ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በተለምዶ 22 እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በመገንባት ላይ ያለውን የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሁለገብ ሕንጻ ጎበኙ!!June 13, 2017ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በተለምዶ 22 ሁለት እየተባለ በሚጠራው አካባቢና ጎላጎል ሕንጻ ጎን እየተገነባ የሚገኘውን የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሁለገብ የልማት ሕንጻ አርብ ሰኔ 2 ቀን 2009 ዓ.ም ከቦታው ድረስ ተገኝተው ጎብኝተዋል፡፡ የጉብኝቱ መርሐ ግብር በተካሄደበት በዚሁ ዕለት ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የአዲስ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0808.jpg 2136 3216 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-06-13 10:22:482023-11-09 10:25:15ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በተለምዶ 22 እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በመገንባት ላይ ያለውን የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሁለገብ ሕንጻ ጎበኙ!!
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለገዳማትና አድባራት የዕለት ገንዘብ ስብሳቢና ገንዘብ ያዥ በገንዘብ አያያዝ ላይ ሥልጠና መስጠት ጀመረMay 25, 2017በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በርእሰ ከተማው በሚገኙ ገዳማትና አድባራት ለተመደቡ ዋና ገንዘብ ያዥና የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢዎች በገንዘብ ገቢና ወጭ አያያዝና አመዘገብ ዙሪያ ለ15 ቀናት ያህል የሚቆይ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና እየተሰጣቸው ሲሆን የስልጠናው ሂደትም በቃል/ በቲኦሪና /በተግባር (በኮምፒውተር በታገዘ) እንደዚሁም በቡድን እየተመደቡ የጋራ ውይይት በማድረግና ከዚያም አስፈላጊውን ጥያቄ በመጠየቅና ሐሳብም በመስጠት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0084.jpg 2136 3216 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-05-25 10:36:302023-11-09 10:25:15የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለገዳማትና አድባራት የዕለት ገንዘብ ስብሳቢና ገንዘብ ያዥ በገንዘብ አያያዝ ላይ ሥልጠና መስጠት ጀመረ
የገብረ ሰላም በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ እና ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከበረ!!!April 15, 2017በየዓመቱ በትንሣኤ ዋዜማ ሲከበር የቆየው የገብረ ሰላመ በዓል በዘንድሮው ዓመት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ፖትርያርክ ርእሰ ሊቃ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም፣ ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተክህነት የየመምሪያ ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መ/ር ጎይቶኦም ያይኑ እና የሀገረ ስብከቱ የዋና ክፍል ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ገዳማት እና አድባራት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0035.jpg 2136 3216 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-04-15 11:38:022023-11-09 10:25:15የገብረ ሰላም በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ እና ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከበረ!!!
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2009 ዓ.ም የትንሣኤ በዓልን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉApril 14, 2017ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱምወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በእንተ በዓለ ትንሣኤ ቅድስት ዘእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን • በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፤ • ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ • የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/pp009.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-04-14 09:24:502023-11-09 10:25:15ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2009 ዓ.ም የትንሣኤ በዓልን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የጸሎተ ሐሙስ ሕጽበተ እግር ሥርዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አከናወኑApril 14, 2017በኢትዮጵያ አርተዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በቀመረ ዲሜጥሮስ አቆጣጠር መሠረት በየዓመቱ ሲከበር የቆየው የጸሎተ ሐሙስ ሕጽበተ እግር በዓል በዘንድሮውም ዓመት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ፓትርያርክ ርዕስ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እና በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በታላቅ ድምቀት ተከብሯል፡፡ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ልብሰ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0279.jpg 2136 3216 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-04-14 09:15:172023-11-09 10:25:15ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የጸሎተ ሐሙስ ሕጽበተ እግር ሥርዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አከናወኑ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለ2ኛ ጊዜ ለገዳማትና አድባራት የቁጥጥር ሠራተኞች የኦዲት ሥልጠና መስጠት ጀመረApril 1, 2017በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በርዕሰ ከተማው ለሚገኙ 130 የገዳማትና አድባራት የቁጥጥር ሠራተኞች ከመጋቢት 18 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የሒሳብ አያያዝና የኦዲት ስልጠና ለ2ኛ ጊዜ መሰጠት ተጀምሯል ፡፡በዚሁ ሥልጠና ዕውቀትንና ግንዛቤን ለማዳበር ይረዳ ዘንድ ሰልጣኞቹ በሚሰጠው ሥልጠና ዙሪያ የተለያዩ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ከአሠልጣኞቹ አጥጋቢ ምላሽ እያገኙ መሆናቸው ታውቋል፤ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/kuttr.jpg 2136 3216 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-04-01 08:59:352023-11-09 10:25:15የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለ2ኛ ጊዜ ለገዳማትና አድባራት የቁጥጥር ሠራተኞች የኦዲት ሥልጠና መስጠት ጀመረ
የጠቅላይ ቤተ ክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የ3 ቀናት ሥልጠና በአቋም መግለጫ ተጠናቀቀ!!March 31, 2017በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ለሚገኙ የመምሪያ ኃላፊዎች፣ የምክትል መምሪያ ኃላፊዎችና አጠቃላይ ሠራተኞች ሒሳብና ሥራ አመራር፣ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር፣ ሥራና መንፈሳዊ ሕይወት፣ ሥራ ፈጠራ፣ ሒሳብና ንብረት ላይ የተመሠረተ የሦስት ቀናት ስልጠና ተሰጥቷቸዋል፡፡ የስልጠናው ተሳታፊ የሆኑት የመመሪያ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ብዛት 336 እንደሚደርስ ተረጋግጧል፡፡ የስልጠናው ዝግጅት አቅራቢዎች ታዋቂ ምሁራንና የረጅም ጊዜ የማስተማር […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0107.jpg 2136 3216 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-03-31 12:27:582023-11-09 10:25:15የጠቅላይ ቤተ ክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የ3 ቀናት ሥልጠና በአቋም መግለጫ ተጠናቀቀ!!
መምህር ጎይቶኦም ያይኑ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ!!March 25, 2017መምህር ጎይቶኦም ያይኑ የካቲት 13 ቀን 2009 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መገናኛ ብዙሃን የቴሌቪዥን ፕሮግራም በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን እና የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነትን በተመለከተ የተለየ አደረጃጀት የለውም፤ የምንሠራው ቤተ ክርስቲያን ባስቀመጠችው አሠራር ነው፤ በቃለ ዓዋዲው መሠረት ሀገረ ስብከቱ የተለያዩ ክፍሎች አሉት፤ የሁሉም ክፍሎች በተሣካ አደረጃጅ ተደራጅተዋል፡፡ በየክፍሉ ንዑሳን ክፍሎች […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/g23.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-03-25 07:45:582023-11-09 10:25:15መምህር ጎይቶኦም ያይኑ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ!!
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለ130 ገዳማትና አድባራት የሒሳብ ሠራተኞች 3ኛ ዙር ዘመናዊ የሒሳብ አያያዝ ሥልጠና መስጠት ተጀመረMarch 18, 2017በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከ130 ገዳማትና አድባራት ለተወጣጡ የሒሳብ ሠራተኞችና ከሰባቱም ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ለተውጣጡ 14 ሠራተኞች በዘመናዊ የሒሳብ አያያዝ ሙያ ሥልጠና ሲሰጥ መቆየቱ ተገጿል፡፡ ስልጠናውን የሚሰጡት የሀገረ ስብከቱ የሒሳብ ባለሙያዎችና ከሌሎች ተቋማት የተጋበዙ የሒሳብ ባለሙያዎች ሲሆኑ፣ የስልጠናው ጊዜ ከመጋቢት 4 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት ይቆያል፡፡ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0127.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-03-18 11:13:062023-11-09 10:25:15የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለ130 ገዳማትና አድባራት የሒሳብ ሠራተኞች 3ኛ ዙር ዘመናዊ የሒሳብ አያያዝ ሥልጠና መስጠት ተጀመረ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናትን ቅዱስ ሲኖዶስ በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን የሞት አደጋ አስመልክቶ የሀዘን መግለጫ አስተላለፈMarch 16, 2017በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ መጋቢት 2 ቀን 2009 ዓ.ም. ምሽት በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን የሞት አደጋ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ የሀዘን መግለጫ ፡፡ መጋቢት 2 ቀን 2009 ዓ.ም. ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ሲሆን በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው ስፍራ በሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/pp009.jpg 425 640 tc https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-03-16 14:30:052023-11-09 10:25:15የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናትን ቅዱስ ሲኖዶስ በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን የሞት አደጋ አስመልክቶ የሀዘን መግለጫ አስተላለፈ
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በተለምዶ 22 እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በመገንባት ላይ ያለውን የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሁለገብ ሕንጻ ጎበኙ!!
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በተለምዶ 22 ሁለት እየተባለ በሚጠራው አካባቢና ጎላጎል ሕንጻ ጎን እየተገነባ የሚገኘውን የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሁለገብ የልማት ሕንጻ አርብ ሰኔ 2 ቀን 2009 ዓ.ም ከቦታው ድረስ ተገኝተው ጎብኝተዋል፡፡ የጉብኝቱ መርሐ ግብር በተካሄደበት በዚሁ ዕለት ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የአዲስ […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለገዳማትና አድባራት የዕለት ገንዘብ ስብሳቢና ገንዘብ ያዥ በገንዘብ አያያዝ ላይ ሥልጠና መስጠት ጀመረ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በርእሰ ከተማው በሚገኙ ገዳማትና አድባራት ለተመደቡ ዋና ገንዘብ ያዥና የዕለት ገንዘብ ሰብሳቢዎች በገንዘብ ገቢና ወጭ አያያዝና አመዘገብ ዙሪያ ለ15 ቀናት ያህል የሚቆይ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና እየተሰጣቸው ሲሆን የስልጠናው ሂደትም በቃል/ በቲኦሪና /በተግባር (በኮምፒውተር በታገዘ) እንደዚሁም በቡድን እየተመደቡ የጋራ ውይይት በማድረግና ከዚያም አስፈላጊውን ጥያቄ በመጠየቅና ሐሳብም በመስጠት […]
የገብረ ሰላም በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ እና ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከበረ!!!
በየዓመቱ በትንሣኤ ዋዜማ ሲከበር የቆየው የገብረ ሰላመ በዓል በዘንድሮው ዓመት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ፖትርያርክ ርእሰ ሊቃ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም፣ ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተክህነት የየመምሪያ ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መ/ር ጎይቶኦም ያይኑ እና የሀገረ ስብከቱ የዋና ክፍል ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ገዳማት እና አድባራት […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2009 ዓ.ም የትንሣኤ በዓልን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱምወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በእንተ በዓለ ትንሣኤ ቅድስት ዘእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን • በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፤ • ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ • የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር […]
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የጸሎተ ሐሙስ ሕጽበተ እግር ሥርዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል አከናወኑ
በኢትዮጵያ አርተዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በቀመረ ዲሜጥሮስ አቆጣጠር መሠረት በየዓመቱ ሲከበር የቆየው የጸሎተ ሐሙስ ሕጽበተ እግር በዓል በዘንድሮውም ዓመት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ፓትርያርክ ርዕስ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እና በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በታላቅ ድምቀት ተከብሯል፡፡ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ልብሰ […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለ2ኛ ጊዜ ለገዳማትና አድባራት የቁጥጥር ሠራተኞች የኦዲት ሥልጠና መስጠት ጀመረ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በርዕሰ ከተማው ለሚገኙ 130 የገዳማትና አድባራት የቁጥጥር ሠራተኞች ከመጋቢት 18 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የሒሳብ አያያዝና የኦዲት ስልጠና ለ2ኛ ጊዜ መሰጠት ተጀምሯል ፡፡በዚሁ ሥልጠና ዕውቀትንና ግንዛቤን ለማዳበር ይረዳ ዘንድ ሰልጣኞቹ በሚሰጠው ሥልጠና ዙሪያ የተለያዩ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ከአሠልጣኞቹ አጥጋቢ ምላሽ እያገኙ መሆናቸው ታውቋል፤ […]
የጠቅላይ ቤተ ክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የ3 ቀናት ሥልጠና በአቋም መግለጫ ተጠናቀቀ!!
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ለሚገኙ የመምሪያ ኃላፊዎች፣ የምክትል መምሪያ ኃላፊዎችና አጠቃላይ ሠራተኞች ሒሳብና ሥራ አመራር፣ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር፣ ሥራና መንፈሳዊ ሕይወት፣ ሥራ ፈጠራ፣ ሒሳብና ንብረት ላይ የተመሠረተ የሦስት ቀናት ስልጠና ተሰጥቷቸዋል፡፡ የስልጠናው ተሳታፊ የሆኑት የመመሪያ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ብዛት 336 እንደሚደርስ ተረጋግጧል፡፡ የስልጠናው ዝግጅት አቅራቢዎች ታዋቂ ምሁራንና የረጅም ጊዜ የማስተማር […]
መምህር ጎይቶኦም ያይኑ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ!!
መምህር ጎይቶኦም ያይኑ የካቲት 13 ቀን 2009 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መገናኛ ብዙሃን የቴሌቪዥን ፕሮግራም በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን እና የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነትን በተመለከተ የተለየ አደረጃጀት የለውም፤ የምንሠራው ቤተ ክርስቲያን ባስቀመጠችው አሠራር ነው፤ በቃለ ዓዋዲው መሠረት ሀገረ ስብከቱ የተለያዩ ክፍሎች አሉት፤ የሁሉም ክፍሎች በተሣካ አደረጃጅ ተደራጅተዋል፡፡ በየክፍሉ ንዑሳን ክፍሎች […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለ130 ገዳማትና አድባራት የሒሳብ ሠራተኞች 3ኛ ዙር ዘመናዊ የሒሳብ አያያዝ ሥልጠና መስጠት ተጀመረ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከ130 ገዳማትና አድባራት ለተወጣጡ የሒሳብ ሠራተኞችና ከሰባቱም ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ለተውጣጡ 14 ሠራተኞች በዘመናዊ የሒሳብ አያያዝ ሙያ ሥልጠና ሲሰጥ መቆየቱ ተገጿል፡፡ ስልጠናውን የሚሰጡት የሀገረ ስብከቱ የሒሳብ ባለሙያዎችና ከሌሎች ተቋማት የተጋበዙ የሒሳብ ባለሙያዎች ሲሆኑ፣ የስልጠናው ጊዜ ከመጋቢት 4 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት ይቆያል፡፡ […]
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናትን ቅዱስ ሲኖዶስ በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን የሞት አደጋ አስመልክቶ የሀዘን መግለጫ አስተላለፈ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ መጋቢት 2 ቀን 2009 ዓ.ም. ምሽት በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን የሞት አደጋ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ የሀዘን መግለጫ ፡፡ መጋቢት 2 ቀን 2009 ዓ.ም. ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ሲሆን በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው ስፍራ በሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ […]