ዐውደ ወንጌል ዘተዋሕዶ በሚል መሪ ቃል በCMC ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለ4 ቀናት የተዘጋጀው መንፈሳዊ ጉባኤ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በተገኙበት በዛሬው ተጠናቀቀ !!!March 25, 2021መጋቢት 14 ቀን /2013 ዓ.ም የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ሰብከት ሊቀ ጳጳሰ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅን ጨምሮ የሀገረ ስብከቱ የሕዝብ ግንኙነት ዋና ክፍል ኃላፊ መ/ም በቃሉ ወርቅነህ፡ የደብሩ አስተዳዳሪ መልአከ ጽባሕ አባ ጥዑመልሳን አድነውና የደብሩ ዋና ጸሐፊ መ/ር ዕዝራ ነዋይ እንዲሁም የደብሩ ካህናትና መምህራን የደብሩ ሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶችና እጅግ በርካታ ኦርቶዶክሳውያን ምዕመናን በተገኙበት ወርኃዊውን የቅዱስ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/5-3.jpg 682 1024 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-03-25 04:39:512023-11-09 10:24:48ዐውደ ወንጌል ዘተዋሕዶ በሚል መሪ ቃል በCMC ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለ4 ቀናት የተዘጋጀው መንፈሳዊ ጉባኤ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በተገኙበት በዛሬው ተጠናቀቀ !!!
የዛሬው የ39ኛው የሰበካ ጉባኤ ስልጠና በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት አስተባባሪነት በሳሪስ ም/ቅ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤ/ክ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ተካሄደMarch 25, 2021በዛሬው ዕለት መጋቢት 14 ቀን 2013 ዓ.ም የመ/ፓ/ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ኃላፊ ላዕከ ሰላም ቀሲስ ሰሎሞን ቶልቻ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ ዋና ክፍል ኃላፊ መልአከ ብርሃን ሳሙኤል ደምሴ፣ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ኅሩያን ዳዊት ታደሰ፣ የሀገረ ስብከቱና የክፍለ ከተማው የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም በአቃቂ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/4-11.jpg 682 1024 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-03-25 04:38:312023-11-09 10:24:48የዛሬው የ39ኛው የሰበካ ጉባኤ ስልጠና በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት አስተባባሪነት በሳሪስ ም/ቅ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤ/ክ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ተካሄደ
የሙዳይ በጎ አድራጎት ማኅበር ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት የምስጋና ምስክር ወረቀት አበረከተMarch 25, 2021የሙዳይ በጎ አድራጎት ማኅበር በአሁኑ ሰዓት 450 ሴቶችንና 650 ሕጻናትን የሚንከባከብና የሚያስተምር የበጎ አድራጎት ማኅበር ነው።የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ይህንን በእግዚአብሔርም ሆነ በሰው ፊት መልካም የሆነውን የማኅበሩን ሥራ ለማበረታታትና የድርሻውን ለመወጣት በሀገረ ስብከቱ ምግባረ ሰናይ ዋና ክፍል አስተባባሪነት የተሰበሰቡ የትምህርት ቁሳቁሶችንና የተለያዩ አልባሳትን ከአንድም ሁለት ጊዜ ለማኅበሩ ድጋፍ ማድረጉ የሚታወስ ነው።የሙዳይ በጎ አድራጎት ማኅበርም […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/3-9.jpg 622 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-03-25 04:37:172023-11-09 10:24:48የሙዳይ በጎ አድራጎት ማኅበር ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት የምስጋና ምስክር ወረቀት አበረከተ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ያበረከተችው አስተዋጽኦ የማይተካ ሚና እንዳለው በ39ኛው የሰበካ ጉባኤ ስልጠና ላይ ተገለጸ!!March 25, 2021መጋቢት 13 ቀን 2013 ዓ.ም የመ/ፓ/ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ኃላፊ ላዕከ ሰላም ቀሲስ ሰሎሞን ቶልቻ፡ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ ዋና ክፍል ኃላፊ መልአከ ብርሃን ሳሙኤል ደምሴ፡የአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅ መጋቤ ሃይማኖት ጸጋዬ ገ/ዮሐንስ፡ የሀገረ ስብከቱና የክፍለ ከተማው የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም በአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሥር […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/2-26.jpg 639 960 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-03-25 04:35:432023-11-09 10:24:48የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ያበረከተችው አስተዋጽኦ የማይተካ ሚና እንዳለው በ39ኛው የሰበካ ጉባኤ ስልጠና ላይ ተገለጸ!!
ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በተዘጋጀው ዐውደ ወንጌል ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጉባኤ ተገኝተው ትምህርተ ወንጌልና ቃለ ምዕዳን ሰጡMarch 25, 2021የአዲስ አበባ እና የጉራጌ አህጉረ ሰብከት ሊቀ ጳጳሰ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በተዘጋጀው ዐውደ ወንጌል ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጉባኤ ተገኝተው ትምህርተ ወንጌልና ቃለ ምዕዳን ሰጥተዋል።በጉባኤው ክቡር መ/ር አካለወልድ ተሰማ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፥ መልአከ ሕይወት አባ ወልደ ኢየሱስ ሰይፈ የሀገረ ሰብከቱ የካህናት አስተዳደር ዋና ክፍል ኃላፊ፥ ሊቀ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/1-30.jpg 639 960 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-03-25 04:34:092023-11-09 10:24:48ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በተዘጋጀው ዐውደ ወንጌል ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጉባኤ ተገኝተው ትምህርተ ወንጌልና ቃለ ምዕዳን ሰጡ
ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅና መ/ር አካለወልድ ተሰማ በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተገኝተው ትምህርተ ወንጌልና የሥራ መመሪያ ሰጡMarch 21, 2021የአዲስ አበባ እና የጉራጌ አህጉረ ሰብከት ሊቀ ጳጳሰ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅና የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መ/ር አካለወልድ ተሰማ በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተገኝተው ትምህርተ ወንጌልና የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል።በቦታው ክቡር አባ ወልደኢየሱስ ሰይፈ የሀገረ ሰብከቱ የካህናት አስተዳደር ዋና ክፍል ኃላፊ፥ ክብር መልአከ ሣህል ቆሞስ አባ ተክለ ብርሃን ደስታ የደብሩ አስተዳዳሪ፥ የደብሩ ካህናት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/1-29.jpg 682 1024 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-03-21 12:27:242023-11-09 10:24:48ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅና መ/ር አካለወልድ ተሰማ በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተገኝተው ትምህርተ ወንጌልና የሥራ መመሪያ ሰጡ
ጎተራ አካባቢ የሚገኘው ጥንታዊው የደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ሕንጻ ቤ/ክ እድሳት ሊካሄድለት ነውMarch 20, 2021በዛሬው ዕለት መጋቢት 11 ቀን 2013 ዓ/ም የጉራጌ እና የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የካህናት አስተዳደር ዋና ክፍል ኃላፊ መልአከ ሕይወት አባ ወልደ ኢየሱስ ሰይፈ፣ የደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተ-ክርስቲያን አስተዳደሪ መልአከ ፀሐይ ተስፋ ማርያም ነጋሽ፣ የደብሩ ማኅበረ ካህናት እና የደብሩ የሰ/ት/ቤት መዘምራን ወጣቶች እንዲሁም በርካታ ምዕመናን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/2-24.jpg 682 1024 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-03-20 09:29:222023-11-09 10:24:48ጎተራ አካባቢ የሚገኘው ጥንታዊው የደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ሕንጻ ቤ/ክ እድሳት ሊካሄድለት ነው
ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አዲሱ የሀገረ ስብከቱ አሰራርን አስመልክተው ከምኒልክ ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቀለ መጠይቅMarch 11, 2021ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አዲሱ የሀገረ ስብከቱ አሰራርን አስመልክተው ከምኒልክ ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉትን ቀለ መጠይቅ ይመልከቱ ሌሎችም እንዲያዩት በፌስ ቡክ፣ በቴሌግራም፣ በዩቲዩብ….. ሼር ያድርጉ!!! Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/FB_IMG_1615015494512.jpg 480 720 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-03-11 04:21:012023-11-09 10:24:48ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አዲሱ የሀገረ ስብከቱ አሰራርን አስመልክተው ከምኒልክ ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቀለ መጠይቅ
ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የዐብይ ጾም መግቢያን አስመልክተው ያስተላለፉት አባታዊ መልእክትMarch 8, 2021Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/2-22.jpg 427 640 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-03-08 02:26:032023-11-09 10:24:48ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የዐብይ ጾም መግቢያን አስመልክተው ያስተላለፉት አባታዊ መልእክት
ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የዐብይ ጾም መግቢያን አስመልክተው አባታዊ መልእክት አስተላለፉMarch 6, 2021ብፁዕነታቸው እንደገለጹት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከደነገገቻቸው አጽዋማት መካከል አንዱ የዐቢይ ጾም ነው ፤ ዐቢይ የሚለው ቃል ትርጉሙ ትልቅ ማለት ሲሆን የጾሙን ታላቅነት ይገልጻል፤ ዐቢይ ጾም የተባለበት ምክንያት ጌታችን አምላካችን መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ስለጾመውና ለተከታታይ ስምንት ሳምንታት ሳይቋረጥ የሚጾም ጾም በመሆኑ ነው፤ በእያንዳንዱ ሳምንት ውስጥ ያሉት እሑዶች የየራሳቸው የሆነ ስያሜ፣ ትርጉምና ልዩ ምሥጢር እንዳላቸው […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/FB_IMG_1615015494512.jpg 480 720 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-03-06 13:15:532023-11-09 10:24:48ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የዐብይ ጾም መግቢያን አስመልክተው አባታዊ መልእክት አስተላለፉ
ዐውደ ወንጌል ዘተዋሕዶ በሚል መሪ ቃል በCMC ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለ4 ቀናት የተዘጋጀው መንፈሳዊ ጉባኤ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በተገኙበት በዛሬው ተጠናቀቀ !!!
መጋቢት 14 ቀን /2013 ዓ.ም የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ሰብከት ሊቀ ጳጳሰ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅን ጨምሮ የሀገረ ስብከቱ የሕዝብ ግንኙነት ዋና ክፍል ኃላፊ መ/ም በቃሉ ወርቅነህ፡ የደብሩ አስተዳዳሪ መልአከ ጽባሕ አባ ጥዑመልሳን አድነውና የደብሩ ዋና ጸሐፊ መ/ር ዕዝራ ነዋይ እንዲሁም የደብሩ ካህናትና መምህራን የደብሩ ሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶችና እጅግ በርካታ ኦርቶዶክሳውያን ምዕመናን በተገኙበት ወርኃዊውን የቅዱስ […]
የዛሬው የ39ኛው የሰበካ ጉባኤ ስልጠና በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት አስተባባሪነት በሳሪስ ም/ቅ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤ/ክ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ተካሄደ
በዛሬው ዕለት መጋቢት 14 ቀን 2013 ዓ.ም የመ/ፓ/ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ኃላፊ ላዕከ ሰላም ቀሲስ ሰሎሞን ቶልቻ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ ዋና ክፍል ኃላፊ መልአከ ብርሃን ሳሙኤል ደምሴ፣ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ኅሩያን ዳዊት ታደሰ፣ የሀገረ ስብከቱና የክፍለ ከተማው የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም በአቃቂ […]
የሙዳይ በጎ አድራጎት ማኅበር ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት የምስጋና ምስክር ወረቀት አበረከተ
የሙዳይ በጎ አድራጎት ማኅበር በአሁኑ ሰዓት 450 ሴቶችንና 650 ሕጻናትን የሚንከባከብና የሚያስተምር የበጎ አድራጎት ማኅበር ነው።የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ይህንን በእግዚአብሔርም ሆነ በሰው ፊት መልካም የሆነውን የማኅበሩን ሥራ ለማበረታታትና የድርሻውን ለመወጣት በሀገረ ስብከቱ ምግባረ ሰናይ ዋና ክፍል አስተባባሪነት የተሰበሰቡ የትምህርት ቁሳቁሶችንና የተለያዩ አልባሳትን ከአንድም ሁለት ጊዜ ለማኅበሩ ድጋፍ ማድረጉ የሚታወስ ነው።የሙዳይ በጎ አድራጎት ማኅበርም […]
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ያበረከተችው አስተዋጽኦ የማይተካ ሚና እንዳለው በ39ኛው የሰበካ ጉባኤ ስልጠና ላይ ተገለጸ!!
መጋቢት 13 ቀን 2013 ዓ.ም የመ/ፓ/ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ኃላፊ ላዕከ ሰላም ቀሲስ ሰሎሞን ቶልቻ፡ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ ዋና ክፍል ኃላፊ መልአከ ብርሃን ሳሙኤል ደምሴ፡የአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅ መጋቤ ሃይማኖት ጸጋዬ ገ/ዮሐንስ፡ የሀገረ ስብከቱና የክፍለ ከተማው የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም በአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሥር […]
ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በተዘጋጀው ዐውደ ወንጌል ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጉባኤ ተገኝተው ትምህርተ ወንጌልና ቃለ ምዕዳን ሰጡ
የአዲስ አበባ እና የጉራጌ አህጉረ ሰብከት ሊቀ ጳጳሰ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በተዘጋጀው ዐውደ ወንጌል ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጉባኤ ተገኝተው ትምህርተ ወንጌልና ቃለ ምዕዳን ሰጥተዋል።በጉባኤው ክቡር መ/ር አካለወልድ ተሰማ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፥ መልአከ ሕይወት አባ ወልደ ኢየሱስ ሰይፈ የሀገረ ሰብከቱ የካህናት አስተዳደር ዋና ክፍል ኃላፊ፥ ሊቀ […]
ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅና መ/ር አካለወልድ ተሰማ በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተገኝተው ትምህርተ ወንጌልና የሥራ መመሪያ ሰጡ
የአዲስ አበባ እና የጉራጌ አህጉረ ሰብከት ሊቀ ጳጳሰ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅና የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መ/ር አካለወልድ ተሰማ በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተገኝተው ትምህርተ ወንጌልና የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል።በቦታው ክቡር አባ ወልደኢየሱስ ሰይፈ የሀገረ ሰብከቱ የካህናት አስተዳደር ዋና ክፍል ኃላፊ፥ ክብር መልአከ ሣህል ቆሞስ አባ ተክለ ብርሃን ደስታ የደብሩ አስተዳዳሪ፥ የደብሩ ካህናት […]
ጎተራ አካባቢ የሚገኘው ጥንታዊው የደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ሕንጻ ቤ/ክ እድሳት ሊካሄድለት ነው
በዛሬው ዕለት መጋቢት 11 ቀን 2013 ዓ/ም የጉራጌ እና የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የካህናት አስተዳደር ዋና ክፍል ኃላፊ መልአከ ሕይወት አባ ወልደ ኢየሱስ ሰይፈ፣ የደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተ-ክርስቲያን አስተዳደሪ መልአከ ፀሐይ ተስፋ ማርያም ነጋሽ፣ የደብሩ ማኅበረ ካህናት እና የደብሩ የሰ/ት/ቤት መዘምራን ወጣቶች እንዲሁም በርካታ ምዕመናን […]
ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የዐብይ ጾም መግቢያን አስመልክተው አባታዊ መልእክት አስተላለፉ
ብፁዕነታቸው እንደገለጹት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከደነገገቻቸው አጽዋማት መካከል አንዱ የዐቢይ ጾም ነው ፤ ዐቢይ የሚለው ቃል ትርጉሙ ትልቅ ማለት ሲሆን የጾሙን ታላቅነት ይገልጻል፤ ዐቢይ ጾም የተባለበት ምክንያት ጌታችን አምላካችን መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ስለጾመውና ለተከታታይ ስምንት ሳምንታት ሳይቋረጥ የሚጾም ጾም በመሆኑ ነው፤ በእያንዳንዱ ሳምንት ውስጥ ያሉት እሑዶች የየራሳቸው የሆነ ስያሜ፣ ትርጉምና ልዩ ምሥጢር እንዳላቸው […]