሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ የሚመራውን ሦስት አባላት ያሉትን የአስተዳደር ኃላፊዎችን እና የአንድነቱን አመራሮች ያነጋገረው ከርክበ ካህናት ጀምሮ በአንድነቱ መሪነት እየተከናወነ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/1806.jpg 478 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-06-17 13:17:182023-11-09 10:25:35ቋሚ ሲኖዶሱ ለአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አመራሮች ማስጠንቀቂያና ጥብቅ መመሪያ ሰጠ
የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤት ወጣቶች ጥያቄና የሀገረ ስብከቱ ዋናሥራ አስኪያጁ በሳል አመራር!!June 10, 2015 ማክሰኞ ሰኔ 2 ቀን 2007 ዓ.ም ከጧቱ አራት ሰዓት ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ፊት ለፊት ከአጥሩ ግቢና ከአጥሩ ውጭ ባለው ከሜዳ ላይ ዩኒፎርም የለበሱና በመቶወች የሚቆሩ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች በሜዳው ላይ በመትመም ጭብጨባና ከበሮ የተለየው ዝማሬ ያሰማሉ፡፡ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በር ላይ እንዲህ አይነቱ የወጣቶች ዝማሬ አልፎ አልፎ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/2326.jpg 478 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-06-10 12:38:192023-11-09 10:25:35የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤት ወጣቶች ጥያቄና የሀገረ ስብከቱ ዋናሥራ አስኪያጁ በሳል አመራር!!
የግብፅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቃነጳጳሳትና የምእመናን ልኡካን ቡድን በሊቢያ አሸባሪ ቡድን የተሰውትን ሰማዕታት ቤተሰቦች አፅናኑአቸው!!June 5, 2015ብፁዕ አቡነ የሱፍ በሰሜን አሜሪካ የግብፅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዕ አቡነ ቢመን በግብፅ የናካዳ እና ቆስ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ ፣ ብፁዕ አቡነ ካራስ በግብፅ የማሓላዘኮብራ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ እና ቁጥራቸው ከሃያ ያላነሱ ግብፃውያን ምዕመናን እሁድ ግንቦት 23 ቀን 2007 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ በመገኘት በሊቢያ በአሸባሪ ቡድን የተሰውትን ሰማዕታት ቤተሰቦች በወንጌል ትምህርት አፅናንተዋቸዋል፡፡ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/2284.jpg 478 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-06-05 05:07:272023-11-09 10:25:35የግብፅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቃነጳጳሳትና የምእመናን ልኡካን ቡድን በሊቢያ አሸባሪ ቡድን የተሰውትን ሰማዕታት ቤተሰቦች አፅናኑአቸው!!
የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ ደረጃ፣ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ለሦስት ዓመታት ባስመዘገበው ከፍተኛ የሥራ አፈጻጸም ከአስር ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ በመሆን የዋንጫ ተሸላሚ መሆኑ ተገለፀJune 5, 2015በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ ደረጃ፣ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት ላለፉት ሶስት ዓመታት ባስመዘገበው ከፍተኛ የሥራ አፈጻጸም ከግል ት/ቤቶች ከአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 1ኛ፣ከአዲስ አበባ ከተማ በከፍተኛ ደረጃ ከተመረጡ አስር ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ በመሆን የዋንጫ ተሸላሚ በመሆኑ ሐሙስ ግንቦት 13 ቀን 2007 ዓ/ም በደብሩ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ውስጥ የአዲስ አበባ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/1936.jpg 478 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-06-05 05:06:252023-11-09 10:25:35የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ ደረጃ፣ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ለሦስት ዓመታት ባስመዘገበው ከፍተኛ የሥራ አፈጻጸም ከአስር ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ በመሆን የዋንጫ ተሸላሚ መሆኑ ተገለፀ
የቦሌ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሁለገብ ሕንጻ ግመንባታ በመጠናቀቁ በይፋ ተመረቀ!!June 5, 2015በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሁለገብ ሕንጻ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ብፁዕ አቡነ ማትያስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ክቡር ንቡረ ዕድ ኤልያስ አብርሃ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ጽ/ቤት ኃላፊ ፣ ሊቀማዕምራን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/2022.jpg 478 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-06-05 04:59:502023-11-09 10:25:35የቦሌ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሁለገብ ሕንጻ ግመንባታ በመጠናቀቁ በይፋ ተመረቀ!!
በአዲስ አበባ ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ቁጥራቸው ከስድስት መቶ ካላነሱ የሃይማኖት ተወካዮች ጋር የአንድ ቀን የጋራ ውይይት አካሄዱMay 19, 2015በአዲስ አበባ ከተማ የሃይማኖቶች ተቋማት ጉባኤ ወጣቶች ለሰላም ያላቸውን ሚና እና የሽብር ቡድኖችን እኩይ ተግባር አስመልክቶ ቁጥራቸው ስድስት መቶ ለሚደርስ ከሃይማኖቶች ተወካዮች ጋር ማክሰኞ ግንቦት 4 ቀን 2007 ዓ.ም ሜክሲኮ በሚገኘው የተግባረ ዕድ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለአንድ ቀን የቆየ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሄዷል፡፡ ጉባኤው የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ በሆኑት በሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ የተመራ ሲሆን የሃይማኖት ተቋማትን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0048.jpg 640 425 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-05-19 05:59:082023-11-09 10:25:35በአዲስ አበባ ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ቁጥራቸው ከስድስት መቶ ካላነሱ የሃይማኖት ተወካዮች ጋር የአንድ ቀን የጋራ ውይይት አካሄዱ
ሦስቱ መንፈሳውያን ኮሌጆች ያስተማሩአቸው ደቀመዛሙርት በሰርተፍኬት ፣ በዲፕሎማ ፣ በድግሪና በማስተርስ መርሐ ግብር አስመረቁ
ቅዱስነታቸው ተመራቂዎችን ሲሸልሙ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ያስተማራቸውን ደቀ መዛሙር በቀን በዲፕሎማ መርሐ ግብር በማታ በዲፕሎማ መርሐ ግብር በድግሪ መርሐ ግብር በማስተርስ መርሐ ግብር በድምሩ ደቀመዛሙርት ሰኔ 20 ቀን 2007 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እና በርካታ የተመረቁ […]
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የ2007 ዓ.ም በጀት መዝጊያ ኦዲት ለሚያደርጉ የሒሳብ ባለሙያዎች የሥራ መመሪያ (Orientation) ተሰጠ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ባሉ አድባራት፣ ገዳማትና ካቴድራሎች የ2007 ዓ.ም በጀት ለሚደረገው ዓመታዊ የሒሳብ ምርመራ ሥራ ከመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት፣ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤትና ከክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ተውጣጥተው ለመጡ የሒሳብ ሙያተኞች ሰኔ 29 ቀን 2007 ዓ.ም በሀገረ ስብከቱ የመሰብቢያ አዳራሽ የሒሳብ ምርመራውን አስመልክቶ ሰፊ ገለጻ ተሰጥቷል፡፡ የሀገረ ስብከቱ ቀጥጥር […]
ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ በላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሥራ ጉብኝት አደረጉ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ሐሙስ ሰኔ 18 /2007 ዓ.ም የቢሮ ውስጥ ሥራቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ከቀኑ 10 ሰዓት ሲሆን ከሀገረ ስብከቱ ዕቅድና ልማት ክፍል ዋና ክፍል ኃላፊ ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ ጋር በመሆን ለሥራ ጉብኝት ላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሲደርሱ የደብሩን አስተዳዳሪ ሊቀ ብርሃናት ተክለ […]
የሁለት ቀን የአድባራትና ገዳማት ተወካዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በውጤት ተጠናቀቀ
ከሰኔ 10 ቀን እስከ ሰኔ 11 ቀን 2007 ዓ.ም ድረስ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ዘመናዊ የሒሳብ አያያዝ፣ የሙስና አደጋና ሰብአዊ መብት፣ መልካም አስተዳደር እና ቤተክርስቲያን በተሰኙ አርዕስቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተላኩ 3 አባላት የባለሞያ ቡድን እና ሌሎች ምሁራን በተካተቱበት ስልጠናው ተካሂዷል፡፡ በሁለቱ ተከታታይ ቀናት ስልጠናውን የተሳተፉት የ160 አድባራት እና ገዳማት አስተዳዳሪዎች፣ ጸሐፍያንና ሒሳብ ሹሞች፣ የአዲስ አበባ […]
ቋሚ ሲኖዶሱ ለአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አመራሮች ማስጠንቀቂያና ጥብቅ መመሪያ ሰጠ
ቋሚ ሲኖዶስ (ፎቶ ፋይል) ሰኔ 9 ቀን 2007 ዓ.ም. በመንበረ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመራው ቋሚ ሲኖዶስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ኃላፊዎችንና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አመራሮችን አነጋገረ፡፡ ቋሚ ሲኖዶሱ በሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ የሚመራውን ሦስት አባላት ያሉትን የአስተዳደር ኃላፊዎችን እና የአንድነቱን አመራሮች ያነጋገረው ከርክበ ካህናት ጀምሮ በአንድነቱ መሪነት እየተከናወነ […]
የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤት ወጣቶች ጥያቄና የሀገረ ስብከቱ ዋናሥራ አስኪያጁ በሳል አመራር!!
ማክሰኞ ሰኔ 2 ቀን 2007 ዓ.ም ከጧቱ አራት ሰዓት ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ፊት ለፊት ከአጥሩ ግቢና ከአጥሩ ውጭ ባለው ከሜዳ ላይ ዩኒፎርም የለበሱና በመቶወች የሚቆሩ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች በሜዳው ላይ በመትመም ጭብጨባና ከበሮ የተለየው ዝማሬ ያሰማሉ፡፡ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በር ላይ እንዲህ አይነቱ የወጣቶች ዝማሬ አልፎ አልፎ […]
የግብፅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቃነጳጳሳትና የምእመናን ልኡካን ቡድን በሊቢያ አሸባሪ ቡድን የተሰውትን ሰማዕታት ቤተሰቦች አፅናኑአቸው!!
ብፁዕ አቡነ የሱፍ በሰሜን አሜሪካ የግብፅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዕ አቡነ ቢመን በግብፅ የናካዳ እና ቆስ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ ፣ ብፁዕ አቡነ ካራስ በግብፅ የማሓላዘኮብራ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ እና ቁጥራቸው ከሃያ ያላነሱ ግብፃውያን ምዕመናን እሁድ ግንቦት 23 ቀን 2007 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ በመገኘት በሊቢያ በአሸባሪ ቡድን የተሰውትን ሰማዕታት ቤተሰቦች በወንጌል ትምህርት አፅናንተዋቸዋል፡፡ […]
የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ ደረጃ፣ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ለሦስት ዓመታት ባስመዘገበው ከፍተኛ የሥራ አፈጻጸም ከአስር ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ በመሆን የዋንጫ ተሸላሚ መሆኑ ተገለፀ
በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንደኛ ደረጃ፣ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት ላለፉት ሶስት ዓመታት ባስመዘገበው ከፍተኛ የሥራ አፈጻጸም ከግል ት/ቤቶች ከአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ 1ኛ፣ከአዲስ አበባ ከተማ በከፍተኛ ደረጃ ከተመረጡ አስር ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ በመሆን የዋንጫ ተሸላሚ በመሆኑ ሐሙስ ግንቦት 13 ቀን 2007 ዓ/ም በደብሩ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ውስጥ የአዲስ አበባ […]
የቦሌ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሁለገብ ሕንጻ ግመንባታ በመጠናቀቁ በይፋ ተመረቀ!!
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሁለገብ ሕንጻ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ብፁዕ አቡነ ማትያስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ክቡር ንቡረ ዕድ ኤልያስ አብርሃ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ጽ/ቤት ኃላፊ ፣ ሊቀማዕምራን […]
በአዲስ አበባ ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ቁጥራቸው ከስድስት መቶ ካላነሱ የሃይማኖት ተወካዮች ጋር የአንድ ቀን የጋራ ውይይት አካሄዱ
በአዲስ አበባ ከተማ የሃይማኖቶች ተቋማት ጉባኤ ወጣቶች ለሰላም ያላቸውን ሚና እና የሽብር ቡድኖችን እኩይ ተግባር አስመልክቶ ቁጥራቸው ስድስት መቶ ለሚደርስ ከሃይማኖቶች ተወካዮች ጋር ማክሰኞ ግንቦት 4 ቀን 2007 ዓ.ም ሜክሲኮ በሚገኘው የተግባረ ዕድ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለአንድ ቀን የቆየ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሄዷል፡፡ ጉባኤው የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ በሆኑት በሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ የተመራ ሲሆን የሃይማኖት ተቋማትን […]