• "እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና" መዝ 135:1

  • ”ባህርም አይታ ሸሸች : ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ : ተራሮች እንደ ኮርማዎች ዘለሉ” መዝ 113 ፥ 3

0164

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የቤተ ክርስቲያናችንን የ24 ሰዓት የቴሌቭዥን አገልግሎት የሙከራ ስርጭት ባርከው ከፈቱ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ‹‹አማን አማን እብለክሙ ዘይሰምዕ ቃልየ ወየአምን በዘፈነወኒ ይረክብ ሕይወተ ዘለዓለም፤ እውነት እውነት እላችኋለሁ ቃሌን የሚሰማ በላከኝም የሚያምን የዘለዓለም ሕይወትን ያገኛል፤ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይሄድም›› (ዮሐ. 5፡24) በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ወምእመናት በሙሉ! የመልካም ስጦታ ሁሉ ባለቤት […]

በዓለ ጰራቅሊጦስ

‹‹ወላጆች እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም›› /ዮሐ. 14፥18/ጰራቅሊጦስ፡- ቃሉ ግሪክ ነው፡፡ ጰራቅሊጦስ ማለት መጽንኢ በእምነት የሚያጸና፣ መንጽሒ ከኃጢአት የሚያነጻ፣ ናዛዚ ያዘኑትን የሚያረጋጋ፣ መስተፍስሒ፣ የተጨነቁትን የሚያስደስት፣ ከሣቲ ምስጢርን የሚገልጽ ማለት ነው፡፡ ጰራቅሊጦስ፡- መንፈስ ቅዱስ ነው፡፡ የጰራቅሊጦስ በዓል ታሪክ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ዓለም የሚሠራውን ሥራ ከጨረሰ በኋላ ቅዱሳን ሐዋርያትን ወደ አባቴ እሄዳለሁ (አርጋለሁ) ሲላቸው […]

0838

የ2008 ዓ.ም የርክበ ካህናት ጉባኤ ባለ 17 ነጥብ ውሳኔ በመወሰን ተጠናቀቀ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፤ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ስብሰባ በዓመት ሁለት ጊዜያት እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀፅ 5 ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉኤው የዘንድሮውን መደበኛ የርክበ ካህናት ስብሰባ የጉባኤው መክፈቻ ሥርዓተ ጸሎት ከተፈጸመበት ከበዐሉ ዋዜማ ከግንቦት 16 ቀን […]

00340

የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ያስገነባውን ባለ13 ፎቅ ሕንጻ አስመረቀ!!

በኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች ልማትና አስተዳደር ድርጅት ፒያሳ አካባቢ ልዩ ስሙ ባንክ ኦፍ ዲ ሮማ በተባለው ቦታ ላይ ያስገነባውን ባለ13 ሰማይ ጠቀስ ፎቅ ሕንጻ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ  ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፣ ቁጥራቸው በርከት ያሉ ብዕፁዓን ሊቀነ ጳጳሳት፣ የመንግሥት ተወካዮች፣ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ […]

0838

የ2008 ዓ.ም የርክበ ካህናት ስብሰባ ተጀመረ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ‹‹ወዓዲ እብለክሙ ለእመ ኃብሩ ክልኤቱ አው ሠለስቱ እምኔክሙ በውስተ ምድር በእንተ ኵሉ ግብር ዘሰአሉ፤ ይትገበር ሎሙ በኀበ አቡየ ዘበሰማያት፤ እስመ ኀበ ሀለዉ ክልኤቱ ወሠለስቱ ጉቡአን በስምየ፣ ህየ እሄሉ አነ ማእከሎሙ፤ ዳግመኛም ከእናንተ ሁለቱ ወይም ሦስቱ በምድር ላይ ስለሚለምኑት ሥራ ሁሉ ቢተባበሩ፣ በሰማያዊ አባቴ ዘንድ ይደረግላቸዋል፤ ሁለቱ ወይም […]

00830

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለገዳማትና አድባራት የቁጥጥር ሠራተኞች የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና መስጠት ጀመረ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ከተመረጡ ገዳማትና አድባራት ለተውጣጡ ስድሳ የቁጥጥር ሠራተኞችና ለሰባቱ ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የቁጥጥር ክፍል ኃላፊዎች በድምሩ ለ67 ሰልጣኞች ለአስር ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና መስጠት የጀመረ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ ቀደም ሲል ሀገረ ስብከቱ ለገዳማትና አድባራት የሒሳብ ሠራተኞች ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ሲሰጥ የቆየ ሲሆን […]

0602

የኢትዮጵያና የሱዳን የሕዝብ ለሕዝብ የሰላም ግንባታና የጋራ ጥቅም ግንኙነት የልዑካን ቡድን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ ጋር ውይይት አደረገ

በማኅበራዊና ሃይማኖታዊ ዕሴቶች ዙሪያ የሕዝቦች ለሕዝቦች ሀገራዊ ግንኙነትን ለማበለፀግ  ሲንቀሳቀስ የቆየው ሱዳናዊ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በሰላም ግንባታና በጋራ ጥቅም ላይ የተመሠረተውን ባህል አጠናክሮ ለመቀጠል ይቻል ዘንድ ቅዳሜ ግንቦት 6 ቀን 2008 ዓ.ም  በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር በሚገኘው በምሳካዬ ኅዙናን ገዳም ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተወካዮች ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አካሂዷል፡፡ ይህ ታላቅ ሀገራዊ […]

pp002

የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የ2008 ዓ.ም የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለበርካታ ችግሮች ታላቅ የምሳ ግብዣ አደረገላቸው!!

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር የሚገኘው የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እሑድ ሚያዚያ 30 ቀን 2008 ዓ.ም ቁጥራቸው ከ1,000 በላይ ለሚሆኑ ነዳያን /ችግረኞች ሰፊ የሆነ የምሳ ግብዣ ያደረገላቸው መሆኑን የዝግጅት ክፍላችን ከቦታው ድረስ በመሄድ አረጋግጧል፡፡ ይህ ታላቅ የምሳ ግብዣ የተከናወነበት ቦታ ቀደም ሲል በነገሥታቱ፣ በመሳፍንቱ፣ በመኳንንቱና በደጅአዝማቾቹ ዘመን በተመሠረተውና 107 ዓመት እድሜ ባስቆጠረው የካቴድራሉ የሰንበቴ […]

0516

የአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት የሒሳብ ሠራተኞች የ1ና የ2ኛ ዙር ሥልጣኞች ወደ ተግባር የሚያስገባ ተጨማሪ ሥልጠና እየተሰጣቸው ነው

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር የሚገኙ የገዳማትና የአድባራት የሒሳብ ሠራተኛች ቀደም ሲል በሀገረ ስብከቱ በተዘጋጀው የሥልጠና ማዕከል ከ2ወራት በላነሰ ሲሰለጥኑ የቆዩ ሲሆን ይህንኑ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ወደተግባር የሚያስገባ ለ4 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የሒሳብ ሥራ ሥልጠና በተጋባዥ ባለሙያዎች እየተሰጣቸው መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ አብዛኞቹ ሠልጣኞች በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ድግሪ ያላቸው ሲሆን የተወሰኑት ሠልጣኞች በቲኦሎጂ በዲኘሎማና በድግሪ መርሐ ግብር ተመርቀዋል፡፡ […]

“ሕያዉን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ?”ሉቃ. 24፡5

ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን እንደሚነሣ ቅዱሳን ነቢያት አስቀድመው ትንቢት ተናግረዋል፡፡ ከትንቢቶቹም አንዱ “ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃሕ እምንዋም፡፡ ወከመ ኃያል ወኅዳገ ወይን:: ወቀተለ ጸሮ በድኅሬሁ” (የተኛ ሰው ከእንቅልፍ እንደሚነቃ እግዚአብሔር ከሙታን ተነሣ የወይን ስካር እንደተወው እንደ ኃያልም ሰው፤ በኋላው በተተከለ መስቀል ጠላቱን ድል አደረገ) /መዝ. 77፡65/ ስለ ጌታችን ትንሣኤ አራቱም ወንጌላውያን ጽፈዋል፡፡ ይህም /ማቴ. […]

ማስታወቂያ

አስተያየቶች

    በፌስቡክ ያግኙን

    © በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት