“ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም”April 17, 2016በዐቢይ ጾም ወቅት ከሚታሰቡት የሳምንታት በዓላት መካከል ከሆሳዕና በፊት ባለው ዕሑድ የሚታሰበው ሳምንታዊ በዓል ኒቆዲሞስ ይባላል፡፡ ኒቆዲሞስ ኒቆዲሞስ በመባል የሚታወቀው ሰው በዘመነ ብሉይ ኪዳን ፈሪሳዊና የአይሁድ አለቃ የነበረ ሰው ነው፡፡ (ዮሐ 3÷1) የኢየሩሳሌም ሸንጎ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በከሰሰው ጊዜ ኒቆዲሞስ ስለ ክርስቶስ መሰከረ (ዮሐ 7÷45) መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ኒቆዲሞስ ለመገነዝ የሚውል መልካም መአዛ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-04-17 08:02:362023-11-09 10:25:31“ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም”
ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ለመምህር ጎይተኦም ያይኔ ለሁለተኛ ጊዜ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸውApril 12, 2016ከመጋቢት 26 ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ለተሾሙት ለመምህር ጎይተኦም ያይኔ፣ ለመጋቤ ጥበብ ናሁሠናይ በለጠ የሀገረ ስብከቱ የሰው ኃይል ዋና ክፍል ኃላፊና ለአቶ ገ/ሕይወት አስገዶም የሀገረ ስበከቱ ሒሳብና በጀት ዋና ክፍል ኃላፊ ብፁዕ አቡነ ዕንጦንስ የአውሮፖ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣መጋቤ ካህናት ኃይለ ሥላሴ ዘማርያም […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0168.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-04-12 13:22:172023-11-09 10:25:31ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ለመምህር ጎይተኦም ያይኔ ለሁለተኛ ጊዜ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
“በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል”April 9, 2016በመምህር ሣህሉ አድማሱ በዐቢይ ጾም ከሚታሰቡት የሳምንታት በዓላት መካከል በ6ኛው ሳምንት የሚታሰበው በዓል ገብርሔር ይባላል፡፡ በዚህ በዓል ወቅት ማለትም ቅዳሜ ለእሑድ አጥቢያ በሌሊቱ ስብሐተ እግዚአብሔር (ምስጋና) “ገብርሔር ወገብር ምዕመን ዘበሑድ ምዕመነ ኮንከ ዲበ ብዙህ እስይመከ ባዕ ውስተ ፍስሓሁ ለእግዚእከ” የሚለው ያሬዳዊ መዝሙር በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ይቀርባል፡፡ በጧቱ ሥርዓተ ቅዳሴ ወቅት በዲያቆናትና በቀሳውስት፡ መልእክታት፣ የሐዋርያት ሥራ፣ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-04-09 07:12:452023-11-09 10:25:32“በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል”
የቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የአስተዳደር ምክትል ዲን የነበሩት መምህር ጎይተኦም ያይኑ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተመደቡ!!April 8, 2016ቀደም ሲል በመቀሌ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅና በሰዋሰወ ብርሃን ቅ/ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተመድበው ሲሠሩ የነበሩና በኋላም የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የአስተዳደር ምክትል ዲን በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት መምህር ጎይተኦም ያይኑ ከመጋቢት 26 ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በመዛወርና የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ በመሆን እንዲሠሩ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00159.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-04-08 11:48:442023-11-09 10:25:32የቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የአስተዳደር ምክትል ዲን የነበሩት መምህር ጎይተኦም ያይኑ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተመደቡ!!
“ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ”April 1, 2016በመምህር ሣህሉ አድማሱ በዐቢይ ጾም ሳምንታት ከሚታሰቡት ሳምንታዊ በዓላት መካከል ጾሙ በገባ በአምስተኛው ሳምንት የሚታሰበው ሳምንታዊ በዓል ደብረ ዘይት በመባል ይታወቃል፡፡ ደብረ ዘይት ማለት የወይራ ዛፍ ያለበት ተራራ ማለት ነው፡፡ ከኢየሩሳሌም በስተ ምሥራቅ የሚገኝ ተራራ ነው፡፡ ከታላቁ ቤተ መቅደስ/የሰለሞን ቤተ መቅደስ) አደባባይ ሰባ አምስ ሜትር ገዳማ ከፍ ይላል፡፡ ዳዊት ከአቤሲሎም በሺሽ ጊዜ ወደ ደብረ ዘይት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-04-01 13:19:262023-11-09 10:25:32“ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ”
የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ልማትና የአብነት ትምህርት ቤት!!April 1, 2016የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በ1996 ዓ.ም ታህሳስ ወር ላይ ተመሠረተ፡፡ በወቅቱ የአዲስ አበባ ከንቲባ በነበሩት በክቡር አቶ አርከበ እቁባይ ፈቃድ፣ ልዩ ትዕዛዝ፣ መመሪያ ሰጪነትና በአካባቢው ምዕመናን ርብርብ ተመሥርቷል፡፡ የቤተ ክርስቲያኑ አጠቃላይ የይዞታ ቦታ 54,444 ካሬ ሜትር ስፋት አለው፡፡ በዚህ ቤተ ክርስቲያን በልዩ ልዩ የሥራ ቦታ ተመድበው የሚሠሩ አገልጋዮች ብዛት 87 ናቸው፡፡ የደብሩ ዓመታዊ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/b22.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-04-01 13:16:392023-11-09 10:25:32የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ልማትና የአብነት ትምህርት ቤት!!
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስም በሐሰተኛ ሰነድ የተጠረጠሩ ግለሰዎች በህግ ቁጥጥር ሥር ዋሉMarch 30, 2016በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስም ሕገ ወጥ ማህተም፣ የመሥሪያ ቤቱ አርማና የዋና ሥራ አስኪያጁን የስም ቲተር አስመስሎ በመሥራት በሀገረ ስብከቱ ስም በሕገ ወጥ መንገድ ሠራተኞችን የቀጠሩና የተቀጠሩ እንዲሁም በመካከል አቀባባይ የሆኑ ደላሎች በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ሀገረ ስብከቱም በደረሰው ጥቆማ መሠረት ለፖሊስ ባቀረበው ጥያቄ በዋና ሥራ አስኪያጁ ስምና ፊርማ እንዲሁም በሀገረ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/640.jpg 480 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-03-30 16:03:042023-11-09 10:25:32በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስም በሐሰተኛ ሰነድ የተጠረጠሩ ግለሰዎች በህግ ቁጥጥር ሥር ዋሉ
“ልትድን ትወዳለህን?”March 26, 2016በመምህር ሣህሉ አድማሱ በዐቢይ ጾም ከሚታሰቡት ሳምንታዊ ታሪኮች መካከል በአራተኛው ዕሑድ /ሰንበት/ የሚታሰበው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ታሪክ መጻጉዕ ይባላል፡፡ በዚህ ዕለት ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በሌሊቱ አገልግሎት በዜማ የሚያሰሙት መዝሙር “አምላኩሰ ለአዳም” የሚለውን ያሬዳዊ ቃለ እግዚአብሔር ነው፡፡ በጧቱ ሥርዓተ ቅዳሴ አገልግሎት ወቅት ደግሞ በዲያቆናቱና በቀሳውስቱ፣ በንባብና በዜማ የሚቀርቡት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልእክቶች ወንጌልና የዳዊት መዝሙር ሲሆኑ እነዚህም (ገላ5÷1) […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-03-26 13:51:572023-11-09 10:25:32“ልትድን ትወዳለህን?”
ጾም በክርስትና ሕይወትMarch 24, 2016የጾም ትርጉም ጾም፡-ማለት ክርስቲያን የሆነ ሰው ሁሉ ለተወሰነ ጊዜና ሰዓት ከጥሉላት ከሥጋ፣ከቅቤ፣ከእህል ከውኃ ተከልክሎ መቆየት ነው፡፡ከዚህም ሌላ ጾም ማለት፡- ዓይን ክፉ ከማየት ጆሮ ክፉ ከመስማት፣አንደበትክፉ ከመናገር፣እጅ ክፉ ከመሥራት በአጠቃላይ ሰውነት የኃጢአትሥራ ከመሥራት የሚገታበት፣ የሚከለከልበት ማለት ነው፡፡ጾም፡- ሁለት ዓይነት ነው ይኸውም ሀ.የግል ጾም ነው ፡-የግል ጾም ስንል አንድ ሰው በሠራው ኃጢአት ምክንያት ለንስሐ አባቱ ተናግሮ የሚሰጠው የንስሐ ጾም ሲሆን እንዲሁም አንድ ሰው ስለደረሰበትና በእርሱ ላይ ስለሆነ ነገር ስለሚፈልገው ጉዳይ እግዚአብሔር ተገቢውን መልስ እንዲሰጠው የሚጾመው ጾም ነው፡፡ ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-03-24 15:56:522023-11-09 10:25:32ጾም በክርስትና ሕይወት
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 14ቱ ሥርዓተ ቅዳሴ ከግዕዝና ከአማርኛ ቋንቋዎች ወደ ኦሮምኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ተመረቀMarch 21, 2016 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስራአራቱን ቅዳሴያት ከግዕዝና ከአማርኛ ቋንቋዎች ወደ ኦሮምኛ ቋንቋ በማስተርጎምና በማሳተም ቅዳሜ መጋቢት 10 ቀን 2008 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁዐን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የቀድሞ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝደንት ዶ/ር ግርማ ወ/ጊዮርጊስ እና ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች በተገኙበት በኢሊሊ ሆቴል በይፋ ተመርቋል፡፡ ከአማርኛ እና ከግዕዝ ቋንቋዎች ወደ ኦሮምኛ ቋንቋ የተረጎመው አስራ አራቱ ቅዳሴያት በተመረቀበት ወቅት ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የቀሌም ወለጋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የደቡብ ምዕራብ ወሊሶ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 2 ላይ የተጻፈውን መነሻ በማድረግ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ እና የመግቢያ ንግግር አድርገዋል፡፡ ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የወላይታ ዳውሮ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በበኩላቸው በአስተላለፉት መልዕክት ለመወለድ፣ ለመሞት፣ ለመትከል፣ ለመንቀል ጊዜ አለው በማለት ጠቢቡ ሰሎሞን የተናገረውን ቃል መነሻ አድርገው ቋንቋ የመግባቢያ መሠረት መሆኑን፣ ቋንቋ እንደ መሸጋገሪያ ድልድይ አገልግሎት ያለው መሆኑን፣ በብሉይ ኪዳንም ሆነ በአዲስ ኪዳን የተለያዩ ቋንቋዎች የነበሩ መሆናቸውን፣ ለሐዋርያት 72 ቋንቋዎችን መንፈስ ቅዱስ የገለጸላቸው መሆኑን እና ሰፊ ሕዝብ ሰፊ ቋንቋ ሊኖረው የሚገባ መሆኑን፣ አበባ የሚያምረው የተለያዩ ቀለማት ህብር ሲኖረው በመሆኑ፣ የምንለብሳቸው አልባሳት በተለያዩ ቀለማት የተዋቡ መሆናቸውን፣ ንብ የምትቀስመው አበባን ሲሆን በዚሁም ጣፋጭ ማር የምታስገኝ መሆኗን፣ ለአንድ መሠረታዊ ዓላማ ቋንቋ ወሳኝና አስፈላጊ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በርካታ መጻሕፍትን በየቋንቋው እያስተረጎመች የምትገኝ መሆኗን፣ የግዕዝ ቋንቋ የቤተ ክርስቲያን ብቸኛ ቅርስ በመሆኑ ተጠብቆ ሊኖር የሚገባው መሆኑን፣ ዛሬ ለምረቃ የበቃው አስራአራቱ ቅዳሴያት ብዙ ውጣ ውረድ እና ብዙ ድካም ያስከተለ ሲሆን ከዚህ በኋላ ግን ለውጤት የበቃ መሆኑን፣ ለዚሁም ሥራ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ፣ ብፁዕ አቡነ ያሬድ፣ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ በኮሚቴነት ተመድበው ከፍተኛ አገልግሎት የሰጡ መሆናቸውን በማብራራት ሰፋ ያለ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0159.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-03-21 13:22:312023-11-09 10:25:32በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 14ቱ ሥርዓተ ቅዳሴ ከግዕዝና ከአማርኛ ቋንቋዎች ወደ ኦሮምኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ተመረቀ
“ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም”
በዐቢይ ጾም ወቅት ከሚታሰቡት የሳምንታት በዓላት መካከል ከሆሳዕና በፊት ባለው ዕሑድ የሚታሰበው ሳምንታዊ በዓል ኒቆዲሞስ ይባላል፡፡ ኒቆዲሞስ ኒቆዲሞስ በመባል የሚታወቀው ሰው በዘመነ ብሉይ ኪዳን ፈሪሳዊና የአይሁድ አለቃ የነበረ ሰው ነው፡፡ (ዮሐ 3÷1) የኢየሩሳሌም ሸንጎ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በከሰሰው ጊዜ ኒቆዲሞስ ስለ ክርስቶስ መሰከረ (ዮሐ 7÷45) መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ኒቆዲሞስ ለመገነዝ የሚውል መልካም መአዛ […]
ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ለመምህር ጎይተኦም ያይኔ ለሁለተኛ ጊዜ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
ከመጋቢት 26 ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ለተሾሙት ለመምህር ጎይተኦም ያይኔ፣ ለመጋቤ ጥበብ ናሁሠናይ በለጠ የሀገረ ስብከቱ የሰው ኃይል ዋና ክፍል ኃላፊና ለአቶ ገ/ሕይወት አስገዶም የሀገረ ስበከቱ ሒሳብና በጀት ዋና ክፍል ኃላፊ ብፁዕ አቡነ ዕንጦንስ የአውሮፖ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣መጋቤ ካህናት ኃይለ ሥላሴ ዘማርያም […]
“በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል”
በመምህር ሣህሉ አድማሱ በዐቢይ ጾም ከሚታሰቡት የሳምንታት በዓላት መካከል በ6ኛው ሳምንት የሚታሰበው በዓል ገብርሔር ይባላል፡፡ በዚህ በዓል ወቅት ማለትም ቅዳሜ ለእሑድ አጥቢያ በሌሊቱ ስብሐተ እግዚአብሔር (ምስጋና) “ገብርሔር ወገብር ምዕመን ዘበሑድ ምዕመነ ኮንከ ዲበ ብዙህ እስይመከ ባዕ ውስተ ፍስሓሁ ለእግዚእከ” የሚለው ያሬዳዊ መዝሙር በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ይቀርባል፡፡ በጧቱ ሥርዓተ ቅዳሴ ወቅት በዲያቆናትና በቀሳውስት፡ መልእክታት፣ የሐዋርያት ሥራ፣ […]
የቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የአስተዳደር ምክትል ዲን የነበሩት መምህር ጎይተኦም ያይኑ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተመደቡ!!
ቀደም ሲል በመቀሌ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅና በሰዋሰወ ብርሃን ቅ/ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተመድበው ሲሠሩ የነበሩና በኋላም የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የአስተዳደር ምክትል ዲን በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት መምህር ጎይተኦም ያይኑ ከመጋቢት 26 ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በመዛወርና የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ በመሆን እንዲሠሩ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ […]
“ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ”
በመምህር ሣህሉ አድማሱ በዐቢይ ጾም ሳምንታት ከሚታሰቡት ሳምንታዊ በዓላት መካከል ጾሙ በገባ በአምስተኛው ሳምንት የሚታሰበው ሳምንታዊ በዓል ደብረ ዘይት በመባል ይታወቃል፡፡ ደብረ ዘይት ማለት የወይራ ዛፍ ያለበት ተራራ ማለት ነው፡፡ ከኢየሩሳሌም በስተ ምሥራቅ የሚገኝ ተራራ ነው፡፡ ከታላቁ ቤተ መቅደስ/የሰለሞን ቤተ መቅደስ) አደባባይ ሰባ አምስ ሜትር ገዳማ ከፍ ይላል፡፡ ዳዊት ከአቤሲሎም በሺሽ ጊዜ ወደ ደብረ ዘይት […]
የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ልማትና የአብነት ትምህርት ቤት!!
የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በ1996 ዓ.ም ታህሳስ ወር ላይ ተመሠረተ፡፡ በወቅቱ የአዲስ አበባ ከንቲባ በነበሩት በክቡር አቶ አርከበ እቁባይ ፈቃድ፣ ልዩ ትዕዛዝ፣ መመሪያ ሰጪነትና በአካባቢው ምዕመናን ርብርብ ተመሥርቷል፡፡ የቤተ ክርስቲያኑ አጠቃላይ የይዞታ ቦታ 54,444 ካሬ ሜትር ስፋት አለው፡፡ በዚህ ቤተ ክርስቲያን በልዩ ልዩ የሥራ ቦታ ተመድበው የሚሠሩ አገልጋዮች ብዛት 87 ናቸው፡፡ የደብሩ ዓመታዊ […]
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስም በሐሰተኛ ሰነድ የተጠረጠሩ ግለሰዎች በህግ ቁጥጥር ሥር ዋሉ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስም ሕገ ወጥ ማህተም፣ የመሥሪያ ቤቱ አርማና የዋና ሥራ አስኪያጁን የስም ቲተር አስመስሎ በመሥራት በሀገረ ስብከቱ ስም በሕገ ወጥ መንገድ ሠራተኞችን የቀጠሩና የተቀጠሩ እንዲሁም በመካከል አቀባባይ የሆኑ ደላሎች በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ሀገረ ስብከቱም በደረሰው ጥቆማ መሠረት ለፖሊስ ባቀረበው ጥያቄ በዋና ሥራ አስኪያጁ ስምና ፊርማ እንዲሁም በሀገረ […]
“ልትድን ትወዳለህን?”
በመምህር ሣህሉ አድማሱ በዐቢይ ጾም ከሚታሰቡት ሳምንታዊ ታሪኮች መካከል በአራተኛው ዕሑድ /ሰንበት/ የሚታሰበው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ታሪክ መጻጉዕ ይባላል፡፡ በዚህ ዕለት ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በሌሊቱ አገልግሎት በዜማ የሚያሰሙት መዝሙር “አምላኩሰ ለአዳም” የሚለውን ያሬዳዊ ቃለ እግዚአብሔር ነው፡፡ በጧቱ ሥርዓተ ቅዳሴ አገልግሎት ወቅት ደግሞ በዲያቆናቱና በቀሳውስቱ፣ በንባብና በዜማ የሚቀርቡት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልእክቶች ወንጌልና የዳዊት መዝሙር ሲሆኑ እነዚህም (ገላ5÷1) […]
ጾም በክርስትና ሕይወት
የጾም ትርጉም
ጾም፡-ማለት ክርስቲያን የሆነ ሰው ሁሉ ለተወሰነ ጊዜና ሰዓት ከጥሉላት ከሥጋ፣ከቅቤ፣ከእህል ከውኃ ተከልክሎ መቆየት ነው፡፡
ከዚህም ሌላ ጾም ማለት፡- ዓይን ክፉ ከማየት ጆሮ ክፉ ከመስማት፣አንደበትክፉ ከመናገር፣እጅ ክፉ ከመሥራት በአጠቃላይ ሰውነት የኃጢአትሥራ ከመሥራት የሚገታበት፣ የሚከለከልበት ማለት ነው፡፡
ጾም፡- ሁለት ዓይነት ነው ይኸውም
ሀ.የግል ጾም ነው ፡-የግል ጾም ስንል አንድ ሰው በሠራው ኃጢአት ምክንያት ለንስሐ አባቱ ተናግሮ የሚሰጠው የንስሐ ጾም ሲሆን እንዲሁም አንድ ሰው ስለደረሰበትና በእርሱ ላይ ስለሆነ ነገር ስለሚፈልገው ጉዳይ እግዚአብሔር ተገቢውን መልስ እንዲሰጠው የሚጾመው ጾም ነው፡፡ ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 14ቱ ሥርዓተ ቅዳሴ ከግዕዝና ከአማርኛ ቋንቋዎች ወደ ኦሮምኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ተመረቀ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስራአራቱን ቅዳሴያት ከግዕዝና ከአማርኛ ቋንቋዎች ወደ ኦሮምኛ ቋንቋ በማስተርጎምና በማሳተም ቅዳሜ መጋቢት 10 ቀን 2008 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁዐን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የቀድሞ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝደንት ዶ/ር ግርማ ወ/ጊዮርጊስ እና ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች በተገኙበት በኢሊሊ ሆቴል በይፋ ተመርቋል፡፡
ከአማርኛ እና ከግዕዝ ቋንቋዎች ወደ ኦሮምኛ ቋንቋ የተረጎመው አስራ አራቱ ቅዳሴያት በተመረቀበት ወቅት ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የቀሌም ወለጋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የደቡብ ምዕራብ ወሊሶ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 2 ላይ የተጻፈውን መነሻ በማድረግ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ እና የመግቢያ ንግግር አድርገዋል፡፡
ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የወላይታ ዳውሮ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በበኩላቸው በአስተላለፉት መልዕክት ለመወለድ፣ ለመሞት፣ ለመትከል፣ ለመንቀል ጊዜ አለው በማለት ጠቢቡ ሰሎሞን የተናገረውን ቃል መነሻ አድርገው ቋንቋ የመግባቢያ መሠረት መሆኑን፣ ቋንቋ እንደ መሸጋገሪያ ድልድይ አገልግሎት ያለው መሆኑን፣ በብሉይ ኪዳንም ሆነ በአዲስ ኪዳን የተለያዩ ቋንቋዎች የነበሩ መሆናቸውን፣ ለሐዋርያት 72 ቋንቋዎችን መንፈስ ቅዱስ የገለጸላቸው መሆኑን እና ሰፊ ሕዝብ ሰፊ ቋንቋ ሊኖረው የሚገባ መሆኑን፣ አበባ የሚያምረው የተለያዩ ቀለማት ህብር ሲኖረው በመሆኑ፣ የምንለብሳቸው አልባሳት በተለያዩ ቀለማት የተዋቡ መሆናቸውን፣ ንብ የምትቀስመው አበባን ሲሆን በዚሁም ጣፋጭ ማር የምታስገኝ መሆኗን፣ ለአንድ መሠረታዊ ዓላማ ቋንቋ ወሳኝና አስፈላጊ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በርካታ መጻሕፍትን በየቋንቋው እያስተረጎመች የምትገኝ መሆኗን፣ የግዕዝ ቋንቋ የቤተ ክርስቲያን ብቸኛ ቅርስ በመሆኑ ተጠብቆ ሊኖር የሚገባው መሆኑን፣ ዛሬ ለምረቃ የበቃው አስራአራቱ ቅዳሴያት ብዙ ውጣ ውረድ እና ብዙ ድካም ያስከተለ ሲሆን ከዚህ በኋላ ግን ለውጤት የበቃ መሆኑን፣ ለዚሁም ሥራ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ፣ ብፁዕ አቡነ ያሬድ፣ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ በኮሚቴነት ተመድበው ከፍተኛ አገልግሎት የሰጡ መሆናቸውን በማብራራት ሰፋ ያለ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡