የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በዓለ ንግሥ በደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም ተከበረ!!January 3, 2023 የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት የልደታቸው ዓመታዊመታሰቢያ በዓለ ንግሥ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በመርካቶ ደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ገዳም ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የበላይ ጠባቂ በተገኙበት ተከበረ። ብፁዕነታቸው በዓሉን በተመለከተ ትምህርተ ወንጌል የሰጡ ሲሆን ጻድቁንበሕይወት ልንመሥላቸው ይገባል ሲሉ አሳስበዋል። በተጨማሪም ገዳሙ በዳግማዊ አጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት በ1898 […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/2-31.jpg 480 720 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2023-01-03 07:02:552023-11-09 10:24:45የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በዓለ ንግሥ በደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም ተከበረ!!
ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ሠራተኞች ጋር ትውውቅ በማድረግ የሥራ መመሪያ ሰጡ!November 14, 2022የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ከሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መጋቤ አእላፍ በላይ ፀጋዬ ጋር በመሆን ከሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት ሠራተኞች ጋር ትውውቅ በማድረግ የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል። ብፁዕ አቡነ ሄኖክ እኛ መልእክተኞች ነን፣ ከላይ ተልከን ቤተ ክርስቲያንን እንድናገለግል መጥተናል ስለዚህ በሀገረ ስብከቱ የነበረው መልካም ገጽታ በማስቀጠል ስህተቱን ደግሞ በማረም እንሠራለን ብለዋል። […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/FB_IMG_1668404967459.jpg 753 971 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-11-14 12:01:142023-11-09 10:24:45ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ሠራተኞች ጋር ትውውቅ በማድረግ የሥራ መመሪያ ሰጡ!
የማ/ስ/ቅ/ ልደታ ለማርያምና ደ/መ/ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን (Lideta-EPMS) የተሰኘ አዲስ መተግበሪያ (Software) አበልጽጎ አስመረቀ!!October 8, 2022በአዲሰ አበባ ሀገረ ስብከት በማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤ/ክ የIct ባለሙያዎች የተዘጋጀው የሠራተኞች እና የምዕመናን አጠቃላይ መረጃ መመዝገቢያ እና ማስተዳደሪያ Lideta Employee & Parishioners Management System (Lideta-EPMS) የተሰኘ ሶፍትዌር አበልጽጎ በዛሬው ዕለት አስመረቀ። የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርስቲና የአዲስ አበባ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የቦርድ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/23-1.jpg 853 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-10-08 12:19:112023-11-09 10:24:45የማ/ስ/ቅ/ ልደታ ለማርያምና ደ/መ/ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን (Lideta-EPMS) የተሰኘ አዲስ መተግበሪያ (Software) አበልጽጎ አስመረቀ!!
የሕግ መጻሕፍት ትሩፋትOctober 6, 2022Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0013.jpg 508 582 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-10-06 04:45:272023-11-09 10:24:45የሕግ መጻሕፍት ትሩፋት
የማኅደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን (Lideta-EPMS) የተሰኘ መተግበሪያ አበልጽጎ በሥራ ላይ ለማዋል በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ!!October 6, 2022በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የማኅደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም እና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን Lideta Employee & Parishioners Management System (LEPMS) የተሰኘ መተግበሪያ አበልጽጎ በአዲሱ በጀት ዓመት ሥራ ላይ ለማዋል በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። በደብሩ እየተከናወኑ የሚገኙ ዘርፈ ብዙ የማኑዋል ሥራዎችን ወደ ዲጂታል ሥርዓት ለመቀየር ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በዕቅድ የተደገፈ እንቅስቃሴ ተጀምሮ አስፈላጊ ሶፍትዌሮችንና የቴክኖሎጂ መንገዶችን […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/0012-1.jpg 539 960 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-10-06 04:19:192023-11-09 10:24:45የማኅደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን (Lideta-EPMS) የተሰኘ መተግበሪያ አበልጽጎ በሥራ ላይ ለማዋል በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ!!
ማኅበረ- ቅዱሳን ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ እና ለሊቀ ጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ የእንኳን አደረሳችሁ መርሐግብር አደረገ!!May 14, 2022ሚያዝያ 4 2014 ዓ.ም በሳሬም ኢንተርናሽናል ሆቴል በተዘጋጀው የእራት ፕሮግራም ላይ ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባ እና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለክቡር ሊቀጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ ቆሞስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ የእንኳን አደረሳችሁ መርሐ ግብር ተዘጋጅቶ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል። በመርሐ ግብሩም ማኀበሩ ለሚያዘጋጀው ሐዊረ ፍኖት መርሐ ግብር በአጋርነት አብረው ለሰሩ የግልና የመንግሥት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/20220514_202149.jpg 606 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-05-14 11:25:492023-11-09 10:24:45ማኅበረ- ቅዱሳን ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ እና ለሊቀ ጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ የእንኳን አደረሳችሁ መርሐግብር አደረገ!!
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የእንኳን አደረስዎ መርሐ ግብር ተካሄደ!April 28, 2022ለአዲስ አበባና ለጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ለ2014 ዓ.ም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ የእንኳን አደረስዎ መርሐ ግብር፣የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ፣ የቀድሞው የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መ/ር አካለወልድ ተሰማ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነትና የሀገረ ስብከቱ ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ በርካታ ሊቃውንትና ጥሪየተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/1-36.jpg 640 960 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-04-28 12:20:182023-11-09 10:24:45በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የእንኳን አደረስዎ መርሐ ግብር ተካሄደ!
ሕያዉንከሙታንመካከልስለምንትፈልጋላችሁ?/ሉቃ. 24፡5/April 23, 2022ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን እንደሚነሣ ቅዱሳን ነቢያት አስቀድመው ትንቢት ተናግረዋል፡፡ ከትንቢቶቹም አንዱ (ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃሕ እምንዋም፡፡ ወከመ ኃይል ወኅዳገ ወይን፡፡ ወቀተለ ጸሮ በድኅሬሁ፡፡( /የተኛ ሰው ከእንቅልፍ እንደሚነቃ እግዚአብሔር ከሙታን ተነሣ የወይን ስካር እንደተወው እንደ ኃያልም ሰው፤ በኋላው በተተከለ መስቀል ጠላቱን ድል አደረገ/ /መዝ. 77፡65/ስለ ጌታችን ትንሣኤ አራቱም ወንጌላውያን ጽፈዋል፡፡ ይህም /ማቴ. 28፡1-15/ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-04-23 04:14:012023-11-09 10:24:45ሕያዉንከሙታንመካከልስለምንትፈልጋላችሁ?/ሉቃ. 24፡5/
“ኒቆዲሞስ “April 10, 2022የዐቢይ ጾም ሰባተኛው ሳምንት ኒቆዲሞስ ይባላል። ስያሜውን ያገኘው እውነተኛ እውቀትንና ሕይወትን ፈልጎ ነገር ግን ምድራዊ ሥልጣኑን በአይሁድ ሸንጎ እንዳይነጠቅ ፈርቶ በሌሊት ወደ ጌታ እየሄደ ይማር ከነበረው ከአይሁድ አለቃ ከኒቆዲሞስ ነው። ዳግም ልደትን በተመለከተ ኒቆዲሞስ የጠየቀው ጥያቄና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመለሰው መልስ በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ላይ በሰፊው ተብራርቶ ተጽፏል። ኒቆዲሞስ በፍርሃት ተውጦ እየተደበቀ በሌሊት ብቻ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/20220410_145419.jpg 640 640 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-04-10 05:59:012023-11-09 10:24:45“ኒቆዲሞስ “
“እንደ አብነት ትምህርት ቤቱ ከሰ/ት/ቤትም ጳጳስና ፓትርያርክ መውጣት አለበት…ብፁዕ አቡነ መልከጸዴቅApril 10, 2022የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ሁለገብ ሕንፃ የመሠረት ድንጋይ በአዲስ አበባና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ተጥሏል። ብፁዕነታቸው አንተ አለት ነህ በዚች ዐለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እመሠርታለሁ የሚለውን ቃለ ወንጌል ጠቅሰው ጥዑም ትምርህት ሰጥተዋል። በሃይማኖት ጸንቶ ማደግ የአሁን ጊዜ ወጣቶች መለያ እየሆነ መምጣቱ […] Read more https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/20220410_145341.jpg 853 1280 AAD https://eotcaa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-04-10 05:57:002023-11-09 10:24:45“እንደ አብነት ትምህርት ቤቱ ከሰ/ት/ቤትም ጳጳስና ፓትርያርክ መውጣት አለበት…ብፁዕ አቡነ መልከጸዴቅ
የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በዓለ ንግሥ በደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም ተከበረ!!
የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት የልደታቸው ዓመታዊመታሰቢያ በዓለ ንግሥ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በመርካቶ ደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ገዳም ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የበላይ ጠባቂ በተገኙበት ተከበረ። ብፁዕነታቸው በዓሉን በተመለከተ ትምህርተ ወንጌል የሰጡ ሲሆን ጻድቁንበሕይወት ልንመሥላቸው ይገባል ሲሉ አሳስበዋል። በተጨማሪም ገዳሙ በዳግማዊ አጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት በ1898 […]
ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ሠራተኞች ጋር ትውውቅ በማድረግ የሥራ መመሪያ ሰጡ!
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ከሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መጋቤ አእላፍ በላይ ፀጋዬ ጋር በመሆን ከሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት ሠራተኞች ጋር ትውውቅ በማድረግ የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል። ብፁዕ አቡነ ሄኖክ እኛ መልእክተኞች ነን፣ ከላይ ተልከን ቤተ ክርስቲያንን እንድናገለግል መጥተናል ስለዚህ በሀገረ ስብከቱ የነበረው መልካም ገጽታ በማስቀጠል ስህተቱን ደግሞ በማረም እንሠራለን ብለዋል። […]
የማ/ስ/ቅ/ ልደታ ለማርያምና ደ/መ/ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን (Lideta-EPMS) የተሰኘ አዲስ መተግበሪያ (Software) አበልጽጎ አስመረቀ!!
በአዲሰ አበባ ሀገረ ስብከት በማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤ/ክ የIct ባለሙያዎች የተዘጋጀው የሠራተኞች እና የምዕመናን አጠቃላይ መረጃ መመዝገቢያ እና ማስተዳደሪያ Lideta Employee & Parishioners Management System (Lideta-EPMS) የተሰኘ ሶፍትዌር አበልጽጎ በዛሬው ዕለት አስመረቀ። የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርስቲና የአዲስ አበባ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የቦርድ […]
የማኅደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን (Lideta-EPMS) የተሰኘ መተግበሪያ አበልጽጎ በሥራ ላይ ለማዋል በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ!!
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የማኅደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም እና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን Lideta Employee & Parishioners Management System (LEPMS) የተሰኘ መተግበሪያ አበልጽጎ በአዲሱ በጀት ዓመት ሥራ ላይ ለማዋል በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። በደብሩ እየተከናወኑ የሚገኙ ዘርፈ ብዙ የማኑዋል ሥራዎችን ወደ ዲጂታል ሥርዓት ለመቀየር ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በዕቅድ የተደገፈ እንቅስቃሴ ተጀምሮ አስፈላጊ ሶፍትዌሮችንና የቴክኖሎጂ መንገዶችን […]
ማኅበረ- ቅዱሳን ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ እና ለሊቀ ጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ የእንኳን አደረሳችሁ መርሐግብር አደረገ!!
ሚያዝያ 4 2014 ዓ.ም በሳሬም ኢንተርናሽናል ሆቴል በተዘጋጀው የእራት ፕሮግራም ላይ ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባ እና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለክቡር ሊቀጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ ቆሞስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ የእንኳን አደረሳችሁ መርሐ ግብር ተዘጋጅቶ ስጦታ ተበርክቶላቸዋል። በመርሐ ግብሩም ማኀበሩ ለሚያዘጋጀው ሐዊረ ፍኖት መርሐ ግብር በአጋርነት አብረው ለሰሩ የግልና የመንግሥት […]
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የእንኳን አደረስዎ መርሐ ግብር ተካሄደ!
ለአዲስ አበባና ለጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ለ2014 ዓ.ም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ የእንኳን አደረስዎ መርሐ ግብር፣የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ፣ የቀድሞው የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መ/ር አካለወልድ ተሰማ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነትና የሀገረ ስብከቱ ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ በርካታ ሊቃውንትና ጥሪየተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት […]
ሕያዉንከሙታንመካከልስለምንትፈልጋላችሁ?/ሉቃ. 24፡5/
ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን እንደሚነሣ ቅዱሳን ነቢያት አስቀድመው ትንቢት ተናግረዋል፡፡ ከትንቢቶቹም አንዱ (ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃሕ እምንዋም፡፡ ወከመ ኃይል ወኅዳገ ወይን፡፡ ወቀተለ ጸሮ በድኅሬሁ፡፡( /የተኛ ሰው ከእንቅልፍ እንደሚነቃ እግዚአብሔር ከሙታን ተነሣ የወይን ስካር እንደተወው እንደ ኃያልም ሰው፤ በኋላው በተተከለ መስቀል ጠላቱን ድል አደረገ/ /መዝ. 77፡65/ስለ ጌታችን ትንሣኤ አራቱም ወንጌላውያን ጽፈዋል፡፡ ይህም /ማቴ. 28፡1-15/ […]
“ኒቆዲሞስ “
የዐቢይ ጾም ሰባተኛው ሳምንት ኒቆዲሞስ ይባላል። ስያሜውን ያገኘው እውነተኛ እውቀትንና ሕይወትን ፈልጎ ነገር ግን ምድራዊ ሥልጣኑን በአይሁድ ሸንጎ እንዳይነጠቅ ፈርቶ በሌሊት ወደ ጌታ እየሄደ ይማር ከነበረው ከአይሁድ አለቃ ከኒቆዲሞስ ነው። ዳግም ልደትን በተመለከተ ኒቆዲሞስ የጠየቀው ጥያቄና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመለሰው መልስ በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ላይ በሰፊው ተብራርቶ ተጽፏል። ኒቆዲሞስ በፍርሃት ተውጦ እየተደበቀ በሌሊት ብቻ […]
“እንደ አብነት ትምህርት ቤቱ ከሰ/ት/ቤትም ጳጳስና ፓትርያርክ መውጣት አለበት…ብፁዕ አቡነ መልከጸዴቅ
የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ሁለገብ ሕንፃ የመሠረት ድንጋይ በአዲስ አበባና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ተጥሏል። ብፁዕነታቸው አንተ አለት ነህ በዚች ዐለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እመሠርታለሁ የሚለውን ቃለ ወንጌል ጠቅሰው ጥዑም ትምርህት ሰጥተዋል። በሃይማኖት ጸንቶ ማደግ የአሁን ጊዜ ወጣቶች መለያ እየሆነ መምጣቱ […]