ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉMay 14, 2013ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በእንተ ትንሣኤሁ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ፤ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ፤ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችኹ፤ በሕመም ምክንያት በየሆስፒታሉ ያላችኹ፤ እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ኾናችኁ በማረሚያ ቤት የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፤ በትንሣኤው ትንሣኤያችንን ያበሠረን ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳ ለ፳፻፭ ዓ.ም በዓለ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችኹ፡፡ ‹‹እስመ ሐደሰ ለነ ፍኖተ ጽድቅ ወሕይወት ንቅረብ እንከ በልበ ጽድቅ›› ‹‹የሕይወትና የእውነት መንገድን አድሶልናልና ከእንግዲህ በቅን ልቡና ወደ እርሱ እንቅረብ›› (ዕብ. 10÷19) የሰው ልጅ ለማያረጅና ለማያልፍ ሕይወት የታደለ፣ በእግዚአብሔር አምሳልና አርአያ የተፈጠረ፣ እጅግ ክቡርና ታላቅ ፍጥረት እንደነበረ ቅዱሳት መጻሕፍት ይመሰክራሉ፤ በምድር በሚገኙ ፍጥረታት ሁሉ ላይ ያለው የበላይነት ሥልጣንም ይህን ያረጋግጣል፡፡ {flike}{plusone} Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/009.jpg 299 448 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-05-14 07:39:412023-11-09 10:25:59ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ
ብፁዕ አቡነ ዳንኤል የሰሜን እና የምሥራቅ አዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉMay 5, 2013የብፁዕ አቡነ ዳንኤል የሰሜን እና የምሥራቅ አዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ መልዕክት አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል፡፡ 1ኛ ቆሮ 15.20 ብፁዕ አቡነ ዳንኤል የሰሜን እና የምስራቅ አዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለክብርና በእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ እንዲኖር የተፈጠረው የሰው ልጅ በአዳምና በሔዋን የእግ/ርን ትዕዛዝ መጣስ የተነሳ ከሕይወት ወደ ሞት፣ ከክብር ወደ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/007.jpg 517 500 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-05-05 15:29:132023-11-09 10:25:59ብፁዕ አቡነ ዳንኤል የሰሜን እና የምሥራቅ አዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ
የሰሜን አዲስ አበባ ሀ/ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉMay 5, 2013“ቃለ እግዚአብሔር ተንሥአ ወሥጋሁኒ ኢማሰነ” የእግዚአብሔር ቃል ተነሣ ሥጋውም ጥፋት አላገኘውም፤ መበስበስም አልገጠመውም ሥ.ቅዳሴ 256 መልአከ ሰላም ዳዊት ያሬድ የሰሜን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስከያጅ መልዕክት ከዘመናት ቁጥር ልኬት በአፍአ የሚኖር ዘመን እና ዘመናት የማይወስኑት መጀመሪያ በሌለው ቅድምና የነበረ ቃል፣ በእግዚአብሔር ዘንድ የነበረ፤ እርሱ እግዚአብሔር፤ አካላዊ ቃል በተለየ አካሉ ከድንግል ማርያም ሥጋን ተዋሃደ፤ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/4.jpg 336 448 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-05-05 15:14:402023-11-09 10:26:00የሰሜን አዲስ አበባ ሀ/ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ
ዕለታተ ሰሙነ ሕማማትApril 29, 2013ሰሙነ ሕማማት ምንድን ነው? ከዕለተ ሆሣዕና ሰርክ እስከ ትንሣኤ ሌሊት ያለውን ጊዜ ወይም ቀናት የሚያመለክት ነው፡፡ ሐመ ማለት ታመመ ማለት ሲሆን ይህም የሰውን ዘር ሁሉ ከዲያብሎስ ባርነት ነፃ ለማውጣት ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፈቃዱ የተቀበላቸውን ጸዋትወ መከራዎች የሚያሳስብ ነው፡፡ ዕለታቱ የዓመተ ኩነኔ ወይም የዓመተ ፍዳ ምሳሌዎች ናቸው፡፡ ክርስቲያኖች የክርስቶስን ውለታ እያሰቡ እጅግ የሚያዝኑበት፣ የሚያለቅሱበት፣ የሚሰግዱበት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/004.jpg 273 206 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-04-29 08:18:532023-11-09 10:26:00ዕለታተ ሰሙነ ሕማማት
የሰሙነ ሕማማት ሃይማኖታዊና ቱፊታዊ ክንዋኔዎችApril 28, 2013በዐቢይ ጾም ከሰርክ ሆሳዕና ጀምሮ እስከ ትንሳኤ ሌሊት ያሉት ዕለታት የሚገኙበት ሳምንታት ሰሙነ ሕማማት ይባላል፡፡ ዕለታቱም የዓመተ ፍዳ፣ የዓመተ ኩነኔ መታሰቢያ ናቸው፡፡ በእነዚህ ዕለታት ውስጥ የተለያዩ ትውፊታዊ እና ሃይማኖታዊ ክንዋኔዎች አሉ፡፡ ከነዚህ ክንዋኖዎች ውስጥ አለመሳሳም፣ አክፍሎት፣ ቄጤማ ማሰር፣ ጥብጠባ፣ ጉልባን እና ሕፅበተ እግር ይገኙበታል፡፡ ስለእነዚህ ክንዋኔዎች በቅድስት ቤተ ክስቲያን ስላለው ትውፊታዊ አፈፃፀም መዛግብት አገላብጠን እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡ {flike}{plusone} Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-04-28 11:09:172023-11-09 10:26:00የሰሙነ ሕማማት ሃይማኖታዊና ቱፊታዊ ክንዋኔዎች
በዓለ ሆሳዕና እና ታሪኩApril 28, 2013 እንኳን ለበዓለ ሆሳዕና በሰላም አደረሳችሁ!! የሆሳዕና በዓል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩስአሌም ሲገባ የሚቀድሙት እና የሚከተሉት ህዝብ በተለይም አእሩግ እና ህጻናት “ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም ሚመጣ የተባረከ ነው፤ ሆሳዕና በአርያም “ በማለት ጌታችንን መቀበላቸው የሚታወስበት በዓል ነው። ሆሣዕና ከስምንቱ የዐቢይ ጾም እሑዶች አንዱና የመጨረሻው ሳምንት ተብሎ የሚጠራው ከትንሣኤ ቀድሞ የሚገኝ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/002.jpg 430 459 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-04-28 10:39:052023-11-09 10:26:00በዓለ ሆሳዕና እና ታሪኩ
በሃይማኖት ሽፋን ቅ/ኤልያስ መጥቷል ብለው በኤልያስ ስም ሲነግዱ የነበሩ ግለሰቦች ንፁሀን ዜጎችን ሲያስደበድቡና ሁከት ሲፈጥሩ እጅ ከፍንጅ ተይዘው ታሰሩApril 24, 2013ቀደም ሲል በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ በተለያዩ የቤተክርስቲያኒቷ አገልጋዮች የተፃፉትን ጽሑፎች በአህጉረ ስብከታችን ዌብ ሳይት ስናስነብብ መቆየታችን አይዘነጋም፡፡ ምንም እንኳን ጉዳዩ ዘግይቶ በተለያዩ ሚዲያዎች መሰራጨት የጀመረ ቢሆንም ቀደም ሲል ከሁለት ዓመታት በፊት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጀርባ በተለምዶ ቆሎ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው መንደር ቤተክርስቲያኑንና ህብረተሰቡን ሲረብሹ የቆዩ ሲሆን የካቴድራሉ ጽ/ቤት ጉዳዩን እየባሰ ሲሄድ በመስከረም […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-04-24 15:51:042023-11-09 10:26:00በሃይማኖት ሽፋን ቅ/ኤልያስ መጥቷል ብለው በኤልያስ ስም ሲነግዱ የነበሩ ግለሰቦች ንፁሀን ዜጎችን ሲያስደበድቡና ሁከት ሲፈጥሩ እጅ ከፍንጅ ተይዘው ታሰሩ
የሰሜን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሥራ እንቅስቃሴዎቹን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠApril 24, 2013መልአከ ሰላም ዳዊት ያሬድ የሰሜን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስከያጅ መልዕክት ክቡር መልአከ ሰላም ዳዊት ያሬድ የሰሜን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ የሀገረ ስብከቱን የልማት፣ የመልካም አስተዳደር እና የስብከተ ወንጌልን እንቅስቃሴ አስመል ክተው ለኆኅተ ጥበብ መጽሔት ዝግጅት ክፍል ሰፋ ያለ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን ሙሉ ማብራሪያውን እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ “ማዕረሩሰ ብዙኀ ወገባሩ ኀዳጥ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/4.jpg 336 448 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-04-24 15:03:582023-11-09 10:26:00የሰሜን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሥራ እንቅስቃሴዎቹን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ
ሙስናና ብልሹ አሠራር እንዲቆም ብፁእ ወቅዱስ ፓትርያርኩ አሳሰቡApril 24, 2013ብ ፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ሚያዝያ 5 ቀን 2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ ደቡብ ሀገረ ስብከት በደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ተገኝተው የቅዱስ ያሬድ 1500 የልደት በዓል ባከበሩበት ወቅት ባስተላለፉት አባታዊ መልእክት፡፡ ‹‹ለዛሬው በዓል ያደ ረሰን አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን›› የታላቁን ሊቅ የቅዱስ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-04-24 14:37:362023-11-09 10:26:00ሙስናና ብልሹ አሠራር እንዲቆም ብፁእ ወቅዱስ ፓትርያርኩ አሳሰቡ
በሃይማኖት ሽፋን “ተረፈ አይሁዳዊነት በኤልያሳዊነት ስም ሲበቅል”April 17, 2013ሰሞኑን በከተማችን አዲስ አበባ ““የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሊያረጋግጥ ኃያል ባለስልጣን ቅዱስ ኤልያስ ከብሔረ ሕያዋን መጥቷል፤ የአለም ፍጻሜ ቀርቧል” የሚሉ አካላት ተነስተዋል፡፡ እነሱ እንደሚሉት ነብዩ ኤልያስ መጥቶ አዲስ አበባ ይገኛል፡፡ ቤተመንግሥቱንና ቤተክህነቱን ለማጥራት ተዘጋጅቷል ፡፡ ከሚያጠራቸው የቤተክህነት ጉዳዮችም ሦስቱ ትኩረት አግኝተዋል ይላሉ፡፡ “የመጀመሪያው ኦርቶዶክስ የሚለው ስም ስህተት ነው ፤ ስማችን ተዋህዶ ነው ፤ መለበስ ያለበት ልብስ ነጭ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-04-17 11:01:222023-11-09 10:26:00በሃይማኖት ሽፋን “ተረፈ አይሁዳዊነት በኤልያሳዊነት ስም ሲበቅል”
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ
ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በእንተ ትንሣኤሁ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
በትንሣኤው ትንሣኤያችንን ያበሠረን ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳ ለ፳፻፭ ዓ.ም በዓለ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችኹ፡፡
‹‹እስመ ሐደሰ ለነ ፍኖተ ጽድቅ ወሕይወት ንቅረብ እንከ በልበ ጽድቅ›› ‹‹የሕይወትና የእውነት መንገድን አድሶልናልና ከእንግዲህ በቅን ልቡና ወደ እርሱ እንቅረብ›› (ዕብ. 10÷19) የሰው ልጅ ለማያረጅና ለማያልፍ ሕይወት የታደለ፣ በእግዚአብሔር አምሳልና አርአያ የተፈጠረ፣ እጅግ ክቡርና ታላቅ ፍጥረት እንደነበረ ቅዱሳት መጻሕፍት ይመሰክራሉ፤ በምድር በሚገኙ ፍጥረታት ሁሉ ላይ ያለው የበላይነት ሥልጣንም ይህን ያረጋግጣል፡፡
{flike}{plusone}
ብፁዕ አቡነ ዳንኤል የሰሜን እና የምሥራቅ አዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ
የብፁዕ አቡነ ዳንኤል የሰሜን እና የምሥራቅ አዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ መልዕክት አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል፡፡ 1ኛ ቆሮ 15.20 ብፁዕ አቡነ ዳንኤል የሰሜን እና የምስራቅ አዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለክብርና በእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ እንዲኖር የተፈጠረው የሰው ልጅ በአዳምና በሔዋን የእግ/ርን ትዕዛዝ መጣስ የተነሳ ከሕይወት ወደ ሞት፣ ከክብር ወደ […]
የሰሜን አዲስ አበባ ሀ/ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ
“ቃለ እግዚአብሔር ተንሥአ ወሥጋሁኒ ኢማሰነ” የእግዚአብሔር ቃል ተነሣ ሥጋውም ጥፋት አላገኘውም፤ መበስበስም አልገጠመውም ሥ.ቅዳሴ 256 መልአከ ሰላም ዳዊት ያሬድ የሰሜን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስከያጅ መልዕክት ከዘመናት ቁጥር ልኬት በአፍአ የሚኖር ዘመን እና ዘመናት የማይወስኑት መጀመሪያ በሌለው ቅድምና የነበረ ቃል፣ በእግዚአብሔር ዘንድ የነበረ፤ እርሱ እግዚአብሔር፤ አካላዊ ቃል በተለየ አካሉ ከድንግል ማርያም ሥጋን ተዋሃደ፤ […]
ዕለታተ ሰሙነ ሕማማት
ሰሙነ ሕማማት ምንድን ነው? ከዕለተ ሆሣዕና ሰርክ እስከ ትንሣኤ ሌሊት ያለውን ጊዜ ወይም ቀናት የሚያመለክት ነው፡፡ ሐመ ማለት ታመመ ማለት ሲሆን ይህም የሰውን ዘር ሁሉ ከዲያብሎስ ባርነት ነፃ ለማውጣት ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፈቃዱ የተቀበላቸውን ጸዋትወ መከራዎች የሚያሳስብ ነው፡፡ ዕለታቱ የዓመተ ኩነኔ ወይም የዓመተ ፍዳ ምሳሌዎች ናቸው፡፡ ክርስቲያኖች የክርስቶስን ውለታ እያሰቡ እጅግ የሚያዝኑበት፣ የሚያለቅሱበት፣ የሚሰግዱበት […]
የሰሙነ ሕማማት ሃይማኖታዊና ቱፊታዊ ክንዋኔዎች
በዐቢይ ጾም ከሰርክ ሆሳዕና ጀምሮ እስከ ትንሳኤ ሌሊት ያሉት ዕለታት የሚገኙበት ሳምንታት ሰሙነ ሕማማት ይባላል፡፡ ዕለታቱም የዓመተ ፍዳ፣ የዓመተ ኩነኔ መታሰቢያ ናቸው፡፡ በእነዚህ ዕለታት ውስጥ የተለያዩ ትውፊታዊ እና ሃይማኖታዊ ክንዋኔዎች አሉ፡፡ ከነዚህ ክንዋኖዎች ውስጥ አለመሳሳም፣ አክፍሎት፣ ቄጤማ ማሰር፣ ጥብጠባ፣ ጉልባን እና ሕፅበተ እግር ይገኙበታል፡፡ ስለእነዚህ ክንዋኔዎች በቅድስት ቤተ ክስቲያን ስላለው ትውፊታዊ አፈፃፀም መዛግብት አገላብጠን እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡
{flike}{plusone}
በዓለ ሆሳዕና እና ታሪኩ
እንኳን ለበዓለ ሆሳዕና በሰላም አደረሳችሁ!! የሆሳዕና በዓል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩስአሌም ሲገባ የሚቀድሙት እና የሚከተሉት ህዝብ በተለይም አእሩግ እና ህጻናት “ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም ሚመጣ የተባረከ ነው፤ ሆሳዕና በአርያም “ በማለት ጌታችንን መቀበላቸው የሚታወስበት በዓል ነው። ሆሣዕና ከስምንቱ የዐቢይ ጾም እሑዶች አንዱና የመጨረሻው ሳምንት ተብሎ የሚጠራው ከትንሣኤ ቀድሞ የሚገኝ […]
በሃይማኖት ሽፋን ቅ/ኤልያስ መጥቷል ብለው በኤልያስ ስም ሲነግዱ የነበሩ ግለሰቦች ንፁሀን ዜጎችን ሲያስደበድቡና ሁከት ሲፈጥሩ እጅ ከፍንጅ ተይዘው ታሰሩ
ቀደም ሲል በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ በተለያዩ የቤተክርስቲያኒቷ አገልጋዮች የተፃፉትን ጽሑፎች በአህጉረ ስብከታችን ዌብ ሳይት ስናስነብብ መቆየታችን አይዘነጋም፡፡ ምንም እንኳን ጉዳዩ ዘግይቶ በተለያዩ ሚዲያዎች መሰራጨት የጀመረ ቢሆንም ቀደም ሲል ከሁለት ዓመታት በፊት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ጀርባ በተለምዶ ቆሎ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው መንደር ቤተክርስቲያኑንና ህብረተሰቡን ሲረብሹ የቆዩ ሲሆን የካቴድራሉ ጽ/ቤት ጉዳዩን እየባሰ ሲሄድ በመስከረም […]
የሰሜን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሥራ እንቅስቃሴዎቹን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ
መልአከ ሰላም ዳዊት ያሬድ የሰሜን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስከያጅ መልዕክት ክቡር መልአከ ሰላም ዳዊት ያሬድ የሰሜን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ የሀገረ ስብከቱን የልማት፣ የመልካም አስተዳደር እና የስብከተ ወንጌልን እንቅስቃሴ አስመል ክተው ለኆኅተ ጥበብ መጽሔት ዝግጅት ክፍል ሰፋ ያለ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን ሙሉ ማብራሪያውን እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ “ማዕረሩሰ ብዙኀ ወገባሩ ኀዳጥ […]
ሙስናና ብልሹ አሠራር እንዲቆም ብፁእ ወቅዱስ ፓትርያርኩ አሳሰቡ
ብ ፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ሚያዝያ 5 ቀን 2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ ደቡብ ሀገረ ስብከት በደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ተገኝተው የቅዱስ ያሬድ 1500 የልደት በዓል ባከበሩበት ወቅት ባስተላለፉት አባታዊ መልእክት፡፡ ‹‹ለዛሬው በዓል ያደ ረሰን አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን›› የታላቁን ሊቅ የቅዱስ […]
በሃይማኖት ሽፋን “ተረፈ አይሁዳዊነት በኤልያሳዊነት ስም ሲበቅል”
ሰሞኑን በከተማችን አዲስ አበባ ““የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሊያረጋግጥ ኃያል ባለስልጣን ቅዱስ ኤልያስ ከብሔረ ሕያዋን መጥቷል፤ የአለም ፍጻሜ ቀርቧል” የሚሉ አካላት ተነስተዋል፡፡ እነሱ እንደሚሉት ነብዩ ኤልያስ መጥቶ አዲስ አበባ ይገኛል፡፡ ቤተመንግሥቱንና ቤተክህነቱን ለማጥራት ተዘጋጅቷል ፡፡ ከሚያጠራቸው የቤተክህነት ጉዳዮችም ሦስቱ ትኩረት አግኝተዋል ይላሉ፡፡ “የመጀመሪያው ኦርቶዶክስ የሚለው ስም ስህተት ነው ፤ ስማችን ተዋህዶ ነው ፤ መለበስ ያለበት ልብስ ነጭ […]