የማኅደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን (Lideta-EPMS) የተሰኘ መተግበሪያ አበልጽጎ በሥራ ላይ ለማዋል በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ!!October 6, 2022በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የማኅደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም እና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን Lideta Employee & Parishioners Management System (LEPMS) የተሰኘ መተግበሪያ አበልጽጎ በአዲሱ በጀት ዓመት ሥራ ላይ ለማዋል በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። በደብሩ እየተከናወኑ የሚገኙ ዘርፈ ብዙ የማኑዋል ሥራዎችን ወደ ዲጂታል ሥርዓት ለመቀየር ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በዕቅድ የተደገፈ እንቅስቃሴ ተጀምሮ አስፈላጊ ሶፍትዌሮችንና የቴክኖሎጂ መንገዶችን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0012-1.jpg 539 960 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-10-06 04:19:192023-11-09 10:24:45የማኅደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን (Lideta-EPMS) የተሰኘ መተግበሪያ አበልጽጎ በሥራ ላይ ለማዋል በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ!!
ማኅበረ- ቅዱሳን ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ እና ለሊቀ ጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ የእንኳን አደረሳችሁ መርሐግብር አደረገ!!May 14, 2022ሚያዝያ 4 2014 ዓ.ም በሳሬም ኢንተርናሽናል ሆቴል በተዘጋጀው የእራት ፕሮግራም ላይ ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባ እና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለክቡር ሊቀጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ ቆሞስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ የእንኳን አደረሳችሁ መርሐ ግብር ተዘጋጅቶ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል። በመርሐ ግብሩም ማኀበሩ ለሚያዘጋጀው ሐዊረ ፍኖት መርሐ ግብር በአጋርነት አብረው ለሰሩ የግልና የመንግሥት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/20220514_202149.jpg 606 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-05-14 11:25:492023-11-09 10:24:45ማኅበረ- ቅዱሳን ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ እና ለሊቀ ጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ የእንኳን አደረሳችሁ መርሐግብር አደረገ!!
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የእንኳን አደረስዎ መርሐ ግብር ተካሄደ!April 28, 2022ለአዲስ አበባና ለጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ለ2014 ዓ.ም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ የእንኳን አደረስዎ መርሐ ግብር፣የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ፣ የቀድሞው የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መ/ር አካለወልድ ተሰማ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነትና የሀገረ ስብከቱ ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ በርካታ ሊቃውንትና ጥሪየተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/1-36.jpg 640 960 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-04-28 12:20:182023-11-09 10:24:45በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የእንኳን አደረስዎ መርሐ ግብር ተካሄደ!
ሕያዉንከሙታንመካከልስለምንትፈልጋላችሁ?/ሉቃ. 24፡5/April 23, 2022ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን እንደሚነሣ ቅዱሳን ነቢያት አስቀድመው ትንቢት ተናግረዋል፡፡ ከትንቢቶቹም አንዱ (ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃሕ እምንዋም፡፡ ወከመ ኃይል ወኅዳገ ወይን፡፡ ወቀተለ ጸሮ በድኅሬሁ፡፡( /የተኛ ሰው ከእንቅልፍ እንደሚነቃ እግዚአብሔር ከሙታን ተነሣ የወይን ስካር እንደተወው እንደ ኃያልም ሰው፤ በኋላው በተተከለ መስቀል ጠላቱን ድል አደረገ/ /መዝ. 77፡65/ስለ ጌታችን ትንሣኤ አራቱም ወንጌላውያን ጽፈዋል፡፡ ይህም /ማቴ. 28፡1-15/ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-04-23 04:14:012023-11-09 10:24:45ሕያዉንከሙታንመካከልስለምንትፈልጋላችሁ?/ሉቃ. 24፡5/
“ኒቆዲሞስ “April 10, 2022የዐቢይ ጾም ሰባተኛው ሳምንት ኒቆዲሞስ ይባላል። ስያሜውን ያገኘው እውነተኛ እውቀትንና ሕይወትን ፈልጎ ነገር ግን ምድራዊ ሥልጣኑን በአይሁድ ሸንጎ እንዳይነጠቅ ፈርቶ በሌሊት ወደ ጌታ እየሄደ ይማር ከነበረው ከአይሁድ አለቃ ከኒቆዲሞስ ነው። ዳግም ልደትን በተመለከተ ኒቆዲሞስ የጠየቀው ጥያቄና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመለሰው መልስ በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ላይ በሰፊው ተብራርቶ ተጽፏል። ኒቆዲሞስ በፍርሃት ተውጦ እየተደበቀ በሌሊት ብቻ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/20220410_145419.jpg 640 640 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-04-10 05:59:012023-11-09 10:24:45“ኒቆዲሞስ “
“እንደ አብነት ትምህርት ቤቱ ከሰ/ት/ቤትም ጳጳስና ፓትርያርክ መውጣት አለበት…ብፁዕ አቡነ መልከጸዴቅApril 10, 2022የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ሁለገብ ሕንፃ የመሠረት ድንጋይ በአዲስ አበባና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ተጥሏል። ብፁዕነታቸው አንተ አለት ነህ በዚች ዐለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እመሠርታለሁ የሚለውን ቃለ ወንጌል ጠቅሰው ጥዑም ትምርህት ሰጥተዋል። በሃይማኖት ጸንቶ ማደግ የአሁን ጊዜ ወጣቶች መለያ እየሆነ መምጣቱ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/20220410_145341.jpg 853 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-04-10 05:57:002023-11-09 10:24:45“እንደ አብነት ትምህርት ቤቱ ከሰ/ት/ቤትም ጳጳስና ፓትርያርክ መውጣት አለበት…ብፁዕ አቡነ መልከጸዴቅ
ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ በቅዱስ ዜና ማርቆስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ሥልጠና በመስጠት ላይ ይገኛሉ!April 9, 2022የአዲስ አበባ እና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም የአዲስ አበባ ሃይማኖት ተቋማት ሰብሳቢብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በጉራጌ ሀገረ ስብከት በቅርቡ በተከፈተው በቅዱስ ዜና ማርቆስ መንፈሳዊ ኮሌጅ” ለሦስት ወራት የሚቆይ ሥልጠና በመስጠት ላይ ይገኛሉ።ብፁዕነታቸውን ጨምሮ በሌሎች አሰልጣኝ መምህራንየሚሰጠው ስልጠና በጉራጌ ሀገረ ስብከት አጥቢያ አብያተክርስቲያናት በልዩ ልዪ አገልግሎት የሚያገለግሉ አገልጋይ ካህናትን፣የወረዳ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት እና የሀገረ ስብከት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/2-30.jpg 606 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-04-09 17:12:362023-11-09 10:24:45ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ በቅዱስ ዜና ማርቆስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ሥልጠና በመስጠት ላይ ይገኛሉ!
“ዛሬም ኢትዮጵያ ውስጥ ዓመት እስከ ዓመት ስቅለት ነው”….ብፁዕ አቡነ ኤርምያስApril 5, 2022የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥንተ ስቅለቱ ዛሬ በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔ ዓለም ካቴድራል ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባ እና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜንና ደቡብ ወሎ እንዲሁም የከሚሴ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ በተገኙበት ታብታተ ሕጉ ከመንበረ ክብራቸው ወተው ሕዝበ ክርሲቲያኑም ከአፍ እስከገደፉ በሞላበት ተከብሮ ውሏል። ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ረፋድ ላይ በአቃቂ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/20220405_211318.jpg 1280 1197 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-04-05 12:43:032023-11-09 10:24:45“ዛሬም ኢትዮጵያ ውስጥ ዓመት እስከ ዓመት ስቅለት ነው”….ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ
ገብር ኄር =ቸር አገልጋይ (ማቴ. 25፥ 21-23)April 5, 2022በቅዱስ ያሬድ ስያሜ መሠረት በዓቢይ ጾም የሚገኝ 6ኛው ሳምንት እሑድ ገብር ኄር እየተባለ ይጠራል። ገብር ኄር ማለት ቸር አገልጋይ ማለት ነው፤ ቀኑ ወይም ሳምንቱ ቸር፣ ቅን እና ታማኝ አገልጋዮች የሚዘከሩበት፣ የቸርነቱ ባለቤት ርኅሩህ አምላካችን የቸርነቱና ምኅረቱ ብዛት በማሰብ በቅን አገልጋዮች የሚዘመርበት፣ የሚመሰገንበትና የሚመለክበት ጊዜ ነው፡፡ ወቅቱ ስለ አገልጋይና በባለቤቱ ለአገልጋዮች ስለሚከፈል ዋጋ፣ ታማኝ አገልጋዮች ስለሚያገኙት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/20220405_211047.jpg 822 720 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-04-05 12:12:222023-11-09 10:24:45ገብር ኄር =ቸር አገልጋይ (ማቴ. 25፥ 21-23)
“ያለው ቦታ ጠባብ ነው ከማለት ይልቅ ባለው ቦታ ልማትን ማልማት ብልህነት ነው” …ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅApril 5, 2022“ያለው ቦታ ጠባብ ነው ከማለት ይልቅ ባለው ቦታ ልማትን ማልማት ብልህነት ነው” ሲሉ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ ገለጹ። ብፁዕነታቸው ይህንን ያሉት ከብፁዕ አቡነ ናትናኤል የምሥራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ጋር በአፍሪካ ኅብረት ደ/ም/ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በመገኘት ምእመናንን፣ የልማት ሥራዎችንና በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን ሕንጻ በጎበኙበት ወቅት ነው። በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው ሕንጻ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/20220405_210557.jpg 853 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-04-05 12:10:252023-11-09 10:24:45“ያለው ቦታ ጠባብ ነው ከማለት ይልቅ ባለው ቦታ ልማትን ማልማት ብልህነት ነው” …ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ
የማኅደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን (Lideta-EPMS) የተሰኘ መተግበሪያ አበልጽጎ በሥራ ላይ ለማዋል በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ!!
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የማኅደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም እና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን Lideta Employee & Parishioners Management System (LEPMS) የተሰኘ መተግበሪያ አበልጽጎ በአዲሱ በጀት ዓመት ሥራ ላይ ለማዋል በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። በደብሩ እየተከናወኑ የሚገኙ ዘርፈ ብዙ የማኑዋል ሥራዎችን ወደ ዲጂታል ሥርዓት ለመቀየር ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በዕቅድ የተደገፈ እንቅስቃሴ ተጀምሮ አስፈላጊ ሶፍትዌሮችንና የቴክኖሎጂ መንገዶችን […]
ማኅበረ- ቅዱሳን ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ እና ለሊቀ ጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ የእንኳን አደረሳችሁ መርሐግብር አደረገ!!
ሚያዝያ 4 2014 ዓ.ም በሳሬም ኢንተርናሽናል ሆቴል በተዘጋጀው የእራት ፕሮግራም ላይ ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባ እና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለክቡር ሊቀጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ ቆሞስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ የእንኳን አደረሳችሁ መርሐ ግብር ተዘጋጅቶ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል። በመርሐ ግብሩም ማኀበሩ ለሚያዘጋጀው ሐዊረ ፍኖት መርሐ ግብር በአጋርነት አብረው ለሰሩ የግልና የመንግሥት […]
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የእንኳን አደረስዎ መርሐ ግብር ተካሄደ!
ለአዲስ አበባና ለጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ለ2014 ዓ.ም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ የእንኳን አደረስዎ መርሐ ግብር፣የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ፣ የቀድሞው የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መ/ር አካለወልድ ተሰማ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነትና የሀገረ ስብከቱ ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ በርካታ ሊቃውንትና ጥሪየተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት […]
ሕያዉንከሙታንመካከልስለምንትፈልጋላችሁ?/ሉቃ. 24፡5/
ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን እንደሚነሣ ቅዱሳን ነቢያት አስቀድመው ትንቢት ተናግረዋል፡፡ ከትንቢቶቹም አንዱ (ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃሕ እምንዋም፡፡ ወከመ ኃይል ወኅዳገ ወይን፡፡ ወቀተለ ጸሮ በድኅሬሁ፡፡( /የተኛ ሰው ከእንቅልፍ እንደሚነቃ እግዚአብሔር ከሙታን ተነሣ የወይን ስካር እንደተወው እንደ ኃያልም ሰው፤ በኋላው በተተከለ መስቀል ጠላቱን ድል አደረገ/ /መዝ. 77፡65/ስለ ጌታችን ትንሣኤ አራቱም ወንጌላውያን ጽፈዋል፡፡ ይህም /ማቴ. 28፡1-15/ […]
“ኒቆዲሞስ “
የዐቢይ ጾም ሰባተኛው ሳምንት ኒቆዲሞስ ይባላል። ስያሜውን ያገኘው እውነተኛ እውቀትንና ሕይወትን ፈልጎ ነገር ግን ምድራዊ ሥልጣኑን በአይሁድ ሸንጎ እንዳይነጠቅ ፈርቶ በሌሊት ወደ ጌታ እየሄደ ይማር ከነበረው ከአይሁድ አለቃ ከኒቆዲሞስ ነው። ዳግም ልደትን በተመለከተ ኒቆዲሞስ የጠየቀው ጥያቄና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመለሰው መልስ በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ላይ በሰፊው ተብራርቶ ተጽፏል። ኒቆዲሞስ በፍርሃት ተውጦ እየተደበቀ በሌሊት ብቻ […]
“እንደ አብነት ትምህርት ቤቱ ከሰ/ት/ቤትም ጳጳስና ፓትርያርክ መውጣት አለበት…ብፁዕ አቡነ መልከጸዴቅ
የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ሁለገብ ሕንፃ የመሠረት ድንጋይ በአዲስ አበባና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ተጥሏል። ብፁዕነታቸው አንተ አለት ነህ በዚች ዐለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እመሠርታለሁ የሚለውን ቃለ ወንጌል ጠቅሰው ጥዑም ትምርህት ሰጥተዋል። በሃይማኖት ጸንቶ ማደግ የአሁን ጊዜ ወጣቶች መለያ እየሆነ መምጣቱ […]
ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ በቅዱስ ዜና ማርቆስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ሥልጠና በመስጠት ላይ ይገኛሉ!
የአዲስ አበባ እና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም የአዲስ አበባ ሃይማኖት ተቋማት ሰብሳቢብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በጉራጌ ሀገረ ስብከት በቅርቡ በተከፈተው በቅዱስ ዜና ማርቆስ መንፈሳዊ ኮሌጅ” ለሦስት ወራት የሚቆይ ሥልጠና በመስጠት ላይ ይገኛሉ።ብፁዕነታቸውን ጨምሮ በሌሎች አሰልጣኝ መምህራንየሚሰጠው ስልጠና በጉራጌ ሀገረ ስብከት አጥቢያ አብያተክርስቲያናት በልዩ ልዪ አገልግሎት የሚያገለግሉ አገልጋይ ካህናትን፣የወረዳ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት እና የሀገረ ስብከት […]
“ዛሬም ኢትዮጵያ ውስጥ ዓመት እስከ ዓመት ስቅለት ነው”….ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ
የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥንተ ስቅለቱ ዛሬ በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔ ዓለም ካቴድራል ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባ እና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜንና ደቡብ ወሎ እንዲሁም የከሚሴ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ በተገኙበት ታብታተ ሕጉ ከመንበረ ክብራቸው ወተው ሕዝበ ክርሲቲያኑም ከአፍ እስከገደፉ በሞላበት ተከብሮ ውሏል። ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ረፋድ ላይ በአቃቂ […]
ገብር ኄር =ቸር አገልጋይ (ማቴ. 25፥ 21-23)
በቅዱስ ያሬድ ስያሜ መሠረት በዓቢይ ጾም የሚገኝ 6ኛው ሳምንት እሑድ ገብር ኄር እየተባለ ይጠራል። ገብር ኄር ማለት ቸር አገልጋይ ማለት ነው፤ ቀኑ ወይም ሳምንቱ ቸር፣ ቅን እና ታማኝ አገልጋዮች የሚዘከሩበት፣ የቸርነቱ ባለቤት ርኅሩህ አምላካችን የቸርነቱና ምኅረቱ ብዛት በማሰብ በቅን አገልጋዮች የሚዘመርበት፣ የሚመሰገንበትና የሚመለክበት ጊዜ ነው፡፡ ወቅቱ ስለ አገልጋይና በባለቤቱ ለአገልጋዮች ስለሚከፈል ዋጋ፣ ታማኝ አገልጋዮች ስለሚያገኙት […]
“ያለው ቦታ ጠባብ ነው ከማለት ይልቅ ባለው ቦታ ልማትን ማልማት ብልህነት ነው” …ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ
“ያለው ቦታ ጠባብ ነው ከማለት ይልቅ ባለው ቦታ ልማትን ማልማት ብልህነት ነው” ሲሉ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ ገለጹ። ብፁዕነታቸው ይህንን ያሉት ከብፁዕ አቡነ ናትናኤል የምሥራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ጋር በአፍሪካ ኅብረት ደ/ም/ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በመገኘት ምእመናንን፣ የልማት ሥራዎችንና በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን ሕንጻ በጎበኙበት ወቅት ነው። በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው ሕንጻ […]