የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ2008 ዓ.ም የበጀት ዓመት ባስመዘገበው ከፍተኛ የፐርሰንት ገቢ እድገት ልዩ ተሸላሚ መሆኑ ተገለጸ!!October 29, 2016በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ2008 ዓ.ም የበጀት ዓመት በርዕሰ ከተማው ከሚገኙት ገዳምትና አድባራት በሰበሰበው የላቀ የፐርሰንት ገቢ እድገት በ2009 ዓ.ም በተካሄደው 35ኛ መደበኛ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ ልዩ ተሸላሚ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ ሀገረ ስብከቱ በ2007 ዓ.ም ካስመዘገበው የፐርሰንት ገቢ የብር 30 ሚሊዮን ብልጫ በማሳየት ልዩ ተሸላሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ ሀገረ ስብከቱ በ2008 […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/20090.jpg 640 425 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-10-29 07:56:022023-11-09 10:25:30የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ2008 ዓ.ም የበጀት ዓመት ባስመዘገበው ከፍተኛ የፐርሰንት ገቢ እድገት ልዩ ተሸላሚ መሆኑ ተገለጸ!!
“የመስቀሉ ነገር ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚብሔር ኃይል ነው” 1ኛ. ቆሮ. 1÷18September 23, 2016መስቀል፡- ምስጢራዊ ትርጉሙ መከራ ማለት ነው፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ ወንጌል ‹‹ዘኢጾረ መስቀለ ሞትየ ኢይክል ይጸመደኒ›› (የሞቴን መስቀል የማይሸከም ይከተለኝ ዘንድ አይችልም) /ማቴ. 16÷24/ ሲል የተናገረው ቃል መስቀል መከራ መሆኑን የሚገልጽ ነው፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ከተሰቀለ በኋላ ሕሙማን መስቀሉን እየዳሰሱ በመስቀሉ እየታሹ ይፈወሱ ነበር፡፡ በዚህ በመስቀሉ በሚደረገው ተአምራት እየተሳቡ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-09-23 14:41:522023-11-09 10:25:30“የመስቀሉ ነገር ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚብሔር ኃይል ነው” 1ኛ. ቆሮ. 1÷18
የመ/ፓ/ጠ/ ቤተ ክህነት የደመራ በዓል በሰላም እንዲከበር ከአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት ተወካዮች ጋር ለግማሽ ቀን የቆየ ውይይት አካሄደSeptember 23, 2016በ2009 ዓ.ም የሚከበረውን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲከበር ለማድረግ በማሰብ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዓርብ መስከረም 13 ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከ1000 ከማያንስሱ ከሁሉም ገዳማትና አድባራት ከመጡ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ለግማሽ ቀን የቆየ ምክክርና የውይይት መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ በውይይቱ መርሐ ግብር የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት መጋቤ ካህናት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0012.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-09-23 14:38:572023-11-09 10:25:31የመ/ፓ/ጠ/ ቤተ ክህነት የደመራ በዓል በሰላም እንዲከበር ከአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት ተወካዮች ጋር ለግማሽ ቀን የቆየ ውይይት አካሄደ
የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት የ2009 ዓ.ም የሥራ እቅዱን ይፋ አደረገ!!September 17, 2016በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይኖት የ2009 ዓ.ም ዓለም አቀፋዊ የሆነውን ሐዋርያዊ እና አስተዳደራዊ አገልግሎትን አስመልክቶ በልዩ ጽ/ቤት የተዘጋጀው ሰፊ የሥራ እቅድ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የአስተዳደር ጉባኤ መሰብሰቢያ አዳራሽ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የየመምሪያ ኃላፊዎች በተገኙበት ሐሙስ መስከረም 5 […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/00180.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-09-17 13:48:072023-11-09 10:25:31የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት የ2009 ዓ.ም የሥራ እቅዱን ይፋ አደረገ!!
የአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቶች የ2009 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሥራ ዕቅድ አቀረቡSeptember 15, 2016በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰባቱ የክፍለ ከተማ ቤተክህነት ጽ/ቤቶች የ2009 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሥራ ዕቅድን አስመልክተው የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መምህር ጎይቶኦም ያይኑ እና የሀገረ ስብከቱ የዋና ክፍል ኃላፊዎችና ሠራተኞች በተገኙበት ረቡዕ ነሐሴ 4 ቀን 2009 ዓ.ም ለግማሽ ቀን የቆየ የሥራ ዕቅድ ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቶች […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/1003.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-09-15 08:02:422023-11-09 10:25:31የአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቶች የ2009 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሥራ ዕቅድ አቀረቡ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2009 ዓ.ም የዘመን መለወጫን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉSeptember 10, 2016ቃለ በረከት ዘእምኀበ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዐውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ወተስዓቱ ዓመተ ምሕረት፡፡ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፡፡ በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፤ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-09-10 07:43:282023-11-09 10:25:31ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2009 ዓ.ም የዘመን መለወጫን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ጋዜጣዉ መግላጫ ሰጡAugust 11, 2016በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ስለ ሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ “ወሰላሙ ለክርስቶስ ይጽናዕ በልብክሙ ዘሎቱ ተጸዋዕክሙ በአሐዱ ሥጋ፤ በአንድ አካል የተጠራችሁለት የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይጽና”፤ (ቆላ 3፡15)፡፡ ይህ ቃል ሰው ሁሉ ለሰላም እንደተጠራ፣ ልቡንም ለሰላም ማስገዛት እንዳለበት ያስገነዝ በናል፤ በእርግጥም ለሰው ከሰላም የበለጠ አስፈላጊ ነገር የለምና […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/01610.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-08-11 09:49:302023-11-09 10:25:31ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ጋዜጣዉ መግላጫ ሰጡ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2008 ዓ.ም ጾመ ፍልሰታን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉAugust 5, 2016በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በሀገር ውስጥም ሆነ በተለያዩ ክፍለ ዓለማት የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ወምእመናት፣ እንኳን ለሁለት ሺሕ ስምንት ዓመተ ምሕረት የቅድስት ድንግል ማርያም ጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ !! ‹‹ቃለ እግዚአብሔር ንጹሕ ወያሐዩ ለዓለም፤ የእግዚአብሔር ቃል ንጹሕ ነው፤ ለዘላለሙም ያድናል›› (መዝ.18፡9)፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ዳዊት ስለቃለ እግዚአብሔር አስመልክቶ በዘመረው […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/01610.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-08-05 14:43:512023-11-09 10:25:31ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2008 ዓ.ም ጾመ ፍልሰታን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ2008 የበጀት ዓመት ከ7ቱም ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት የሥራ ኃላፊዎች የሥራ ግምገማ መርሐ ግብር አካሄደJuly 31, 2016በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ7ቱ ክፍላተ ከተማ በ2008 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተከናወኑትን ዝርዝር የሥራ ተግባራት አስመልክቶ አርብ ሐምሌ 22 ቀን 2008 ዓ.ም በሀገረ ስብከቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከ7ቱም ክፍላተ ከተማ ከመጡ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ለአንድ ሙሉ ቀን የቆየ የሪፖርት ግምገማ አካሄደዋል፡፡ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል የግምገማውን መርሐ ግብር አስመልክተው ባስተላለፉት መልእክት “ማእረሩ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/5682.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-07-31 12:02:232023-11-09 10:25:31የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ2008 የበጀት ዓመት ከ7ቱም ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት የሥራ ኃላፊዎች የሥራ ግምገማ መርሐ ግብር አካሄደ
ቆሞስ አባ ሠርቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጸሐፊ ሆነው ተመደቡ!!July 22, 2016ከአዲሱ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጸሐፊ ከቆሞስ አባ ሠርቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል ጋር በቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተደረገ ቃለ ምልልስ፡፡ የተከበሩ አባታችን መምህርና ቆሞስ አባ ሠርቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል እንደ እግዚአብሔር ቸርነትና ፈቃድ የብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ልዩ ጸሐፊ ሆነው የተመደቡ መሆነዎ ይታወቃል፡፡ በዚህ ዓለም አቀፋዊ የቤተ ክርስቲያናችን ልዩ ጽ/ቤት በመመደበዎ ምን ተሰማዎት? ቆሞስ አባ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/9021.jpg 640 424 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2016-07-22 13:36:082023-11-09 10:25:31ቆሞስ አባ ሠርቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጸሐፊ ሆነው ተመደቡ!!
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ2008 ዓ.ም የበጀት ዓመት ባስመዘገበው ከፍተኛ የፐርሰንት ገቢ እድገት ልዩ ተሸላሚ መሆኑ ተገለጸ!!
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ2008 ዓ.ም የበጀት ዓመት በርዕሰ ከተማው ከሚገኙት ገዳምትና አድባራት በሰበሰበው የላቀ የፐርሰንት ገቢ እድገት በ2009 ዓ.ም በተካሄደው 35ኛ መደበኛ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ ልዩ ተሸላሚ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ ሀገረ ስብከቱ በ2007 ዓ.ም ካስመዘገበው የፐርሰንት ገቢ የብር 30 ሚሊዮን ብልጫ በማሳየት ልዩ ተሸላሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ ሀገረ ስብከቱ በ2008 […]
“የመስቀሉ ነገር ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚብሔር ኃይል ነው” 1ኛ. ቆሮ. 1÷18
መስቀል፡- ምስጢራዊ ትርጉሙ መከራ ማለት ነው፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ ወንጌል ‹‹ዘኢጾረ መስቀለ ሞትየ ኢይክል ይጸመደኒ›› (የሞቴን መስቀል የማይሸከም ይከተለኝ ዘንድ አይችልም) /ማቴ. 16÷24/ ሲል የተናገረው ቃል መስቀል መከራ መሆኑን የሚገልጽ ነው፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ከተሰቀለ በኋላ ሕሙማን መስቀሉን እየዳሰሱ በመስቀሉ እየታሹ ይፈወሱ ነበር፡፡ በዚህ በመስቀሉ በሚደረገው ተአምራት እየተሳቡ […]
የመ/ፓ/ጠ/ ቤተ ክህነት የደመራ በዓል በሰላም እንዲከበር ከአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት ተወካዮች ጋር ለግማሽ ቀን የቆየ ውይይት አካሄደ
በ2009 ዓ.ም የሚከበረውን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲከበር ለማድረግ በማሰብ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዓርብ መስከረም 13 ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከ1000 ከማያንስሱ ከሁሉም ገዳማትና አድባራት ከመጡ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ለግማሽ ቀን የቆየ ምክክርና የውይይት መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ በውይይቱ መርሐ ግብር የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት መጋቤ ካህናት […]
የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት የ2009 ዓ.ም የሥራ እቅዱን ይፋ አደረገ!!
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይኖት የ2009 ዓ.ም ዓለም አቀፋዊ የሆነውን ሐዋርያዊ እና አስተዳደራዊ አገልግሎትን አስመልክቶ በልዩ ጽ/ቤት የተዘጋጀው ሰፊ የሥራ እቅድ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የአስተዳደር ጉባኤ መሰብሰቢያ አዳራሽ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የየመምሪያ ኃላፊዎች በተገኙበት ሐሙስ መስከረም 5 […]
የአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቶች የ2009 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሥራ ዕቅድ አቀረቡ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰባቱ የክፍለ ከተማ ቤተክህነት ጽ/ቤቶች የ2009 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሥራ ዕቅድን አስመልክተው የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መምህር ጎይቶኦም ያይኑ እና የሀገረ ስብከቱ የዋና ክፍል ኃላፊዎችና ሠራተኞች በተገኙበት ረቡዕ ነሐሴ 4 ቀን 2009 ዓ.ም ለግማሽ ቀን የቆየ የሥራ ዕቅድ ሪፖርት አቅርበዋል፡፡ የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቶች […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2009 ዓ.ም የዘመን መለወጫን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
ቃለ በረከት ዘእምኀበ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዐውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ወተስዓቱ ዓመተ ምሕረት፡፡ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፡፡ በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፤ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ጋዜጣዉ መግላጫ ሰጡ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ስለ ሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ “ወሰላሙ ለክርስቶስ ይጽናዕ በልብክሙ ዘሎቱ ተጸዋዕክሙ በአሐዱ ሥጋ፤ በአንድ አካል የተጠራችሁለት የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይጽና”፤ (ቆላ 3፡15)፡፡ ይህ ቃል ሰው ሁሉ ለሰላም እንደተጠራ፣ ልቡንም ለሰላም ማስገዛት እንዳለበት ያስገነዝ በናል፤ በእርግጥም ለሰው ከሰላም የበለጠ አስፈላጊ ነገር የለምና […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2008 ዓ.ም ጾመ ፍልሰታን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በሀገር ውስጥም ሆነ በተለያዩ ክፍለ ዓለማት የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ወምእመናት፣ እንኳን ለሁለት ሺሕ ስምንት ዓመተ ምሕረት የቅድስት ድንግል ማርያም ጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ !! ‹‹ቃለ እግዚአብሔር ንጹሕ ወያሐዩ ለዓለም፤ የእግዚአብሔር ቃል ንጹሕ ነው፤ ለዘላለሙም ያድናል›› (መዝ.18፡9)፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ዳዊት ስለቃለ እግዚአብሔር አስመልክቶ በዘመረው […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ2008 የበጀት ዓመት ከ7ቱም ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት የሥራ ኃላፊዎች የሥራ ግምገማ መርሐ ግብር አካሄደ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ7ቱ ክፍላተ ከተማ በ2008 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተከናወኑትን ዝርዝር የሥራ ተግባራት አስመልክቶ አርብ ሐምሌ 22 ቀን 2008 ዓ.ም በሀገረ ስብከቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከ7ቱም ክፍላተ ከተማ ከመጡ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ለአንድ ሙሉ ቀን የቆየ የሪፖርት ግምገማ አካሄደዋል፡፡ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል የግምገማውን መርሐ ግብር አስመልክተው ባስተላለፉት መልእክት “ማእረሩ […]
ቆሞስ አባ ሠርቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጸሐፊ ሆነው ተመደቡ!!
ከአዲሱ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጸሐፊ ከቆሞስ አባ ሠርቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል ጋር በቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተደረገ ቃለ ምልልስ፡፡ የተከበሩ አባታችን መምህርና ቆሞስ አባ ሠርቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል እንደ እግዚአብሔር ቸርነትና ፈቃድ የብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ልዩ ጸሐፊ ሆነው የተመደቡ መሆነዎ ይታወቃል፡፡ በዚህ ዓለም አቀፋዊ የቤተ ክርስቲያናችን ልዩ ጽ/ቤት በመመደበዎ ምን ተሰማዎት? ቆሞስ አባ […]